አቢሲንያ ቫይነሮች በደብረዘይት Kuriftu Water Park ያደረጉት አዝናኝ ጉዞ | BBOYTOMY33

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 535

  • @Tube-qy6cy
    @Tube-qy6cy 5 лет назад +12

    ዋዉ ማነው የደዘ ልጅ ይመቻቹ የሄዳችሁበት ቸርች ቅዱስ ሚካኤል ነው አዲሱ ህንፃ ቤተክርስትያን አልቆ በማየቴ ደስ ብሎኛል ❤️

  • @ኮመትኩነኝ
    @ኮመትኩነኝ 5 лет назад +44

    ህልሜ ነው ከሚስቴ ጋር በራሴ መኪና እንደምሄድ

    • @user-sd6lv2rx4y
      @user-sd6lv2rx4y 4 года назад +1

      እኔ ልግዛልህና አብረን እንሸራሸር 😋😋😋

  • @PrinceBelliti
    @PrinceBelliti 5 лет назад +142

    Our lives looks so much fun on camera😂

  • @Islam-su2js
    @Islam-su2js 5 лет назад +19

    ቦታው የምረል ስለሰየቹን እነማሰግነለን የኔ ቃውጢዎች

  • @semhalsolomon7805
    @semhalsolomon7805 5 лет назад +3

    I swear I did not know there was a thing as a water park in Ethiopia. Thank you guys for showing us now we're all going!

  • @senilove1590
    @senilove1590 5 лет назад +12

    ቶሚዬ የመጬደብሮኝ ነበር ድብርቴን አስረሳችሁኝ።እዴናቹ ደናናቹ አቢሲኒያ ቫይን ያላቹ😍😍😍

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ወይኒ. መችነዉ. ከስድት ወድ ሀገሬ የምገባዉ.
    ድስ ስትሉ. አይለያችሁ የኔ ቅመሞች

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 лет назад +2

    ስወዳችሁ ጎበዞች ባገራችሁ ምርጥ የምትጎሩ ምርጥ አበሻዊይ ናችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ባገሩ ባህል የሚኮራ ያስደሥተኛል😘😍

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 5 лет назад +3

    እናንተ ብርቃሞች
    ከ ዬኒዬ ውጪ ሁሉም ሰገጤ ናቸው
    Ethio አገሬ ለ ዘላለም ትሳቅ
    ምድረ ግስጥ

  • @knotty50
    @knotty50 5 лет назад +8

    I never seen this place in Ethiopia 🇪🇹 beautiful day❤️

  • @mayakhalifeh18
    @mayakhalifeh18 5 лет назад

    ታቦቱ ያምራል ለአገሬ አብቅቶ ኝ እኔም ለመርገጥ ያአብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን ethiopia ትቅደም በጣም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍😍

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 5 лет назад +3

    እናመሥግናለን ሚካኢል ቤተ ክርሥትያን ሥላሣያቹኝ በርቱ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 5 лет назад +7

    ቶማስ ድምፅህ የለለነ እሚምርው ወይ ስወዳችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ አቤል ምን ሆኖነው ያኮትፍው

  • @fatumayimer7000
    @fatumayimer7000 5 лет назад +3

    ማነው እነዚህን ልጆች በፍቅር የሚወዳቸው ልክ እንደኔ

  • @ethioqueen-19ethiopian16
    @ethioqueen-19ethiopian16 5 лет назад +4

    ቦታውን ስላሳያቹሁን እናመሰግናለን ቶሚዬ እወዳቹሀለው😍😍

    • @SarahSarah-qz7lo
      @SarahSarah-qz7lo 5 лет назад

      የኔ ቀበጦች በጣም ታምራላችሁ ቶማስ በጣም ታምራለህ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 лет назад +1

    ደስታችሁ ደስታየ ነውውውውውው ደስስስስስ ስትሉሉሉሉሉ እፍፍፍፍፍፍ የኔ ምርጥ ዘሮች። ስወዶቺሁሁሁሁሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ደስ ስትሉ😍 ምርጥ የተዋህዶ ልጆች አስደሰታችሁኝ ቤተ ክርስትያን ስትሄዱ😍😍😘😘😘😘

  • @mliakaali5383
    @mliakaali5383 5 лет назад +2

    አቦ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ወላሂ ሰው ሲስቅ ምን ያህል ነው ደስ እሚለኝ ሁሌም ሳቁ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 5 лет назад +20

    ቶሚዬ የኔ እብድ ደስ ስትሉ 😍😍❤አቤል ግን ምን ሆኖ ነው ያኮረፈው 🤔🤔

  • @ማሂሀበሻ
    @ማሂሀበሻ 5 лет назад +12

    ውድ ወንድሞች ማህተም አድርጉ በተረፈ ይመቻችሁ

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 лет назад

    አሪፍ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆችሁሉ ታምራላችሁ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይመቻችሁ በርቱ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክልን 🇪🇹መልካም አዲስ ዓመት 🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹🇪🇹ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ በ ሙሉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @XWRL00
    @XWRL00 5 лет назад +1

    Z video construction n editing is impressive 👏

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza536 5 лет назад

    ወይ ደስ ስትሉ ቶሚዬ አቤልዬ እወዳችዋለው ሰላማቹ ይብዛልኝ ቆንጆዎች

  • @yafeytsisaysisay1881
    @yafeytsisaysisay1881 4 года назад +1

    VeeryGooD

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 лет назад +3

    ያቀራረፅ ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ባርች

  • @ritatube6740
    @ritatube6740 5 лет назад +1

    betam arif neber koyetachehu,serkesu mahal lay demo Tomy yanten aynet demtse semechalehu,betekirestiyan hedachu mamesgenachu demo betaam yakoral!!! erasehin selasamemeh ayzoh Tomiye. love you guys !!

  • @YouTubechannel-yq7jk
    @YouTubechannel-yq7jk 5 лет назад +2

    አቦይመቻችሁ እማየ ትሙት ደስ ብሏችሁ ሰውን ደስ ታሰኛላችሁ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @oneofi4180
    @oneofi4180 5 лет назад +5

    How could u not want to be friends with him. He is so fun to be around

  • @bettyjoseph4327
    @bettyjoseph4327 5 лет назад +1

    Betam yamral 😍😍😍👌👌👌
    Botaw yet new

  • @fahmifeysel3111
    @fahmifeysel3111 5 лет назад +3

    Ur killing it bro🔥🔥🔥

  • @firdosfirdos5696
    @firdosfirdos5696 4 года назад

    ወይኔ ቶሚየ ክክክክ ከመውደቅህ ቁልፋቸውን መሥበርህ 😂🤣😂🤣🤣

  • @ኡሚየኔአለኝታ
    @ኡሚየኔአለኝታ 5 лет назад

    ውይ ስታምሩ አይለያቹ ፈታ ዘና ነው ያረጋቹኝ በተለይ የቁልፉ ክክክክክክ እንዴት ነው ቅንጭላትክ አለመፈንከቱ

  • @hanahana1184
    @hanahana1184 4 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ይብለጥ ደሞ ውበታችሁ ደምቆ የታየኝ ቤተ - ክርስቴን ግቢ ውስጥ ሳያችሁ " በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አክብር " የሚለውን ቃሉን ስላየሁት ውበታቹን አደመቀው ተባርኩ አይለያችሁ ምርጦች 😘😘😘

  • @cecelila5844
    @cecelila5844 5 лет назад +2

    This was such a fun vlog! Thank you for sharing and we'll be waiting for more videos lol Your fan from Boston, MA

  • @Ethiopianexposer
    @Ethiopianexposer 5 лет назад +2

    It actually looks good. Cheers Ethiopia hopefully If I save up enough I will open a business in the motherland.🤞🤞

  • @tinahabte9038
    @tinahabte9038 5 лет назад

    Tomiyeee feta aregachugh yimechachu Ethiopia’s lezelalem tisak!

  • @medi7464
    @medi7464 5 лет назад +1

    ባርችየ

  • @funnyethiopiavine922
    @funnyethiopiavine922 5 лет назад +3

    abel be happy for the next video

  • @ibrahimmohammed7242
    @ibrahimmohammed7242 5 лет назад +5

    "ጋሪውን ፈረስ ነው የሚነዳው" ተመችቶኛል

  • @kemilakemila7608
    @kemilakemila7608 5 лет назад +3

    ተናፍቃችኋል አይቸ ስጨርስ ደሞ እኮምታለሁ

  • @hanatamura5475
    @hanatamura5475 5 лет назад +1

    ድምፅህ ገራሚ ነው 👌👌👌👌ቶሚ

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 5 лет назад

    የሉና አንገት ግን ሰላም ነው?፣ ሁሉም አንቆ አንቆ አንገቷን ቀጫት እኮ! ብቻ በጣም ደስ ይላል ይልምድባችሁ

  • @abushyekolotemary
    @abushyekolotemary 5 лет назад +2

    Ymechachu friendoch!

  • @dawitmay2512
    @dawitmay2512 5 лет назад

    So funny guys የቁልፍ ዲዛይን የሰራው ልጅ ተመችቶኛል ።

  • @ሀይልየእግዛብሔርነው

    ዋ............ው ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፋቹት❤❤❤❤❤

  • @afomihabeshawit7140
    @afomihabeshawit7140 5 лет назад

    Yene ebdochi swedachihu eko tebareku

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 5 лет назад

    ዮኒ ከባድ ሰው አድናቂህ ነኝ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 5 лет назад

    እ/ር ለሁላቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @embateteshla1585
    @embateteshla1585 5 лет назад

    አይ ቶም አሰካኝ አይዛን ጥሎብኝ ስዎዳቹሁ በጠም ነዉ ምታምሩት ቶም አብል ዬን ስዎዳቹሁ ሠለመቹሁን ያብዘልኝ ሌኛም ፀልዩ ያሰብናዉ ታሰክቶ አገር እንድንገበ በታራፋዉ ስዎዳቹሁ ሠለም ሁኑልኝ

  • @selamawitteshome7659
    @selamawitteshome7659 5 лет назад

    #nice video n i rly wanna try the water fall tho

  • @merongebeyehufhyd428
    @merongebeyehufhyd428 5 лет назад

    Natish &T&A mahatebachun eserut Atifitut yebelete tamiralachu bemitwodut lileminachu tafachoch 👍👍👍

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 лет назад +4

    የታደለ ጓደኛጋ ቤተሰብ ጋ ይዝናናል እንደኔ ያለው በጭንቀት በሰው ሀገር ዘመኑን ሁሉ ያሳልፋል

    • @LoveYou-zc2sj
      @LoveYou-zc2sj 5 лет назад

      አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል በዩቱብ መስኮታ ማየታችን እራሱ ትልቅ ፀጋ ነው እናመስግን እስኪያልፍ ያለፋል😓

    • @seaditube7527
      @seaditube7527 4 года назад

      ሳሂህ ሁቢ ግን ኢንሻ አላህ ያልፋል ለኛም ተራ ይደርሰን ይሆናል

  • @ወሎየዋ-ኸ9ጀ
    @ወሎየዋ-ኸ9ጀ 5 лет назад +1

    አቤልየ ምነዉ የኔብርቱካን አኩርፈሀል ቶምየ ዛሬ ደሥብሎሀልዩኒየማር

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ

    ቶሚ ቆንጆ ዲምፅህ የለለ ያምራል አቤሎ ደግሞ ደብሮታል ዲካም ይሆን አፉ ተዘግቷል

  • @hawahesan2147
    @hawahesan2147 5 лет назад

    ቶምዬ የኔ ባሪያ ስወዳችሁ ሳቃችሁ ያምራል ሁሌም ሳቁልኝ ውድድድ

  • @yadenetariku3124
    @yadenetariku3124 5 лет назад +2

    Wowwww yihe nager lekas Ethiopiami ale ena kezi baftnat warje motche naber egizabher yimsgen gin terfkuni

  • @bellisimaj4997
    @bellisimaj4997 5 лет назад +3

    I loved watching this video it’s so inspiring seeing all these young bosses doing their thing! abelo gn u had that why I have to do this look when ever the camera is on yo face over all Issa fun vlog

  • @nbsamri6053
    @nbsamri6053 5 лет назад +4

    Weyne yoni shuruba sisera yamrbetal 😋

  • @kukueshetu9836
    @kukueshetu9836 5 лет назад

    BEST VLOG EVER DO endeziyanet moreeeeeeeeeeeeeeee eshi

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አብሰሶ ነጻነታቹ እዴት ያስቀናል አቤሎ ግን ምነው አኮረፍክ ውድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @maedinfeyisa7746
    @maedinfeyisa7746 5 лет назад +6

    Abela men honakei nw yakorafkawei tommy hulum fata nw metargi betam tamralcwei demo head endat nw betrfaii😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samajao3490
    @samajao3490 4 года назад

    ቶም በጣም ፈታ ነው ያደረከኝ

  • @Sarahsarah-ow8ny
    @Sarahsarah-ow8ny 5 лет назад

    ምርጥ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ ከልበ

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 года назад

    ዋውውውውውበጣም.ደስ.ይላል

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 лет назад +1

    በጣም ነው እምታመሩት ውድድድ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад

    ደመናው እንዴት ያምራል😍😍😍😍😍😍

  • @belnesalm6555
    @belnesalm6555 5 лет назад

    ደብረ ዘይት ሀገሬ የኔ ሁለ ነገር ናፍቀሽኛል

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +2

    ውዶች ፀጉራችሁን አሳጥሩት በወንድሞቼ ስለማውቀው ነው ሰውነት ያከሳል ለወንድ ልጅ ብዙም ደስ አይልም መብታችሁ ነው አውቃለሁ ግን የእውነት አያምርባችሁም

  • @ethio-net3540
    @ethio-net3540 3 месяца назад

    Bboy ahunm ayewalew man

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 5 лет назад

    Ede American mesilogn neber gin yegnwa kurftuu nati leka
    Wow.biyyaa koo bishoftuu Bayy'ee si jaladhaa dhugaa
    Bertu len yegna wudochi

  • @hanatubehana2119
    @hanatubehana2119 4 года назад +1

    ke keni iske mata chfara sinega tuhati bete kirhsitani yikiri belachu yhuni gini egiziabihermi masitawesi :: koyi yene tiyake abeli lemini ayisomimi ,??? tomi betami gobezi lijochu le mebilati ha bilo nebere bohala tomi mayi somi sewi jemiru sitil hulumi aferu turu gohadana maleti enide tomi ayineti newi le siga bicha sayoni le nefsimi miyasibi gobezi tomi ❤👍

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 5 лет назад

    Keep it guys

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    የት ነው ደብረዘይት በናታቹ ባቀው ደስ ይለኛል የት አገር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +2

    ቶሚየ ቀዉጢ💕 ነዉ ድምፅክ
    ዮኒየ ስወድክ💕 ለካ ይሄም ኣለ
    ኣቤልየ💕😏 ዛሬ ዶሞ ሙዱ ኣልተመቸህም መሰለኝ ዝም ኣልክ ቦታዉ ስለ ኣሳያቹን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 5 лет назад

    Yetiketiwan Wagaa Binegirun Arriff Neber hasabiwa Isiwa Nati Mezinanat Mani Yixelali Inyam Kachii Indinil Asibenibet Isik Nigarun

  • @kenbotube3654
    @kenbotube3654 5 лет назад +1

    ጏደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል ብራዘሮች

  • @fafitube1258
    @fafitube1258 5 лет назад

    ዋው ቦታ ያምራል

  • @medhanitabebe4876
    @medhanitabebe4876 5 лет назад +1

    I love seeing you guys. Y’all crazy 😜

  • @kemilakemila7608
    @kemilakemila7608 5 лет назад +2

    ተመችቶኛል

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 5 лет назад

    Yo, kids i like your show. You make me feel good and i enjoy it. Keep up your show ethiopia is beautiful. Peace

  • @እማእማእይወቴ
    @እማእማእይወቴ 5 лет назад +1

    ወይኔ ሰፈሬ አመሰግናለሁ ስሳያችሁኝ

  • @ZewdalemHyleZewdalemHyle
    @ZewdalemHyleZewdalemHyle 5 лет назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ አያለያቹህ

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 4 года назад

    I see a little bit of Eddie Murphy and Martin Lawrence and Chris Tucker in you ☺️

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 лет назад

    Setameru ueb konjoooo nachehue 😘

  • @safas535
    @safas535 4 года назад

    ስወዳቹ የኔ ፍልቅልቆች አብየ ምነው አኩርፋል በተረፈ እወዳቹሁ አለሁ

  • @remedanelias8683
    @remedanelias8683 4 года назад

    Oh laltewsene qen kTube riqe nbr,Ena des yilal 1k Subscriberochn magnetih☝✊👊👍

  • @emu1070
    @emu1070 5 лет назад +2

    ጥሎብኝ ስወዳቹ እኮ ማሮቼ አይለያቹ

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 лет назад

    ዋው አምሮባችሀል

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 года назад

    ስታምሩ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #ቶሚዬ *በጣም* *አማረብክ*
    #2pac *መሰልክ* *እውነት*
    #ዳንስ *ትጠላለክ* 😂😂

  • @markaawiofficialchannel
    @markaawiofficialchannel 5 лет назад

    mr denaaanash i have greeted you

  • @dawittt6893
    @dawittt6893 5 лет назад

    Your child time is pause guys now your time paying pause and Ford 😂 😂😂😂

  • @tgtube7953
    @tgtube7953 5 лет назад +1

    ቶሚዬ እብድ ቀወጠው በጩኸት አቦ ደስ ስትሉ

  • @Emantube19
    @Emantube19 5 лет назад

    ykr ybalchu bazhi tagur new end betkirstan

  • @ያብK
    @ያብK 5 лет назад

    ውይ ሲያምር ልጅን እወስደዋለሁ

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 лет назад

    ያምራል አብሪያቹ ነበርኩ ቶሚ ይቻማቹ

  • @netsanettesfaye4573
    @netsanettesfaye4573 5 лет назад +3

    እንደናንተ ወጣት በአሁን ጊዜ አይገኝም ደ.ዘ ደሞ የሌለ ውብ ነች

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 5 лет назад

    Woow nachu selamachu bezitttt yebeli yamral

  • @zinashetasefaye3012
    @zinashetasefaye3012 5 лет назад +16

    Ya DZ lij balone yekochage nabare ❤️

    • @zinashetasefaye3012
      @zinashetasefaye3012 5 лет назад +3

      @@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ DZ ya Ethiopia ayedalache enda? 😂

    • @LoveYou-zc2sj
      @LoveYou-zc2sj 5 лет назад +2

      የደ ዘይት ልጅ ብትሆኚ በነፃ ምትገቢ መሰለሽ ባይሆን የሀገራችን ኩራት ታድለን ለማለት ፈንታ የደ ዘይት ባልሆን ምናናምን ባይሆን እዛ ከመጣው ትቀበይኛለሽ 💖

    • @zinashetasefaye3012
      @zinashetasefaye3012 5 лет назад

      .... Lamametate yabekakena DZ kaze yabalate bezu garame nagare alate..... Kafeya begabame ya transport yalabegene😉

    • @LoveYou-zc2sj
      @LoveYou-zc2sj 5 лет назад

      @@zinashetasefaye3012 አወንዳዛ እሺ ይሁንልሽ እኔም ልምጣ ብል ደርሶ መልስ 90 ብር ቢሆን ነው 😊ለማንኛውም ይመችሽ

    • @ihope5206
      @ihope5206 5 лет назад +1

      Me too😁😁😁

  • @kalekidanyemaryamlij5484
    @kalekidanyemaryamlij5484 5 лет назад

    የኔ አብዶች ስወዳችሁ አካ 😅😍😍