ደቀመዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • 2020 Youth conference at Gospel Light church
    Dr. Mamusha Fanta ---- Dekemezmur

Комментарии • 13

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    ያንተ ትምህርት ጠማማነቴን ያቀናዋልና ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 года назад +2

    ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ
    ያብዛልህ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 4 года назад +2

    ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ ሁል ጊዜው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መሀከለኛውን በወርቅ ሳህን ላይ ስለምታቀርብልን ተባረክ አንዳልከውም ጀግናው እርሱ እግዚአብሔር ወልድ ነው

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 4 года назад +2

    God bless you. This is the truth we need to know.

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 года назад +1

    WOW ENDET YETEBAREK SEW NEH ZEMENH YEBARK BETAM BEBZU YETEKEMKEG WENDEME 🌷

  • @genetbekele5321
    @genetbekele5321 3 года назад +1

    God bless 🙏 you

    • @genetbekele5321
      @genetbekele5321 3 года назад +1

      Wonderful Dr . Mamusha you are blessed.

  • @abebakebede2003
    @abebakebede2003 4 года назад

    Amen!!!! Wengel Ewunet newe, hiwot newe, mengedm newe.

  • @jonathanequbay5762
    @jonathanequbay5762 4 года назад +1

    This teaching is very important nowadays.

  • @TaTa-dm4op
    @TaTa-dm4op 4 года назад

    ወንጌልን ስታስተምር ጎበዝ ነህና እባክህ የማንንም ሀይማኖት አትተች ..... በቀጥታም ተናገር (ተሳ ደብ)
    የቆምክበት መድረክን ማመለወጫ የህሊናና የመንፈስ ምግብ የሆነውን ቃሉን ወንጌልን አስተምር ማሙሽ

  • @matiwoskassaye5629
    @matiwoskassaye5629 4 года назад +2

    God Bless you your message is always a wake-up call

  • @mishamoneya326
    @mishamoneya326 4 года назад

    Tikikilagna yewongel manigad(hiwot)nawu tabaraki dr

  • @tezeratadesse1523
    @tezeratadesse1523 3 года назад

    🙏🙏👌👌