💥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 53

  • @aklilnews
    @aklilnews 6 месяцев назад

    ፀጊዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 5 месяцев назад

    Tebrki

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 6 месяцев назад

    ዋው ፊጦ ምርጥ መድሃኒት ለጉንፋን ቢባል ለብዙ ነገር ፊጦ ቆንጆ ነው አሁን ደሞ በሳሙና ምርጥ አሰራር ❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 6 месяцев назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የፌጦ ጥቅም እጅግ በጣም ብዙ ነው ሳሙናው ደግሞ ለብዙ ነገር ይጠቅማል እንኩዋንም ሼር አረግሽን በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼር ❤❤❤

  • @bettyabera9596
    @bettyabera9596 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ርግብየ
    @ርግብየ 6 месяцев назад

    🙏🙏❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤❤ የእኛ ጀግና እናታችን በርቺልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን፫❤❤

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 6 месяцев назад

    Like & Share 👍👍👍🌹🌹

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@lulitlula4290 ክበሪልኝ ♥️

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 6 месяцев назад

    Bravo 🎉 ❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 6 месяцев назад

    የኔ ብርቱ እናት ፅግዬ❤ በጥም ምርጥ ነው ፌጦ ለሁሉ ነገር መዳኒት ነው 👌

  • @aykelEthio
    @aykelEthio 6 месяцев назад +1

    ሰላም እንደት ነሽ የልብስ ፈሳሽ ሳሙና ስሪልኝ (ላርጎ ማለት ነው)

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    ስላምሽ ብዚት ይበልልኝ የኔ እናት ፌጦ ብትግርኛ ሽንፈኣ ነው ኣይደል❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 6 месяцев назад

    ስለታታሪነትሽ ከልብ አመሰግናለሁ እንዳንቺ አይነቱቲ ፈጣሪ ያብዛልን 🎉❤

  • @NejatHussen-w2z
    @NejatHussen-w2z 6 месяцев назад

    ፌጦ ለፀጉር እራሡ በጣም ጥሩ ነው ያሣድጋል

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 6 месяцев назад +5

    ላይክ ግጩኝ ላይክ አምሮኛል😂

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 6 месяцев назад

      ውይ ኧረ እኔም❤

    • @aykelEthio
      @aykelEthio 6 месяцев назад +1

      ሮዚ አረገዝሽ እንደ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 6 месяцев назад

      @@aykelEthio ክክክ

  • @e.a7406
    @e.a7406 6 месяцев назад

    ጸግየ በርችልን የኔ ንግስት

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 6 месяцев назад

    ፅግየየየ የኔ ግበዝዝዝ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 5 месяцев назад

    Tebarki❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 6 месяцев назад

    ፅግዬ የፌጦ ሳሙና በአእጅጉ ጥሩ ነው ፌጦ ለብዙ ነገሮች መድሀኒት ሰለሆነ አንቺ ደግሞ በሴሙና መልክ ሰላቀረብሽው እናመሰግናለን 🙏 ላንቺ የጠቀመሽን ሰለምታካፍይን ክብረት ይስጥልን🙏👍👍❤️❤️❤️🌹🌹🌹

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@lulitlula4290 የኔ ውድ ♥️

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ጽግሽየ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ ❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል አመሰግናለሁ ውዴ

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 6 месяцев назад

    ማማ ፀጋየ መዓረይይይ👍👍👍😍😍😍🌷

  • @addismulugeat
    @addismulugeat 6 месяцев назад

    ፅግዪጎበዝ እንት❤️

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 6 месяцев назад

    ሰላም ፅጉሽዬ ውዴዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እውነትም ቀላል አሰራር የፊጦ ሳሙና እንዴት ያምራ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ፅጉሽዬ ፊት ለብዙ ነገር መድሃኒት ነው ለእግር እብጠርም እራሱ እንዴት እንደሚጠቅም እረ ስንቱ በጣም ቆንጆ ፈዋሽ መድሃኒት ነው ፊጦ እና እናመሰግናለን ሳሙናውን እንደዚህ በቀላል ዘዴ ሰርተን እንድንጠቀም ስለ አካፈልሽን ❤️❤️❤️❤️

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@yegnabettubetube3361 አመሰግናለሁ ውዴ ♥️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 6 месяцев назад

    Wow wow sei bravissima tsegheye ❤🎉

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@MeronSemere grazie cara ♥️

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 6 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ልባም እናት ዘውትር ለምታቀርቢያቸው ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 6 месяцев назад

    ፅግዬ ተባረኪልን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@marthaestifanose4609 አመሰግናለሁ ውዴ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 6 месяцев назад

    ፅግዬ የኔ እመቤት እናመሰግናለን። ከአንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ። ❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@miminigussie4971 አመሰግናለሁ ♥️ውዴ

  • @alemchekol548
    @alemchekol548 6 месяцев назад

    Berchie gobeze

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@alemchekol548 አመሰግናለሁ ♥️

  • @madinamadina1447
    @madinamadina1447 5 месяцев назад

    Laa madata pilis ni gerinyi

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 месяцев назад

      @@madinamadina1447 የእርድ ሳሙና አለ እይው ከታች ውዴ

  • @mitikuwakayo4200
    @mitikuwakayo4200 6 месяцев назад +1

    የምጠይቀዉ ጥያቄ አለኝ የኔ እናት❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@mitikuwakayo4200 ምን አይነት ጥያቄ?

  • @EmanEman-jc4vy
    @EmanEman-jc4vy 5 месяцев назад

    Leqosel weyem enda chert betsgurlewtabet metqemse endat nw

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 месяцев назад

    Be libs samuna mesrate yichalale ? Wey

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 месяцев назад

    ፌጦ gardencress seed ነው ከwatercress seed ጋ ልዮነት አላቸው ይመሳሰላሉ እንጂ

  • @SebleamahaYilma
    @SebleamahaYilma 6 месяцев назад

    ዝምብለን እንዴት ነው ምንጠቀመው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@SebleamahaYilma አልገባኝም

  • @vardamariyam7992
    @vardamariyam7992 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤