ሶፊ እውነታውን ሳልረዳ ፈርጄብሻለው እውነታውን ስላወኩኝ ይቅርታ🙏🙏🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 545

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f 8 дней назад +108

    ሶፊ የኔ ጀግና የምትሉ እስኪ❤😢🖤
    የኔ የዋህ 🥺🥺🥺😥😥

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i 8 дней назад +170

    ኤንዲየ ከቶፊቅ ጋ ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች እየለቃቀማችሁ አታምጡባትከሷ የሆነነገር ወስደው ለመሄድነው የሚሆነው 😡

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 8 дней назад +5

      መልሰው ልቧን ሊሰብሯት ነውጅ አይጠቅሟቴም😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 дней назад +1

      ደገመውልቧንሊሰብሯትነውእንጅ,ስቃአይተዋትነውደግሞ💔💔💔💔💔💔

    • @Umumer-u8y
      @Umumer-u8y 8 дней назад +1

      ደምሪ ኝ ልደምርሽ

    • @Umumer-u8y
      @Umumer-u8y 8 дней назад +1

      ​@@Hayu-d8p ደምሪ ኝ ልደምርሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 8 дней назад +1

      ​@@Umumer-u8yመልሽ ውዴ ደመርኩሸ አትለፊኝ

  • @zizusyt-w7q
    @zizusyt-w7q 8 дней назад +96

    አላህ አንድ ነው መልእክተኛ መሀመድ ሰ,አ ,ወ የኛ ውድ ነብይ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 дней назад +142

    በእስልምና ቅም አይፋቃድም ራሞዳን ዳርሶል አውፍ እንባበል😢😢😢 ያምትሉ ለይክ😢😢😢😊😊😊

    • @hhht597
      @hhht597 8 дней назад

      በጣም ወላሂ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JamilaSy
      @JamilaSy 8 дней назад

      በጥምውላሂ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 8 дней назад

      እሪመዳንደረሠብሎአዉፍበሉኝ ማለት የለም ሦሥትቀንድረሥ መኮራረፍአይቻልም ግን እደፈለጉ ሥናገሮኖረዉ ሪመዳንመጣ አዉፍበይኝቢሉ አልሠማቸዉም

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 8 дней назад

      በጣም ወላሂሂሂሂሂሂ❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 8 дней назад +1

      @@Zade-h7p ነበርባይሠበር😁

  • @ousmanseid-l7o
    @ousmanseid-l7o 8 дней назад +63

    እረ በአላህ ኢንዲን 100k እናስገባዉ እምትሉ

    • @Shamatub
      @Shamatub 6 дней назад

      አዎ ወላሒ ለኢንዲ ይገባዋል100k ይግባ

  • @دلوعه-ف8ل
    @دلوعه-ف8ل 8 дней назад +62

    ሶፊ አሁን ላይ ሠላሟን አግኝታለች አትረብሿት ተዋት ትኑርበት የምትሉ

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 8 дней назад +113

    1ነኝ 👍 ማነው ሶፊ ስትከፋ የሚደብረው🎉🎉

  • @qameriyayoutue9091
    @qameriyayoutue9091 8 дней назад +76

    እቺ ልጅ ብዙ ተጎተሌቺ ተሰብራሌቺ በቃ ተውዋት😢😢😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 8 дней назад +1

      ውዴ ደምሪኝ እባክሽ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 дней назад

      በትክክልውዴበጣምተሰብራለች😢😢😢😢

    • @qameriyayoutue9091
      @qameriyayoutue9091 8 дней назад

      @@setedegnuw4503 እሸ❤️

    • @qameriyayoutue9091
      @qameriyayoutue9091 8 дней назад

      @@Fafi-l6d አዎ በጠሚ ልቡዋ ተስብሩዋል ግን ማንሚ ሰው አልተራደትሚ 🥺🥺

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 дней назад

      @qameriyayoutue9091 በትክክልእሱፈጣሪይጠግንላትአሁንምበማስመሰልቀርበውአንድነገርእንዳያደርግዋት እፈራለሁ እስዋ ሲበዛ የዋህነች

  • @Susu143j
    @Susu143j 8 дней назад +29

    ሁሉም ገደል ይግቡ ሶፊ እራስሽን ጠብቂ😢

  • @Zehara244
    @Zehara244 8 дней назад +47

    አሁንም እዳይጎዷት ተዋት ኤንዲየ የተሰበረን ልብ ከአላህ ዉጭ ማንም አይጠግነዉም sofiye ደሞ ብዙ የዋህ አትሁኝ ይሰብሩሻል የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢❤

    • @Umumer-u8y
      @Umumer-u8y 8 дней назад

      ደምርኝ ልደምርሽ

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 8 дней назад +64

    እኔኮ የሚገርመኝ ሶፊ ስትስቅ ወደ ፊቱ ደስታዋ ስትመለስ መልሰው ለመስበር የሚሮጡ ሰዎች አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ሶፊ ከመጥፎ ሰዎች!:::

  • @HayatMusema-e5i
    @HayatMusema-e5i 8 дней назад +19

    ሶፊ የደረሰብሽ ነገሮች ከባባድ ነው ቢሆንም ግን አልፎል
    ቤተሰቦችሽን በተለይ አባትሽ ጋር ሒጂና ዘይሪው ዱአም ተቀብለሽ ነይ ለትንሽ ጊዜ yenesu nafqot alebshe be teley ye abat nafqot kebad new ke sedet wede hager ketemelshe buhala betesebocheshe gar yehedshe aymeslenew selezy hijina zeyriyachew bay ngn odiense mn telalachu

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 8 дней назад +44

    #ሶፊነቴ የበዴለሽን ይቅር በይ አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል እና ነገር ግን እንዴ በፊቱ አታቅሪቢቸው❤❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 8 дней назад +28

    ሶፊዬ የኔ ጠበለል እደዉ ስት ሰዉ ነዉ የበደለሽ ያአላህ😢😢😢😢😢ኤድ ደሞ አተ ስነሰረአት ይኑርህ ማንም ጋር ታረቄ እያልክ አታስከፋት እስኪ በቃችሁ ተዋት ትኑርበት በክፉ ቀን ከጎኗ ያልሆኑ አሁን ምንም አይሰሩላት ቀርቀቦ ሁላ ደጋሜ ሊጎዷት ነዉ አሁንም ይቅርታ እሚሉት

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 8 дней назад +73

    ይችን የምታነቡ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AzizaAli-h9h
    @AzizaAli-h9h 8 дней назад +62

    ገና ያለቅሳሉ እሷን ያስለቀሷት በሙሉ😢😢😢

    • @Umumer-u8y
      @Umumer-u8y 8 дней назад

      ደምርኝ ልደምርሽ

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 8 дней назад

      ishaa Allah😢😢tkkl

    • @SfddFhfhu
      @SfddFhfhu 7 дней назад

      ❤❤❤ኢንም ያለቅሳሉ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 8 дней назад +29

    #ላኢላህ ኢልላ አንተ ሱብሃነከ ኢንኒ ኩንቱ ሚን አዝዛሊሚይን"
    ረሱል(ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡
    “ በአንድ ሰው ላይ ጭንቅ ሲደርስበት ወይም ከዱንያ ጉዳዮች ፈተና ሲደርስበት ዱዓ ሲያደርግበት የሚገላገልበትን ነገር አልነግራችሁምን ? የዘንኑን ( የነብዩ ዩኑስ ) ዱዓ ነች ። ካንተ በስተቀር የሐቅ አምላክ የለም ። ጥራት ይገባህ ። እኔ ከበዳዮቹ ነኝ :: ”
    « ሶሂህ አልጃሚዕ : 26 05»

    • @سميرايايو
      @سميرايايو 8 дней назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 дней назад

      ሰሂህ ስለሏህ ወአለይ ወሰለም✅

  • @H̤i̤w̤e̤-p2q
    @H̤i̤w̤e̤-p2q 8 дней назад +35

    ማናዉ ሶፊያ የኔ ጀግና የምትሉ

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n 8 дней назад +7

    እኔን እኮ እሚገርመኝ እደፈለጉ ልባችንን ከሰበሩ በዃላ መነሳታችንን ሲያቁ ይቅርታ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 дней назад +13

    በአላህና በመጨረሸው ያመነ ሰው ወይ ዝም ይበል ወይም ጡሩ ይናገር አሉ የኛ ውድ ነብይ🌸🌸🌸☝️

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 8 дней назад +20

    ሶፊ ማለት ደግ አስተዋይ ነች ግን ማንም እንደፈለገ እየሆኑ ይቅርታ ማለት ጥሩ ነው ግን በሶፊ አይፈረድም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 8 дней назад +33

    ዞርበይ ምንድነሽ አንች ደግሞ የማንንም ልቅምቅም እያመጣችሁ ልጂቱን አትረብሿት ተዋት ትኑርበት እባካችሁ ተፋቷት👌😘😢😢

  • @hayat-2-7
    @hayat-2-7 8 дней назад +11

    የኔ ቆጆ ይቅታ ከጠያቂ ይልቅ ይቅርታ አድራጊዉ በላጭ ነዉ ለአላህ ብለሺ ይቅር በያት

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 8 дней назад +12

    ሁሉም ኡነቱን ሢያቅ ይቅረታ ይጠይቃል የኛ ነበር ጀግና

  • @DfyFty-un3ho
    @DfyFty-un3ho 8 дней назад +11

    ሦፊያን አታሥከፏት ተዋት እስኪ ትኑርበት ሶፊያ የኔማር አይዞሽ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir 8 дней назад +24

    ይቅርታ,,ያለሺን,,ሆሎ,,እቤትሺ,,እንዳታሰገቢ,ነቂእሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeramMustefa
    @MeramMustefa 8 дней назад +20

    ወላሂ ሶፊን ታስጎዳት አለህ እነኝህን መርዝ ሴቶች እያመጣህ ለተኮል ነው የሚጠጓት ተላላኪወች ናቸው ወላሂ ይቅርባት

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 дней назад

      በትክክል

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 8 дней назад +1

      ሀሳብሽ እንዳለ ሁኖ አትማይ ሆ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 7 дней назад

      አዉፍታን ለጠየቀ አዉፍ ማለት ሀጅር አለዉ ብትጎዳም አዉፍ ማለትም ዝምድና መቀጠል አደለም ላጠፋሁት ጥፋት እያለች ካመነች ጥፋታን እውፍ ባያት ሶፊ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 8 дней назад +15

    ሶፊዬ ቀና ብለሽ ስላዩሽ ነው ገና ብዙ ታምር ትሰሪያለሽ ሶፊዬ ጀግናዋ ወደ ፊት 💕💕💕💪💪💪

    • @ኢክራም
      @ኢክራም 8 дней назад

      አወ ጀግና ሴትእኮናት ደሞምአውፍመባባሉምጡሩነው

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 8 дней назад

      ​@@ኢክራምቢታረቁ ደስ ይለኛል ግን መልሰው ይጎዷታል

  • @berhmeth
    @berhmeth 8 дней назад +14

    ኢንዲዬ ወድሜ እሰሶፊዬን አደራ😢😢 እዳታስከፋብን 😢😢😢 ስትከፋ ማየት አልፈልግም

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 8 дней назад +4

    ይቅርታ ተቀበይ ማማዬ አላህ ከነወጀላችን ይቅር ይለናል

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 8 дней назад +6

    ሶፊ ይቅርታ አርጊላት መልሠሽ አትጠጊያቸው ውዴ ለአሏህ ሥትይ

  • @Feteheya
    @Feteheya 8 дней назад +29

    ሶፊዬ የኔ የዋህ😢❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 8 дней назад +10

    ገናብዙ ታያለሽ እባሽ የትይደርሳልብለሽ ሁሉም እጅሽ ላይነዉ የሚወድቁት😢😢🎉🎉❤❤

    • @HehsHeh-b4l
      @HehsHeh-b4l 7 дней назад

      ትክክል ገና እግሩለይ ይወድቃለሉ😢😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 8 дней назад +14

    ሶፊዬ የኔ ጠንካራ ሴት❤🥰🥰🥰ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅር በያት ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ማማዬ❤❤🥰🥰

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 8 дней назад +4

    ሶፊዬ የኔ ውድ አይዞሽ አጥፍቻለው ብለው የሚመጡትን አፉበዪኝ ሲሉሽ አፉበያቸው የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤እያንዳንዱን ሀቅሽ እያወጣልሽ ነው ሰው ላይ መፍረድ ዋጋያስከፍላል አቃለው

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 8 дней назад +2

    የኔናት ሶፋ እራስሽን ጠብቂ ፈተና ሲበዛ አላህ የተሻለነገር አስቦልንነው አችም ከአላህ ጋር ጠካረሁኔ ደሞ ስለበደሉሽ ነገር ክፉአታውሪላቸው ካች የሆነነገ ፈልገውነው ውድድድድ❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 8 дней назад +4

    ኤዲ ለሷ ማይሰማሙ ሰወችን አታምጡባት ወላሂ ሶፊ ተከፍታ ማየት አፈልግም አብሸሪ ሶፊየ ይቅርታ አላህ ይወዳል ግን አትቀራረቢቸዉይቅር በያቸዉና ከነሱ አትድረሽ

  • @AilfiaRadi
    @AilfiaRadi 8 дней назад +3

    ሶፈ የኔ ቆጆ ❤❤አውፍ መበበል ጥሩ ነው ግን አተስጥጊ ሰው❤🎉ኮስተረ ሁኚ በተረፈ ሰለምሽ ይብዘ

  • @Taybial2022
    @Taybial2022 8 дней назад +4

    ሶፊየ አውፉ በያት ግን ደግሞ ብዙም ሰው አትመኝ አይዞሽ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 8 дней назад +2

    ሶፊዬ ይቅርታ በያት ይቅር ባይነት ትልቅነት የኔ ውድ አብሽሪ ተረጋጊ አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል 🥰

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin 8 дней назад +3

    አሁን ሳቀች ብላችሁ ነው የኔ ውድ አብሽሪ ሶፊየ ገና ትስቄለሽ መች ሳቅሽና

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 8 дней назад +5

    ይቅርታ ማለትዋ በቂ ነው ሰፊ ደግሞ አታካብጂ❤

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 8 дней назад +1

      የተሰበር ቅል መልሶ አይጠገንም መልሰው ይጎዶታል ከቶፊቅ ጋር የሚተዋወቁ ሁሉ አውቀውነው ወላሂ ደሞ አላህ ያቃል

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 дней назад +2

    ኢንዲ እነዚህ ከሀዲወቹ ናቸው አሀንም ሶፉን ተጠግትው በሶፊላይ ሌላ በደል ሊያደርሰባት ነው
    አሀንም በዚህ ቻናል መትፕው እራሳቸውን በሶፊ ስም መጥተው ቻናላችፕውን ለማሳደግ ነው ።
    ሶፉ የዋህ ናት ይቅርታ ልታደርግላት ትቹላለቺ ግን አይጠቅሞትም። አላህን ፍሩ እሶፊላይ የፈዳቺሁ ሁሉ አላህ ደርሶባቹሁ እዩት።

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 8 дней назад +3

    ኢንዲየ ይቅርታ ከቶፊቅ ጋ ግንኚነት ያላቸውን ሰወች አታስታረቃት ምን አልባት ተልካስ ቢሆን ሰሙ አሁንም በጣም ነበር የማከብርሺ እዲት ሳትጃት ቀረሺ ሶፊ ይቅር ብትያት እራሱ መደዋወል መፃፃፍ ቤት መምጣት ወይም መሂድ አያስፈልግም

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 8 дней назад +19

    ሶፊ በርች ዱአ አድርጊ ለሊት ዘጠኛ ሰአት አልርም እሞላሺ በዱአሸ በርች አላህ ለሁሉም መልሰ አለው🎉🎉🎉🎉

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 8 дней назад +3

    ይቅርታዋን ተቀበያት ሶፊዬ አብሽሪልኝ የኔዉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 8 дней назад +2

    የኔጀግና ደግ አረገቻቸው ኤንዲ እባክህን የተሰበረ ልብ መልሶ አይጠገንም ከዛኛው ወገን እየመጡ ልጂቱን አይረብሿት አታምጣባት 😢😢😢

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 8 дней назад +5

    ኤንድ ወንድሜ ምናቸውንም ከተውፊቅ ጋ ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች እያመጣህ አታስቸግራት እባክህ ሊጎዷት እንደሁጅ ሊጠቅሟት አይደለም ቆይ ከዚህ በላይ ምን ትሁንላቸው ነው ስላልሞተችላቸው ነው እንታረቅ እያሉ እየመጡ የሚዛዝኑት ድጋሜ እንዳይለመድህ ኤንድ እረፍ እረፍ ድጋሜ ስታለቅስ ዘለላ እንባ እንድፈሳት አልፈልግም ሶፊየ አብሽሪ እህቴ ❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 8 дней назад +2

    ሶፊ የኔ ማር ይቅር በያት አላህም ይቅር የሚለን ሠወችን ይቅር ስንል ነውና አፋ በያት ግን ከሂወችሽ እንዲገቡ በፋፁም አትፋቀጂላቸው

  • @NebiyatBedru-db8bw
    @NebiyatBedru-db8bw 8 дней назад +17

    የመጀመሪያ ነኝ🎉🎉🎉

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 8 дней назад +3

    ይቅርታማድረግትልቅነትነውሶፊየ ይቅርታአድርጊላት

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 8 дней назад +3

    ❤🎉😢ሶፊየ የኔማር 😢❤🎉ትክክልነሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነዉ ተይዉ አትቅረቢያቸዉ😢ለራስሽ ስራሽንስሪ

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 8 дней назад +23

    ሶፈየ በርችልኝ ወደሖላ እንዳትመለሽ ወደ ፊት ተጏዥ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 8 дней назад +3

    ኤንዲ ለምችድነዉ ተዉኝ ካለች ተዋት ኧረ ትኑርበት😢😢😢

  • @mohamohd11
    @mohamohd11 8 дней назад +3

    ሶፊ የኔ ቆጅ የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤❤❤❤ ላላብለሽ ይቅር በያት ግን ብዙ አትቅረቤያት አች ሴ በዛ የዋሰለወሽ ሰወች እየጎዱሽነዉ❤❤ አች ገና ትልቅደረጃትደርሻለሽ

  • @HehHeye-tb4ir
    @HehHeye-tb4ir 8 дней назад +3

    ማናው ሶፊያ የኔ ጆግና የምትሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 дней назад +4

    ሶፊየየኔቆንጆአይዞሽእውነት,እናማህተብትመነምናለችእንጅአትበጠስም,ሁሉምለበጎነው,ይቅርታደግሞአይጎዳሽም,የኔቆንጆህመምሽያመኛልግን,ይቅርታእስከአሉድረስተቀበያቸው,የኔጀግነዋ,ታማኟጎንደሬ,ጎንደሬወችእኮስንወድእንጂስንጠላእሬትነን,ግንየኔጀግናእህትአይዞሽ❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 8 дней назад +5

    ሶፊ ይቅር በያት አላህም ይቅር ባዮችን ይወዳል እና

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 8 дней назад +7

    ኤንድ በናትህ ተው ሶፊን አታሥከፍት እደንዴ አትጃጃል ተዋት ትሳቅበት😢😢😢😢 በቃ ተዋትበቃህ

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 8 дней назад +2

    ከቶፊቆ የሚመጡትን አተቀበይ አሁንም ለማጥቃት ነዉ አላማቼዉ ማንንም አትመኒ ሶፊዬ❤❤

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 8 дней назад +5

    ሶፊየ አፉበይኝ ላሉሽ አፉበይ ግን ተጠንቀቂያቸው

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 7 дней назад +3

    ስፍያ ይቅርታ ጥፋታን አዉቃ ይቅርታ አድርግልኝ ስትልሽ ይቅርታ አድርጊላት እረመዳነዉ አፉተባባሉ አላህ አይወድም እደትስነዉ የምትፅሙት ከዝህሁላሰዉጋ ጉሚ ጥሩ አይደለም ለአላህብለሽ የበደሉሽንሁላ ይቅርበያችዉ እነሱ ከአላህጋ ይተሳሰቡ ስፍያ አለባበስሽንም አስተካክሊ ወደዉጭ ስትወጭ እህቴ ጅማሽም ሸሪአ የማይፈቅዳችዉን ነገሮች አትስሩ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ሶፊዬ ይቅር ባይ ነች የኔ ገራገር እህት😢❤❤❤❤ ሰሙም ጥፋት አጥፍተሽ ውስጥሽ ሰላም አለማግኘቱ በጣም እድለኛ ነሽ ❤❤❤❤ሶፊዬም ይቅር በያት በድያለሁ ብሎ ይቅርታ የጠየቀንም ማበረታታት ስለሚሆን❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 7 дней назад +1

    እንዲ ቆራጥ ሁነሽ ነው ማየት እምንፈልገው አይዞሽ ሶፊየ አስመሳይ ምን ፈልጋ መጣች

  • @SonySony-zp5gg
    @SonySony-zp5gg 7 дней назад +2

    ይቅርታዋንተቀበያትግንአታቅርቢትእሽ
    አላህምይቅርባዮችንይወዳልሶፉየ

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 8 дней назад +2

    እረ ሶፌየን ታዋት ሰላሞን ታግኝበት የኔ ፌዱሻ ሁሊም ሳቄልኝ የሀይሜና የቡራየ ነገር ቀኔን አጨልሞብኛል ለራሴ ደሞ ሊላ ችግር አታምጡብኝ😢😢😢

  • @WorknesheMsganaw
    @WorknesheMsganaw 8 дней назад +2

    ኤንዲ እሷን አናግረዋት እራሷ ፍቃደኛ ካልሆነች አንተ እያመጣህ አታስጨንቃት ወንድሜ

  • @FatumaHussen-t2r
    @FatumaHussen-t2r 8 дней назад +3

    በቃ ከይቅርታ በላይ የለም ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋ ጥፋቷን አምና ይቅርታ ቤትሽ ድርስ ከመጣች ይቅርታ በያት ሶፊ🙄😊

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ሶፊዬ የኔ የዋህ አይዞሽ በረች❤❤

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 8 дней назад +1

    እየመጣችሁ ልቦን አታድርቆት ተዋትበቃ ሁልሽም የቆፈርሽ ጎዶ ትገቢያለሽ በቃ እህታችንን ታፋቶት እደ😊😊

  • @yuotub1126
    @yuotub1126 7 дней назад

    ተረዳት ኤዲ ብትበሳጭም የተበደለቹ ያህል ይሆናል አብሽሪ ሶፊ የኛ ፈዲሻ በርቼ አላህ የልብሽ ምሻት ይሻልሽ

  • @Zedየአላህባሪያ
    @Zedየአላህባሪያ 8 дней назад +4

    የመጄመሪያነኝ 🎉❤❤❤❤ሶፊየአብሽሪእህቴ

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 7 дней назад +1

    ሶፊ አዉፍ ባያት ላለፈዉ ለቀጣዪ እራስሽን ጠብቂ🎉

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 8 дней назад +14

    ሶፍየ መልሰሽ ሰው እንዳታምኒ ይጎዱሻል ተጠንቀቂ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Umumer-u8y
      @Umumer-u8y 8 дней назад

      ደምርኝ ልደምርሽ

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 8 дней назад +2

    የኔ ውድ አንች እኮ ጠንካ ነሺ ውዴ የሶፊን ቁጥር እምታቁ ❤❤❤❤

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 8 дней назад +6

    ኤዲተዋት በጣምልቦተሰብሮል ሶፎያየ የኔስብራት የኔውድ ወደፊት

  • @missyemehamed
    @missyemehamed 8 дней назад +1

    ሠሙየየጥቷ የጧታ የሣቃችን ምጭ ነበረች እኮ ምርጥልጅ ናት ይቅርታ ትልቅነት ነው

  • @KittuBittu-ds5yl
    @KittuBittu-ds5yl 8 дней назад +5

    Addaraa dhiisaa muca kana ha jiirtuu jiirenya isa hin jeeqina😢😢😢😢😢

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 7 дней назад +1

    እስኪ ሶፊን ተዋት እጭ የኔልዩእህት ሶፊየ💖💖

  • @AmberAmiable-cs3ih
    @AmberAmiable-cs3ih 8 дней назад +2

    የአባቴን ገዳይ ያወቅነው ከ15 አመት በኋላ ነው በራሱ አፍ ተናግሮ አላህ ከፈለገ እነዲ ነው

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u 7 дней назад

    አተ ኤዲ እረፍ እንከባበር ማንም ኮተት አታምጣባት አታስደፍራት

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl 7 дней назад +1

    ሶፊየ እባክሺ ሠውእዳታቀረቢ በአላህ እራስሺን ተአስመሣይሰወች እራቂ

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 8 дней назад +1

    ኤንዲ ወንድሜ ግን አሁን ሰላም ብሰጧት ጥሩ ይመስለኛል ተዋት እየመጡ አይጨቅጭቋት እባክህ ባተ በኩል የሚመጡትን ያዝ አድርጋቼዉ ታገግምበት ምስኪን ናት ሶፊ 😢😢

  • @Honeymuhaba
    @Honeymuhaba 8 дней назад +4

    በቃ ተዋት በአላህ ዳግም አትስበሯት መጀመሪያ ነበር ከመናገር በፊት ሁለቴ ማሰብ

  • @Sony-z9j
    @Sony-z9j 7 дней назад

    ተዋት በቃ ናዲና አተ ትበቃላችሁ ጒደኝነት ሶፊዬ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 8 дней назад +1

    ይቅርተውን ተቀበይ ነገር ግን መልሠሽ እነሡ ጋ አትቀረቢያቸው ሶፊ ልብሽን እዳይሠብሩት
    ኤንዲ እባክህ ከዛ ሠውየ ጋ የሚዘላዘሉትን አታምጣቸው ትደሠት ተዋት ቤትሽንም ቀይሪ ሶፊ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 дней назад +1

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 8 дней назад +4

    የተውፌቅ ሴቶች አያልቁም እየለቃቀማቸሁ አታጣባት እደ ትኑርበት

  • @Menhagi_Asefiyeh
    @Menhagi_Asefiyeh 4 дня назад

    ይቅር ያለ ያስተካከል አጅሩ ክፍያው ከአሏህ ነው ይቅር ብትይ እቅር ትባያለሽ ምን ያህል ብጣፋም ስህተቷን አምና እበርሽ ድርስ መታ ይቅርታ ጠየቀችሽ አንቺ ግን እቢ አለሽ ጡሩ አለስራሺም ያልተበደለ ያልተከዳ ያለተሰበረ ልብ የለም ግና እንዳቺ መድረኩ ስለለቸው ወተው አልተነፈሡም እንጂ በዙዎች አሉ እኔ ብቻነኝ አለሽ ለማንኛው ከእሷ ያለባትን ሃቅ አርውዳለች አንቺ ግን ይቅርታ ባለማትሽ ተጠያቂነሽ አንደልም ይህ ቀላሉ ነገር ስንት ደም ተፋሰው ተጋለው ይቅር ተባብለው የሚኖሮ ስንትናስንት ሰዎች አሉ።አጥፍታለች አለፋቺም አይባልም ግን በዚህ ልክ መታ እቢሽ ድረስ ስጠይቅሽ ረግጠሽ ኸረሽ ይህ አግባብ አደለም ይቅር የምትይው ለሷ አለደለም ለፈጣሪሽ ብለሽነው ለፈጣሪ ተብሎ ስንቱ ይቅር ይባላል ግን ብዙ ልቦች ደሞ እያፈሰሱ እየተበደሉ ይቅር ይላል። ሰላም በናዛ ይሁን እየተበሉ እያነቡ ይቅር ለሚሉ እህት ወደሞቸ ይቅር ማለት ያለው ክፍያ ቢታቂ አንድ ቀን ጎሚ አትይዢባቸውም ነበር ። ሌላ ልገርሽ እኑሱ

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 8 дней назад +2

    ሶፈዬ የኔ ጀ ግና የኔ የዋህ❤❤😢😢

  • @FathimaFathima-bg9ts
    @FathimaFathima-bg9ts 8 дней назад +4

    ሶፊየ፣የኔየዋህ፣አላህይጠብቅሽ፣፣ተአስመሳይ፣ሰው

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 8 дней назад +1

    ግን እኮ ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታ ማድረግም ትልቅነት ቢሆንም የተሠበረ ልብ ግን ፈፅሞ አይሽርም ያው አውፍ ተባባሉና ግን መቀራሩቡ ይቅር

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 8 дней назад +5

    ሶፊ ተወት ልጂቶን ትኑሪበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @leylatemamhussen3229
    @leylatemamhussen3229 8 дней назад +1

    ኤንዲዩ ሶፊ ከቶፊቅ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ስዎች መቅረብ የለበትም ሶፊዩ❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 8 дней назад +9

    ከቶፍቅ ግንኙነት ያላቸዉን ሴቶች እያመጣችሁ አታቁስሏት ተዋት ❤❤❤

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 8 дней назад +1

    ወንድሜ የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሣም ወደሂወቶ አታጣባት እመም መቀሥቀሥነው 😢😢

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 8 дней назад +2

    ልብ ሠብራችሁ ይቅርታ የምትጠይቁ መሀይማኖች አፈር ብሉ🤜🤜🤜

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 7 дней назад

    ደስተኛ ትሁንበት እስኪ ተዋት ትረፍበት ሄዴ ትንሽ ተረዳት ሶፊ እረፍት ያአስፈልጋታል

  • @tube-pu9fx
    @tube-pu9fx 8 дней назад +4

    ሶፊ የኔ የዋህ አትነካኳት ልቧ ተሰብሯል

  • @Fiyamta
    @Fiyamta 8 дней назад +1

    ይቅርታ ማታየክ ትልክንት ነው ግን እነኚ የቅርታን ከ ፋታርቸው ቢጠይቁ ጡሩ ነው እሳን በሺታ ላይ ጥለዉ አሁን ለምነን ቆማ ሄደች ነው የማጡት