ነውረኛና ፀያፍ ተግባራት ለምን?፣ፋኖ አሰግድ ትላንት እና ዛሬ፣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ነውረኛና ፀያፍ ተግባራት ለምን?፣
    ፋኖ አሰግድ ትላንት እና ዛሬ፣
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 126

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад +6

    Look at the difference between these creatures an any Tigrians; Tigrians' (the only real human being in that country, never did such an abhoring thing even after what happened to them during the war! I am really proud of being a Tigrian once more!

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 месяца назад +4

    ሚገርም በሳል ትንተና ነው ሀይለየሱስ እያስደመምከኝ ነው በርታ

  • @lamarshukur6392
    @lamarshukur6392 2 месяца назад +11

    በጣም አስነዋሪ የአማራ ስነ ልቦና የሌላችሁ ጨምላቆች የዚህ ፋኖ መሪ ነዉ ብየ አላምንም አማራ በዚህ አካሄድ ነጻ የምታወጡት አማራ የለም

    • @manayeasrese3215
      @manayeasrese3215 2 месяца назад

      ያሳዝናል ከሀዲያን
      1. አማራው በየቦታው ሲፈናቀል ሲሰደድ በጅምላ ሲቀበር ቤት ተዘግቶ በሳት ሲቃጠል /በወለጋ በመተከል በሳሸመኒ በሲዳማ ወዘተ ከርስቱ ሲነቀል ሲራብ ሲሞት ያልተከፈተ አንደበት, ቤተክርስቲያናት ሲነዱ ቀሳውስ ካህናት ሲታረዱ መስጊዶች ሲፈርሱ ከአአ ዙሪያ አማራው ቤቱ ሲፈርስበት ህጋዊ ደሀ ሲባል ያልተከፈተ አንደበት
      2. አመቱን ሙሉ በአማራ ምድር እናቶች ህፃናት በወራሪ የመንግስት ወታደሮች በጅምላ ሲደፈሩ ሲገደሉ አረጋዊያን ሽማግሌዎች በጅምላ ሲረሸኑ ያልተከፈተ አንደበት
      3. በመላ አማራ ምድር ሀላፊነት የጎደለው የአብይ ወታደር በከባድ መሳሪያ በህዝብ ላይ እሳት ሲዘንብ ንፁሀን በጅምላ ሲረሸኑ ያልተከፈተ አንደበት
      4. በገዳማት የሚኖሩ መነኮሳት መናንያን ጠበልተኞች በአብይ ወታደሮች ሲጨፈጨፉ ያልተከፈተ አንደበት
      5. የቆሎ ተማሪዎች በጅምላ ሲረሸኑ ለምሳሌ በአዴት በመራዊ አካባቢ ደብረታቦር
      6. ንፁሀን ተማሪዎች በድሮን ሲገደሉ በሽዋ ያልተከፈተ አንደበት
      7. መናኸሪያ ውስጥ ተሳፋሪዎች በድሮን ሲገደሉ ዋበር መናከሪያ
      8. የጤና ባለሙያዎች በድሮን ሲገደሉ ወገልጤና
      የጁቤ ጤና ጣቢያ ያልተከፈተ አንደበት
      ይህ ሁሉ ሲሆን የተዘጋ አንደበት
      ዛሬ ብልፅግናን/ብአዴንን ለማዳን የሚላኩ ህዝብን ዝም ብላችሁ ሙቱ የሚሉ ካድሬዎችን ተያዙ ተንበረከኩ ብሎ አገር ይያዝ ብሎ መጮህ መናገር ምን አይነት ክብረ ቢስነት? ዉርደትስ ነው? ከየትስ የተገኘ ሞራል ነው?
      1.

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 2 месяца назад

      አማራ እሚባል የለም አማ ስነልቦናም አአምሮም የለውም ሽንታሞች ቀረርቶኖ ፉኮራ ብቻ

  • @ethio880
    @ethio880 2 месяца назад +18

    በብዙ መመዘኛ ምክንያታዊ ለሆነ ሰው ፋኖ ብጥስጥሱ ወቷል

  • @amhagmedhim7343
    @amhagmedhim7343 2 месяца назад +1

    እስካሁን የተከታተልኩህ በጣም ነው የማዝነው
    አንተ ለትግራይ ማህበረሰ በጣም ጠላት እንደሆንክ እናውቃለን ዳግም ልታታልልለን አትችልም በጣም አዝናለሁኝ ያንተም ስምህም ሚድያህም ላላይ ቃል ገቢቻለው

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 2 месяца назад +1

    I can’t stop listening to Haileyesus’s analysis. He is to the point and truthful

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 2 месяца назад +7

    አይበልና እንዶ አይበልና እንዶ

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 месяца назад +7

    ትግራይ ዘላለም ንበሪ

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 2 месяца назад

      የምን አትርሱኝ ነው?

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +9

    ኤርምያስ፡ ልክ፡ እንደ፡ ኮ/ር፡ አሰግድ፡ እስክንድርን፡ ሳይገሉት፡ አ፡ አበባ፡ ይግባ! በእውነት፡ ብልጽግና፡ እስክንድርን፡ ከአሁን፡ በኋላ፡ አያስረውም! ትግል፡ አፈር፡ ይግባ!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад +1

      በጣም እስክንድር ኢተዩጲያኒስት ቢሆንስ በዚህ ልክ መሰደብና ፎቶው ከነባንዲራው መቃጠሉ ያሳፍራል በምድረ ወጠጤ እስክንድር ለመንግስት እጅ ቢሰጥ ይሻለዎል ይገሉታል

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 2 месяца назад

      Tekekele🎉

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 месяца назад +4

    በትክክል ወደመንግስ ስለምትሰብኩ ከናተ ጋ ልዩነት አለኝ አሁን ስለ እስክድር የምትተነትኑት ግን እውነት አስቀምጣችኋል በርቱ❤

  • @Belph675
    @Belph675 2 месяца назад +2

    ዘመነ እናንተ በምትሉት አገላለጽ መሰረት እጅ ይሰጣል፣ጥሩ ምክር ነው።

  • @BariTefera
    @BariTefera 2 месяца назад +9

    ለባንቢራቸው እንኳን ክብር የሌላቸው ውርጋጥ!!!

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 2 месяца назад

    ኤርሚ ደስ ብሎሀል አሰግድ መያዙ ወይ ብልጽግና !

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 2 месяца назад

    እስክንድር ይኑሮው ሌላ የኢትዮጵያ ባንዴራ ነው ያቃጠሉት

  • @LeulsegedMengesha
    @LeulsegedMengesha 2 месяца назад

    አድማ ብተና ናቸው

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 2 месяца назад +1

    ግንባራቸው ይፍረስ እና ባለጌዎች አባቶቻቹህ አይሆኑም?

  • @ethio880
    @ethio880 2 месяца назад +4

    ነውረኞች ናቸው እነዚ ሽማግሌ የሚንበረክኩ ጭቃ እራሶች ናቸው

    • @manayeasrese3215
      @manayeasrese3215 2 месяца назад

      ያሳዝናል ከሀዲያን
      1. አማራው በየቦታው ሲፈናቀል ሲሰደድ በጅምላ ሲቀበር ቤት ተዘግቶ በሳት ሲቃጠል /በወለጋ በመተከል በሳሸመኒ በሲዳማ ወዘተ ከርስቱ ሲነቀል ሲራብ ሲሞት ያልተከፈተ አንደበት, ቤተክርስቲያናት ሲነዱ ቀሳውስ ካህናት ሲታረዱ መስጊዶች ሲፈርሱ ከአአ ዙሪያ አማራው ቤቱ ሲፈርስበት ህጋዊ ደሀ ሲባል ያልተከፈተ አንደበት
      2. አመቱን ሙሉ በአማራ ምድር እናቶች ህፃናት በወራሪ የመንግስት ወታደሮች በጅምላ ሲደፈሩ ሲገደሉ አረጋዊያን ሽማግሌዎች በጅምላ ሲረሸኑ ያልተከፈተ አንደበት
      3. በመላ አማራ ምድር ሀላፊነት የጎደለው የአብይ ወታደር በከባድ መሳሪያ በህዝብ ላይ እሳት ሲዘንብ ንፁሀን በጅምላ ሲረሸኑ ያልተከፈተ አንደበት
      4. በገዳማት የሚኖሩ መነኮሳት መናንያን ጠበልተኞች በአብይ ወታደሮች ሲጨፈጨፉ ያልተከፈተ አንደበት
      5. የቆሎ ተማሪዎች በጅምላ ሲረሸኑ ለምሳሌ በአዴት በመራዊ አካባቢ ደብረታቦር
      6. ንፁሀን ተማሪዎች በድሮን ሲገደሉ በሽዋ ያልተከፈተ አንደበት
      7. መናኸሪያ ውስጥ ተሳፋሪዎች በድሮን ሲገደሉ ዋበር መናከሪያ
      8. የጤና ባለሙያዎች በድሮን ሲገደሉ ወገልጤና
      የጁቤ ጤና ጣቢያ ያልተከፈተ አንደበት
      ይህ ሁሉ ሲሆን የተዘጋ አንደበት
      ዛሬ ብልፅግናን/ብአዴንን ለማዳን የሚላኩ ህዝብን ዝም ብላችሁ ሙቱ የሚሉ ካድሬዎችን ተያዙ ተንበረከኩ ብሎ አገር ይያዝ ብሎ መጮህ መናገር ምን አይነት ክብረ ቢስነት? ዉርደትስ ነው? ከየትስ የተገኘ ሞራል ነው?
      1.

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 2 месяца назад

    ፅንፈኛ አማረ ለፖሎትካ እንጭጭ ነው ባዶ ጭንቅላት ይዞ ይጮሃሉ

  • @MyKizi
    @MyKizi 2 месяца назад +1

    አማራ መቼም አያሸንፍም

  • @hanadavid6676
    @hanadavid6676 2 месяца назад

    እነዚህ መሀይም ኋላቀር እረኞች እንታገልልታለን በሚሉት ህዝብ ይህን ያህል ክብር የሚነካ ተግባር ከፈፀሙ ሌላውን ማህበረሰብ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ መገመት አይከብድም stone age ላይ stuck ያደረጉ ደናቁርቶች!!!

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 2 месяца назад +4

    ሸኔስ ከዚህ በላይ ምን አደረገ!!😢

  • @Yakobfiraw
    @Yakobfiraw 2 месяца назад

    የባንዳ መጨረሻ እሄ ነዉ እናነንተም መጨረሻችሁ እሄ ነዉ

  • @bekelenega7773
    @bekelenega7773 2 месяца назад

    በኢትያ ስልጣንን በምርጫና በሰላም የማስተላለፍ ባህልና ልምድ የለም ሽግግር ሁሌም በብረትና በሀይል ነበር ዛሬም ችግራችን ይሄነው ተፎካካሪን በነፍጥ እንጂ በምርጫ ስልጣን ማስረከብ አልተለመደም መለመድ አለበት

  • @family5677
    @family5677 2 месяца назад +4

    አሁን ጥሩ መስመር ይዘቹሃል ጥሩ ነው ከስህተት መማር በጣም አስፈለጊ ነው ሌሎችም ብመሩ

  • @kabukikarada3184
    @kabukikarada3184 2 месяца назад

    አሰግድ ባህርዳር ሚታሰረው በጀርባው በር ለማስወጣት ነው ሀይለየሱስ በጣም ትመቸኛለህ

  • @AzimeraGebreyohannes
    @AzimeraGebreyohannes 2 месяца назад +1

    Good news for tegariu

  • @teferatemesgen1305
    @teferatemesgen1305 2 месяца назад +1

    ERMI, the chain of custody in military battle POWs belongs to the federal government. But I don't understand the complaint of the breaking news reported first by Oromia PP PARTY. We all know information travels at about the same time anywhere in the world. I enjoy your in-depth analysis. Thank you.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 месяца назад

    አርበኛ አሰግድ መኰንን በመጀመሪያም ወደፋኖ የተቀላቀላቀለው ለስለላ ሊሆን ይችላል በቀጣይም ፋኖን የሚቀላቀሉ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ::

  • @Abdurezak-y3j
    @Abdurezak-y3j 2 месяца назад

    ኤርሚና ሐይለየሱሰ የትግል ፍሬያቹ እያፈራ ሰለሆነ እንዃን ደሰ አላቹ (ሰላማዊ ትግል)

  • @teddyk1589
    @teddyk1589 2 месяца назад +1

    Like always h/eyesus box office!

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 2 месяца назад

    የአማራ ክልል ዜና መዘገብ ያለበት አማራ ከሆን የሌሎች ክልሎች ዜናም የአማራ ሚዲያ መዘገብ የለበትም ማለት ነው::

  • @goreja100
    @goreja100 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ ከ ሲሳይ አጌና ጋር መቼ ነው በጋራ ፕሮግራም የምትሰሩት? በጉጉት እየጠበቅን ነው።

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 месяца назад

    Nice program this is an ethical
    which beaks the country more than war

  • @leularaia5639
    @leularaia5639 2 месяца назад

    መንግስት አእምሮ እለው አሰግድን በስልኩ ትረስ አርጎ ነው ያሰረው ስለዚህ ሌሎቹም በስልካቸው ትረስ አርጎ ያስራቸዋል ችግር የለበትም

  • @SolomonAdigrat
    @SolomonAdigrat 2 месяца назад

    ካላፈራችሁበት የሽማግሌዎቹ ጉዳይ ወደ ትግራይ ተልከው ከነበሩት ሽማግሌዎችና የተደረገላቸው ኣቀባበል ጋር እያነፃፀራችሁ ብታቀርቡት መልካም ነበረ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 месяца назад +2

    የት የመጡ ፍጥረትች ናቸው ስው ስላም ለመፍጠር ሽማግሌወች ለማነጋገር የሄድትን እንዲህ በእምብርክክ ማስሄድ ምን ይሉታል። እዚህ በፈት አስተማሪወችን እንዳታስተምሩ ብለው በእምብርክክ አርኪደዋል

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 2 месяца назад

    ይህ ድርጅት ፋኖ ለሀገርም ለህዝብም የሚበጅ አይደለም :: ይህ ዓይነት ድርጅትም ድርጅቴ ነው ብሎ የሚደግፍም ፖለቲከኛ አይመስለኝም :: ምክንያቱም ነገ ይህ ድርጅት ነኝ ባይ ፋኖ ሥልጣን ላይ ቢወጣ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይበጅም ::

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 2 месяца назад +2

    ወደ አዲስ አበባ እራሱ ውሰዱኝ እዚ ከሆንኩ ይገድሉኛል ብሎ ከሆነስ ?? ወይም ቶሎ መረጃዎችን ለማወጣጣት ከሆነስ ወደ አዲስ አበባ ያመጡት??

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 2 месяца назад +1

    Twins brothers working hard for Amhara genocide and they make sure Amhara Fano is divided

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад +1

    Ayyagegnim!

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 месяца назад

    ልk ናቸሁ ግን ኣማራ ክልል። ተጠርጣሪዎቹን እየያዘ ይለቃቸዋል
    ችግሩ እዛው ላይ ነው
    የመበሻሽቅ ፖለቲካማ ኣለ
    መከላከያ ከያዘ ለክልል ኣይስረክብም
    ይሄን መታወቅ። ኣለበት

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    ካለስራዉ ጥልቅም ብልዎም ከህዝብንም አማራም ትግልም በዉሸትም አታልሎም ትግልም ለማኮላሸትም የተነሳም የአዲስንም አበባም ቆሻሻም ስብስብንም መቃጠልም እስከከተማቸዉ ያስፈልጋልም እስክንድርንም ብቻዉም አደለም ያማራም ትግልም ጠልፈዉ ለጠላትም መስጠትም የፈለግዉትም እስከከተማቸዉንም ማቃጠልም ህዝብንም አማራም ግድየታዉንም። ነዉ ካላረፋችሁም እኛም ህዝብንም አማራም አራሽንም ህዝብንም ልጅዎችም። ፋኖችንም ነንም እስክንድርም ዘልዝለንም እንሰቅለዉም አለንም ከእጃችንም አያመልጥም ባስቸካይም ይጥፋልን ከፋኖንም ትግልም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ፔለቱፕካም ከፈለገም በፖለቲካም በእርሳስንም ያል1ኣል ትግልም ገማራም ይበተንም በፖለቲካም እንግጠም ካለም ያዋጣዉ ሀልዉም የያዘዉ እንቁላልም ወይም ህግንም ከሆነንም ትጥቃችንም ክንዳችንም ለእስክንድርም እሳትም ነዉ ይበላዋልም ያዲስንም አበባም ልጅዎችንም አያድንዉትም ጦርንም ፋኖም ትግልም እሳትም ነዉ።

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 2 месяца назад +1

    ፋኖ ያደረገው ማውገዛችህ ትክክል ቢሆንም በተለይ ኤርሚያስ ትግራይና ትግራዋይ በ 7 ሀገሮች ተከቦ መድሀኒት ምግብ እንተርኔት ተከልክለን ሲቪል ሲረሽኑ ሲቆስሉ በግፍ ሲታሰር ሴቶች ሲደፈሩ ከመሳይ ሲሳይ ከዛም 360 ሙሉ ጉልበትህ ጊዜህ ተጠቅመህ በውጭ ሀገር መንግሥትም ጭምር ጆኖሳይድ እንዲፈፀምብን ከአ/አበባ ዱሲ ከገባህ በስብሰባ በመፅሀፍህ በሚድያ ጥረህ ተሳክቶልሀል

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 2 месяца назад

    ሁለት እንሽላሊቶች

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 2 месяца назад

    Absolutely your suggestions are right lack of propaganda

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 2 месяца назад

    ጧጥርት ያለ የአለማ ግብ የሌለው በስተ መጨረሻ እርስ በእርስ ያጋጫል ጣሪነት እንድቀጥል የምፈልጉ ሀይሎች እረፉ ባይ ነኝ

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 2 месяца назад

    ኤርሚያስ ለምን ይዎሻል ሰውየው ተልኮውን ጨርሶ ቢሁንስ እራሱ በአንደበቱ ተናገረ ተሰፈቆርጬ እጅ ሰጠሁ አለ እስክድርን ተጠያቂ አደረገ የባአዲን ተላላኪ ነው ኤርሚያስ ይህ አይጠፈህም

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 2 месяца назад

    ሁለት ሌቦች መገለባበጥ ይችሉበታል ማን ያምናቸዋል ቀዳዳ ብቻ

  • @angesomfitsumberhan
    @angesomfitsumberhan 2 месяца назад

    ኢስክንዲር ለባ ነው በቲኪክል ባልደራስ የራሱ ያልሆነ ከዚህ ለባ ኣለወይ ለባ ልባ

  • @AbdukeMehemedseid
    @AbdukeMehemedseid 2 месяца назад +1

    አያ፣ያመንግሰት፣አጨፋሪወቸ

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 2 месяца назад

    Hizbu Tekefafilo endibela eyaderegu silehone!

  • @aliusman2460
    @aliusman2460 2 месяца назад

    ሀይለየሱስ 1:10 አካባቢ ያነሳው ሀሳብ በጣም ነው ውስጤን የነካው

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 2 месяца назад

    እንኳን እስክንድርን ለሰላም እጁን እስከዘረጋ ድረስ አብይንም ቢሆን መግደል ማቃጠል የሚባል ነገር ልክ አደለም። እስክንደር ለመምራት የተመረጠው ጠሚር ሊሆን እየመሰላቸው ይሆን? ፋኖ ብዙ ፈተና ያለበት ድርጅት ነው። ገና በዙ አቀበት ይጠብቀዋል። ከማማው ለመድረስ አንድነቱን ጠብቆ መጓዙ ግድ ነው።

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 2 месяца назад +1

    ሀይለ እየሱስ በባእዴን ውስጥ የነበረህ ሥልጣን ምን ነበር?

    • @mh6773
      @mh6773 2 месяца назад

      ዘመነም እኮ ወያኔ አመራር ነበረ 😂😂

  • @mulugetakide964
    @mulugetakide964 2 месяца назад

    ለታሪክ እማይመች፣ በትግራይ ጥላቻ፣ መሬት ልያግበሰብስ የተነሳ ኋላቀር የአማራ ሃይል በደህና ግዜ የተገነባን ክልል አፈራረሰው! መመለሻ የለም?

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 2 месяца назад +1

      ክልሉ በአብይ አህመድ ቁጥጥር ስር ነው

  • @abelaberhanue2962
    @abelaberhanue2962 2 месяца назад

    ለእሰከንደር ሞት ይገባዋል

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 2 месяца назад +1

    እኔ የሚለው ብልጽግና እስክንድር ነጋን መርኮ ባህርዳር አስሮ ወደ አድስ አበባ አመጣለሁ ብሎ አለቀቀም ሆይ? ብልጽግና ዘመነ ካሴን አስሮ ክስ መስርቶበት በፍርድ ቤት ነፃ ነው ጧት ተብሎ ከሰዓት ተለቆ ከዛ በረሃ አልወረደም ሆይ? በተመሳሳይ ግን የኦኔግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የሆኑት በሰለማዊ መንገድ እንታገላለን ብሎ በምርጫ ቦርድ እውቅና ያሉት እኮ ከፍርድ ቤት 9 ግዜ ነፃ ተብሎ የመንግስት ጠበቃም ክስ የለኝም ብሎ እንደ አደራ ዕቃ በእስር ቤት ያለምንም ክስ ለ5 አምስት እየማቀቁ መሆኑ ታውቃለችሁ? ብልጽግና ምሬ ወዳጆ ጋር ጦርነት አካሄዶ ከማረኬ በኃላ በአከባቢው ሽማግሌዎች ታርቄናል ብሎ አለቀቁም ሆይ? እስቲ አንድም የOLA Commander ብልጽግና መርኮ ወይም አስሮ የለቀቀው ልትጠቅሱልኝ ትችላለህ?

  • @mamehika6943
    @mamehika6943 2 месяца назад +1

    ኤርማ ሰላም ድርድር ይሻላል ስትሉ አልነበረም እና ለድርድር ተያዘ ቢባል ነዉ ወይስ መንግስት ያቀረበለትን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ እጂን ሰጠ ማለት ይሻላል። መያዝ ሰላምን ገፍቶ እስከ መጨረሻዉ የጉልበት እድልን ከተጠቀሙ በኋላ በሽንፈት የሚመጣ ዉጤት ነዉ። ከራሱ ከአሰግድ ተስማምተዉ እጅ መስጠት ይባል የድርድር ፍላጎት እንዲያድግ ብለዉ ቢሆንስ። ተይዞም እንኳ ቢሆን በቀረበለት የሰላም ጥሪ መሰረት እጅ ሰጠ የሚለዉን አገላለጽ ፀጉር ስንጠቃ ዉስጥ ሳትገቡ ማድነቅ ነበረባችሁ።

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    Innezih Amara nachew, ke tegaru yikirinna kemanignawum insessa maweddader atichilum!

  • @greftdr
    @greftdr 2 месяца назад +1

    ስለእውነት ተቀናቃኝ ሀሳብን በማሳነስ ፣ሰዋችን በአመለካከታቸዉ በማዋረድ የሚደረግ ትግል ግቡን የሳተ የተንጋደደ ክሹፍ ስልት ነዉ።

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    Minun ayachu, Genna bizu tayalachuh! You know, you never saw flag burning even during the seventeen-year struggle time; but these people have been doing this for decades, that is what they are good at! Setina a hiya medfer, hitsanatin megdelina gedlew terra lay mexal, bahlachew bicha saihon, that is all they know!

  • @kassatsegaye-e6m
    @kassatsegaye-e6m 2 месяца назад

    ስለ የአማራ ሕዝባዊ ሰራዊት ምስረታ ዶክመንት ፅፈህ ነበር ኤርሚያስ።

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 2 месяца назад

    We know both of you are prosperity . Don't worry, Fano will not take your rubbish idea. We are not expecting mental problems guess.

  • @mergagobena1344
    @mergagobena1344 2 месяца назад

    መጀመሪያ info. የሰጠው መከላከያ በራሱ ፐጅ ነው። Don't mislead us..

  • @AbdulwahidMhammed
    @AbdulwahidMhammed 2 месяца назад +1

    Erme yhi sew min eyale new be 2013 lay tigray lay war lay yet neber indhi lemin alalem ahun gin be hulum selam selam yilal tigray lay yeltnegere inji yaltesera yelem ena yhi nea giba belew ena mekur

  • @AmenMiresa
    @AmenMiresa 2 месяца назад +3

    ኤርሚ እና ኃይለምካእል በአምክንዮ ላይ የተመሰረተ ትንተና ስለምት ሰጡ ከሌሎች የተሻለ ስኬታማ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም, but still you need to work more...

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 2 месяца назад +1

    እስክንድር በኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ፎቶውን ማተሙ ማን ፍቃድ ሰጥቶት ነው?

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 2 месяца назад

      Yalachute betame tekekele newe. Gene bemulu badirawene kemakatele fotowe kortwe mawetate yechelu neber.

  • @tesfayedenbel1304
    @tesfayedenbel1304 2 месяца назад

    ka zinb mar atebiku iragna hula tasabsibo naw

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi 2 месяца назад

    Shimagile seyayoyu ahun tenestew ayaskemitum Ethiopia wuset

  • @dawitegirma
    @dawitegirma 2 месяца назад

    ዘመነ መቼ ይሆን ትግሬ የሚባለው

  • @greatdiscoveries8071
    @greatdiscoveries8071 2 месяца назад

    Lemn mulu video alasayehm? BeFano ena Beskindr mekakel chigr ale eyale new okay?

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 2 месяца назад

    Ye eisikinder meseri eina yedilitan Tim yalebet sewun misel makatel tegebi new .einanite side yizachihul .leba newuna

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 2 месяца назад

    ሁለታችሁም አልገባችሁም ዘይ እንዲገባችሁ አትፈልጉም ።ሁለቱም መንግስትን ለመጣል ነሚታገሉ አይደሉም።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад

    ኤርምያስ፤ የማይመስል፡ ነገር፡ ለሚስትህ፡ አትንገር፡ አሉ! ቅልበሳ፡ ወይስ፡ ቅወሳ፡ ላይ፡ ነው!

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    We have never witnessed such ignorance in any part of the world!

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 2 месяца назад

    አዲስ ኮምፓስ ሚድያ ቀይ መስመር እያለፈ ይገኛል
    ለምንድ ነው ከአንድ የትግራይ ልጅ ከተጣለህ ትግራይ ምታጠቃው ዋይይ ይህ ከለፈ ስህተትህ አለመማር ነው ያሚያሳየው
    ለምንድ ነው ስሙን እያጣራህ ለራሱ መልስ የማይትሰጠው
    ትግራይ እኮ እሱ ብቻ አይደለችም
    ይህ ፈፅሞ ስህተት ነው ኤርሚያስ
    ጦርነት ቢነሳ እኮ ይህ ጋዜጠኛ አያገኛውም ምስኪንዋ የትግራይ እናት
    ነው ያማታለቅሰው
    ፍፅም ስህተት እያሰራህ ነው ኤርሚያስ ለራሱ መልስ ስጠው
    please ትግራይ የግለ ሰዎች አይደለችም !!!

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    Deginetu ye biher biheresewoch bandera saihon yerasachewin bandera new. Izih layy likachewin awkowal; be inbirkik yaskeduachewum. Wellajochachewin new; genna minun ayen, yikexilallu!

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    Yetignochin kessoch new awegizu imitilew, Armias? Yetigrayin hizzb inakaxilina whuala nissiha inigebalen imiluyin new weys Tegarun inde begg siga kolten innibla immilutin? Bahlachew new, gid yelehim!

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 2 месяца назад

    ውሸት ብዙ እውነት አጭር ይባላል:: ስንት አመት ስታወሩ አይሰለቻችሁም?

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    Haile gebresilassiem bihed, yaw beinbirkik yaruarixutal maletikonewkkkkk,!

  • @manayeasrese3215
    @manayeasrese3215 2 месяца назад

    ገና ትቃጠያለሽ በያንዳንድሽ

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 2 месяца назад

    Wishetamoch yalselexenu insessat belachew. Call a spade, spade!

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና 2 месяца назад +1

    የዋቅጅራ የልጅ ልጅ ትዋዥቃለህ

  • @MGFelo
    @MGFelo 2 месяца назад

    Ermias sometimes waste his time reacting to stupid distractors’ comments. Why?

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 2 месяца назад

    እንደ ጅል አሁንም መንግስት እጅ ይስጥ የምትሉ ይመስላል::

  • @yassennassibu6045
    @yassennassibu6045 2 месяца назад

    ኤርሚያስ አንድ ነገር መልስልኝ አንተ እደትንቢተኛ ፖለቲካ አብይላይ የነሀብታሙን ሴራ ስታራምድለት ነበር ምነውታዳ ለእስክድር ይሄንን ድግስ ሲደግሱለት መተንበይና መጪውን መተንተን ተሳነህ

  • @abditucaalaa7456
    @abditucaalaa7456 2 месяца назад

    Ermi anteh ewunetegna sew nek,berta ene ke ante ga mesmamat ke jemerku qoyichalow,

  • @selehadinseid2958
    @selehadinseid2958 2 месяца назад +1

    You are tsila

  • @hudamultimedia1980
    @hudamultimedia1980 2 месяца назад

    H/eyesus i need to give you some correction. You said They burned Ethiopian flag. However they didn’t. I guess you should know better. Try to search what the official and legal Ethiopian flag look like.

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 месяца назад

    Enghe so called Fano! Ejge yaltemaru ke alubete akababi wetwe yemayawku adeleme sele Ethiopia sele Addis Ababa ezame saydersu werede belwe sele deberebehale yemiyawekute negere yeleme. I am not sorry to say it. Yemecheresha mehayeme denkoro nachwe. Yebadiraye mekatele akatlogale lemene fotowene kortwe awetetwe ayakateluteme! Ande mebale alebachwe betelye gefa belwe yemilu weche yetekemetu hode adereche! EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏.

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 месяца назад

    Fano is the loser in all aspect of life it never recover from its collapse

  • @Tadase_ayale
    @Tadase_ayale 2 месяца назад

    ኦሮሙማ ብልህ ሲታላዝን የነበርከው አንተ እራስ ነህ።

  • @epepe6102
    @epepe6102 2 месяца назад

    ወንድሜ አትሸወድ አንድ ሰው መልካም ደግ ሊሆን ይችላል እንደገና ጊዜ ገንዘብ ይቀይረዋል እስክንድር ገንዘብና የስልጣን ፍላጎት ወደ ሰይጣንነት ቀይሮታል
    እስክንድር በተገኜበት ይገደል
    ኤርምያስ ደደቡ ማረፊያ ያጣች ወፍ ብየሐለሁ አንድ ቀን በድምፅ ጒድህን አወጣዋለሁ ጅል

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 месяца назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤❓❓❓❓❓❓❓Fano. ❓❓❓❓❓❓❓❓⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫

  • @DBERHE1
    @DBERHE1 2 месяца назад

    Are you complajing about Stalin? Compared to you Stalin is Hero. 🙌🏽😄 He is ALWAYS against any inhumane act or behavior on anyone then and now...unlike you.

  • @manayeasrese3215
    @manayeasrese3215 2 месяца назад +1

    ከኤርሚያስ እና ከሀይለየሱስ በላይ ነውረኛ ተግባር አለ?
    አማራ ፀል ሁላ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 месяца назад

    ኤርምያስም ሀይለየሱስም እስኪ ወደሆላ ሂዱ እና እራሳችሁን መርምሩ አድማጭ ተመልካች ይታዘበናል በሉ ግዴለም እራሳችሁን መርምሩ ብሽሽቅ ጨርቅ መጎተት የራሳችሁን ቪዲዎ እያወጣን መነጋገሩ ጨርቅ መጎተት መበሻሸቅ መዘላለፉ ሆላ ቀርነት ነው እስኪ አንዳንድ ጊዜም ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ ግዴለም ህዝብ እኮ በደንብ ያውቃችሆል በክፉም በደግም በሁሉም ነገር በተለይ ኤርሚያስ አንዳንድ ጊዜም ዝም በል እስኪ ለሁሉም ነገር እየወጡ ማውራት ግዴታ አይደለም ብቻ ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ ይሄ ህዝብ ዝምምምም ሲል ሞኝ አይምሰላችሁ ወይም ሻርት ሚሞሪ እንደተባለው አይደለም ግዴላችሁም እስኪ አንዳንዴም ዝም በሉ
    ማነህ ሀይለየሱስ አንተም ክክክክክክክ ያች እያንጎለለ የምትላትን አይነት ቀልድ ሥትቀልድ ነው የሚያምርብህ ብቻ ተው ይቅርባችሁ እያንዳንዱ ነገር በዲጅታል የተያዘች እና የተቀመጠች ናት በቃ ተው ግዴለም !!! 35:52 35:52 35:52

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 месяца назад

    አርበኛ አሰግድ መኰንን በመጀመሪያም ወደፋኖ የተቀላቀላቀለው ለስለላ ሊሆን ይችላል በቀጣይም ፋኖን የሚቀላቀሉ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 месяца назад

    አርበኛ አሰግድ መኰንን በመጀመሪያም ወደፋኖ የተቀላቀላቀለው ለስለላ ሊሆን ይችላል በቀጣይም ፋኖን የሚቀላቀሉ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ::