የመንፈሳዊ ሰው ልብ ምንድን አይነት ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 60

  • @Tgs542
    @Tgs542 11 месяцев назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለ ንሰሃ የተዘጋጀ ልቦና ስጠን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 11 месяцев назад +8

    አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ላንተ የሚገዛ ልብ ስጠኝ ሰዉ አድርገኝ😭😭😭

  • @HelenDesalegn-25
    @HelenDesalegn-25 11 месяцев назад +8

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን ፀፀትንም በልባችን አኑርልን ወንድማችን ሰለአውነት ልብ የሚነካ ትምህርት አስተማርከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢😢

  • @norhor2661
    @norhor2661 11 месяцев назад +1

    ማርያም በገናው ብቻ ልቤን ያረጋጋዋል ቃለ ሂይወትን የስመልና ❤❤❤❤😢😢

  • @asterendale2142
    @asterendale2142 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አንተን ብቻ ልይህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ትጂየተዋህዶልጅ
    @ትጂየተዋህዶልጅ 11 месяцев назад

    አሜን//፫// ቃለ ህይወት ያሰማልን👏
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከትእዛዝህ አታርቀኝ
    እዝነ ልቦናችን አብራልን🙏😢😢😢

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 10 месяцев назад

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የንስሀ እድሜን ጨምርልኝ አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን፫💒🙏🙏

  • @ለሁሉምመልሥአለው
    @ለሁሉምመልሥአለው 11 месяцев назад

    አቤቱ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን 😢😢😢😢😢🎉

  • @ሸዊትዘ-ክርስቶስ
    @ሸዊትዘ-ክርስቶስ 11 месяцев назад +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @hgtu
    @hgtu 10 месяцев назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 🙏😢

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 9 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel 8 месяцев назад

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የአባታችን ቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ በረከታቸው ይደርብን..
    ወንድማችን አንተንም እመአምላክ በፀጋ ታኑርልን❤🙏

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 11 месяцев назад +4

    ልጄ ሆይ #ልብህን_ስጠኝ መንገድህን ያቀናልህ ዘንድ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ ፳፫፥፳፮🌸

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 месяцев назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን ይስጥልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ከኛ ከክርስቲያኖች አይለየን አሜን!🙏

  • @samerasalem2382
    @samerasalem2382 11 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏💗💗💗

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 11 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @KenzMobile-px2jm
    @KenzMobile-px2jm 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራ✍️😘😘😘😘

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 11 месяцев назад +3

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ልቦናየን አብራልኝ😢😢😢

  • @kidist-m1b
    @kidist-m1b 11 месяцев назад +3

    ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ ከሰደት መልሰኝ❤❤❤❤❤

  • @Nuhamiaklilu
    @Nuhamiaklilu 11 месяцев назад

    አምላ ኬ ሆይ ለ ንስሐ የ ተ ዘ ጋ ጀ ንጾህ ልቦ ና ስጠኝ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የሰመነዉ በልቦናችን ያሳድርልን አምላካችን

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️

  • @SelamMobl
    @SelamMobl 11 месяцев назад

    ቃለኅይወት ያሰማልን
    አምላኬ ሆይ እባክህ ልቤን ክፈተው
    በቃልህ እንድኖር እርዳኝ 😢😢
    እንደኔ በደል ለዚች ደቂቃ አልደርስም ቸርነትህ ይደንቀኛል😢

  • @MariamMariamey
    @MariamMariamey 11 месяцев назад

    Amelakey nuxuh libi sereni ❤🙏amen ❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍመንግስተሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እድሜ፣ለንሰዓ፣ዘመን፣ለፍሰዓ፣ያርግልን

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 11 месяцев назад +4

    .ይህን ቅዱስ ቃል እድሰማ የፈቀደልን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 11 месяцев назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለ ንሰሃ የተዘጋጀ ልቦና ስጠን♥♥♥

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 11 месяцев назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta 11 месяцев назад +1

    ይቅር በለን አምላኬ ለሁሉም ነገር አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 11 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 11 месяцев назад

    አቤቱ ጌታሆይ ለስሓ አብቃን😢

  • @SnshEjej
    @SnshEjej 11 месяцев назад +2

    አሜን

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 11 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ ወንድማችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እውነት ❤❤❤❤❤❤አመሰገንናለሁ❤❤❤❤❤

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍስን የሚለመልም ትምህርት ነው

  • @woolala2787
    @woolala2787 11 месяцев назад +2

    Amen

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew4818 11 месяцев назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @MareshetTsegaye
    @MareshetTsegaye 11 месяцев назад +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @birhanumatewos672
    @birhanumatewos672 7 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለ ንሰሃ የ

  • @ጠበሳ
    @ጠበሳ 11 месяцев назад +3

    😭

  • @Bizuneshwakuma
    @Bizuneshwakuma 11 месяцев назад

    አሜን ንፁህ ልብ ፍጠርልን

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 11 месяцев назад

    እሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @norhor2661
    @norhor2661 11 месяцев назад

    ኣሜን ፫

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 5 месяцев назад

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @dich8570
    @dich8570 11 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! ነገር ግን በ 10:30 ደቂቃ ላይ እና ተያይዞ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል የሚገኘው በመጽሐፈ ኢዮብ ሳይሆን በ ትንቢተ ኢዩኤል ስለሆነ በዚያ ይስተካከል ።

  • @RoziRozi-z5x
    @RoziRozi-z5x Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ግሩም ነው

  • @AbiYemareym
    @AbiYemareym 11 месяцев назад

    ❤❤❤kaleyewt.yasemalen

  • @genetteston9315
    @genetteston9315 11 месяцев назад

    Qaal hiyot yasmaln ❤❤❤

  • @SaAljjj
    @SaAljjj 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tgs542
    @Tgs542 11 месяцев назад +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለ ንሰሃ የተዘጋጀ ልቦና ስጠን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kiyatiruneh
    @kiyatiruneh 10 месяцев назад +1

    አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ላንተ የሚገዛ ልብ ስጠኝ ሰዉ አድርገኝ😭😭😭

  • @FunnyBirds-ss6nk
    @FunnyBirds-ss6nk 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zzaassaa1868
    @zzaassaa1868 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤