ባባን ፈልጋ ቤት ድረስ ብትመጣ እማዬ ደበደበቻት.....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሰላም ውድ ቤተሠቦቻችን የዛሬው ቪድዮ ይለያል የባባ አፍቃሪነኝ ብላ የመጣችውን ልጅ እማዬ ደብድባታለች ።ለቪድዮው ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን አማዬ ተኝታ ስለነበር አልነሣልን ብላ በማታ ስለተቀረፀ ነው ሁሌም ስለምታበረታቱን ከጎናችን ስላላችሁ ከልብ እናመሠግናለን አሁንም ሼር ላይክ ሠብስክራይብ በማድረግ ቤቱን አበረታቱ እናመሠግናለን🙏

Комментарии • 413

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej  7 месяцев назад +29

    ruclips.net/video/10F-kGVX3os/видео.htmlsi=sU9hHsU9SXrV2Oul👈👈ለበለጠ ቪድዮ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 7 месяцев назад +1

      አይማዘረሀለኛናቸውበዚሑአገጣሚበጣምነውውድዌድእማርጋቹከኔትሺገኒተድለሺ

    • @EdenAbebe1969
      @EdenAbebe1969 7 месяцев назад

      ገኒ ግን ምን ሆነሽ ነው የጠፉሽው

    • @tinatube1983
      @tinatube1983 7 месяцев назад

      ማዘርዬ እውነታቸውነው ሴት አትመጣም ወንድቤት

    • @mbet1840
      @mbet1840 7 месяцев назад

      ገኒ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝሽ

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 7 месяцев назад +32

    ማዘር በጠም የሚገርሙ ናቸው ልጃቸውን በጣም ነው የሚወዱት፡፡ አዝናናችሁን የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ለእናታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 месяцев назад

      በእውነት አያት ኮ ይለያሉ በጣም የልጅ ልጅ ይወደዳል ❤❤❤

    • @user-parkjimin718
      @user-parkjimin718 7 месяцев назад

      Amen

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 7 месяцев назад +44

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት ነው ማዘርዬ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 7 месяцев назад +60

    ማማዬ ግን ለባባ ያለዎት ፍቅር ይለያል ገኒ አትቀኒም እኔ ግን ቀንቻለሁ እንደ ባባ ብወደድ ብዬ ቸሩ መድሀኒአለም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Aste221
      @Aste221 7 месяцев назад

      የኔ እናት እና ልጅ ቢጤ😅😅🎉

    • @SelamYesu
      @SelamYesu 7 месяцев назад

      😂😂እኔም በእናቴና በልጄ እቀናለሁ እናቴም በእኔና በልጄ ትቀናለች 😂😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 7 месяцев назад +11

    ማዘርየ ለባባ ያላቸው ፍቅር ወደር የለውም በስመአብ እናት ብሎ ዝምምምምም ❤❤❤❤❤❤ነው

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 7 месяцев назад +10

    የዛሬው ፍራንክ የተለየ ነው የአቤት አያት የባባ ፍቅር ለየት ያለ ነው ያላቸው

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 7 месяцев назад +8

    😅ህጅ ውጭ እውነታቸውን ነው ነውር ነው በድሮ እናቶቻችን 👍👍👍

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g 7 месяцев назад +7

    ወይኔ እንደዛሬ ሆኝ ስቄ አላቅም አይ እማይ ደስ ሲሉ ገኔ ተንኮልሽ አያልቅ ክክክክክክ

  • @user-bw4dn7ti8w
    @user-bw4dn7ti8w 7 месяцев назад +24

    ማነው እደኔ የአዛን ድምፅየሰማው❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 7 месяцев назад

      እኔ ያሰላም

  • @GhhFgy-ej8nu
    @GhhFgy-ej8nu 7 месяцев назад +9

    ማዘር እንደ እኔ እናት ናቸው
    ይመቻችው ረጂም እድም ይስጣቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @የፀይሙአፋቃሪH
    @የፀይሙአፋቃሪH 7 месяцев назад +6

    😂😂😂😂😂ማዘርየ የምር አሳቁኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወ

  • @user-ss7zt2uk2z
    @user-ss7zt2uk2z 7 месяцев назад +1

    እንደዚህ ግን አይደርግም እናት አሰገብቶ ይመክራል ቢያሰ ለመእመታት መገልገል ጡሩ አይደለም እማየ ልክ እንደልጀወት ነዉ ማየት ሌላዉንም በምክር ነዉ እንጂ በዱላ አይሆንም😢😢😢

  • @gfg4073
    @gfg4073 7 месяцев назад +4

    ማዘርየ ምን አለ ሁሉም እናቴች እንደ እርሶ ቢሆኑ❤❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 7 месяцев назад +6

    እዉነት ነዉ እማየ የኔ ጀግና እናት ወንድ ፈልጎ ይምጣ እንጅ ሴት ፈልጋ አይሆንም ምርጥ ፕራንክ እማየ ስወድዎት እፍፍፍፍፍ እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 7 месяцев назад +3

    ገኒ ልጅሽ እኮ በጣም ቆንጆ ነው የእውነት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ💖💖💖

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 7 месяцев назад

      የኔ ታናሽ ወንድሜ ልክ እንዴዚህ ልጅ ነበር በልጅነቱ አሁንም ሲጎረምስ ቆንጆ ነው ግን ሚስቱን ሰው ይቺን አገባህ እያሉ ያናድዱታል

  • @saratube7323
    @saratube7323 7 месяцев назад +28

    😂😂😂😂😂😂 እማየ እዉነት ነዉ ወንድ ይሄዳል እንጅ አጣ ባገኛ ብሉ እሴት እንዴት ይሄዳል ሻንጣዉን ጠቅልሉ

    • @merinamerina5929
      @merinamerina5929 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂🎉

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej  7 месяцев назад +1

      ሣርዬ😂😂😂😂😂

    • @ማራናታናልኝናልኝጌታ
      @ማራናታናልኝናልኝጌታ 7 месяцев назад

      እኮ💖💖💖😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @semu639
      @semu639 7 месяцев назад

      እውይ እማይዬ የእውነት ለባባ ያላቸው ፍቅር ይገልፃል የምር

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 7 месяцев назад

    ማዘርዬ 😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ ወንድ ይፈልጋል እንጂ ሴት ይፈልጋል እላሉም እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤❤❤የዶሮ እይን ይበላች እሉ😂😂😂

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 7 месяцев назад +5

    ወይ ገነት ቀልዱን ስታዉቂበት😂😂😂 የምር አድናቂአችሁ ነኝ❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 месяцев назад +5

    አየ እማየ 😂😂😂😂 የስራችሁን ይስጣቹህ አየ 😂😂😂 ገኒየ አያልቅብሽ😂😂😂😂😂😂

  • @semu639
    @semu639 7 месяцев назад

    የምር በጣም ደስ ሲሉ ለባባ ያላቸው ፍቅር ትልቅ ነው

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 7 месяцев назад

    ዋው ገኒ ምርጥ ፕራንክ ነው እማምዬ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም በርቱ ምርጥ ቤተስብ ባቢ አዲስዋም እህታችን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ተሳተፊ ታምራላችሁ

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 7 месяцев назад +9

    ማዘር እንዴት እንዳሳቁኝ ወንድ ፈልጎ ይመጣል እንጂ ሴት ፈልጋ ትመጣለች ወይ አሉ እውነት ነው😂💓💓

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 месяцев назад +1

      እውነት 😅 ነውር ነው በድሮ እናቶች ❤❤❤

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 7 месяцев назад

      @@ormooapss442 እኛም መከተል አለብን ከናቶቻችን ምክንያቱም ትክክል ናቸው

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 7 месяцев назад +9

    ውይ በሳቅ ሞትኩ 😃😃😃😃😃😃❤❤❤❤❤

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 7 месяцев назад

    እሰይ የኔ እናት ትክክል ጎበዝ እንዲህ መሆን አለበት

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 7 месяцев назад +1

    ክክክክክክክክክ አይ እማዬ ልጄን ልታባልግ ነው አሉ የእናቶች ወግ እኮ ደስ ይላል

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 7 месяцев назад +3

    ልጂቱ ተናዳለች የኔ ምስኪን

  • @mesi2112
    @mesi2112 7 месяцев назад +2

    እረ ወይኔ በሳቅ ገኒ ነብስሽ አይማርም 😂😂😂

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 7 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂ጀግና እናት❤❤❤

  • @Kalmwakadnahamda
    @Kalmwakadnahamda 7 месяцев назад +2

    ወይኔ ባባዬዬ ታነሽ ወንድሜ ቁልጭ❤❤❤

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 7 месяцев назад

    እማየ፡እድሜናጤናይስጠወት፡ይሄነዉባህላችንጀግናነወት፡ደስ፡ስትሉ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 7 месяцев назад +8

    እደ ማዘር ይቺን ህፃን ወልደው

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 месяцев назад +7

    እማዬ እዉነትም ያስማትባልኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 7 месяцев назад

    የኔ እናት 😂😂😂😂እማየ አደኛ ናችሁ 😂😂😂 እናት ዘላለም ትኑርልን🙏👍

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 7 месяцев назад +2

    እናቴ❤ ሺህ አመት ኑሩልኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 7 месяцев назад +6

    እማያቃትን አምጥተሺ እራሱን ባባንነበረ ፕራክ መስራት የነበረብሻ

  • @habibahx2392
    @habibahx2392 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ ልታባልግ ነዉ አላሉም ማዘርየ

  • @user-lk6ij2nm7s
    @user-lk6ij2nm7s 7 месяцев назад

    ጥሩ ነው ገኒዬ በርች ሌላም አሪፍ አሪፍ ቪድዮ እንጠብቃለን

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 7 месяцев назад

    ማዘርየ የኔ ውድ እናት ይች ባለጌ ልጅዎን ልታባልግ ሆሆሆሆሆሆሆ ወይ ባባ እንደው ሳቁ እንኳን አይመጣም ገኒ ሳቋን መቆጣጠር አትችልም😂😂😂❤ይመቻችሁ

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 7 месяцев назад +7

    አረ ዛሬ ሆዴ ቆሦለ😂😂

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 6 месяцев назад

    እውነት ቢሆንም መቅጣት ያለቦት የራሶት ልጅ ነው የሰው ልጅ ሳይሆን

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 7 месяцев назад

    አቤት ማዘርየ የባባ ያላቸው ፍቅር ይለያል

  • @HayatbintBaba-fn1hw
    @HayatbintBaba-fn1hw 7 месяцев назад +7

    ደብሮኝነበር ፈታአድረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 7 месяцев назад

    ዉይ እንዴት እንደሳኩ 😂😂😂ወይ ማዘር እድሜ ለእናቶታችን❤❤❤

  • @AynadisKuma
    @AynadisKuma 7 месяцев назад +2

    ማዘርየ ለባባ ያላት ፍቅር ይለያል

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 7 месяцев назад

      LBABA..YLACHWE.FKERNAWEYmibalweRESPEKT.

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 7 месяцев назад

      LBABA..YLACHWE.FKERNAWEYmibalweRESPEKT.

  • @EkramEdris-xx3ip
    @EkramEdris-xx3ip 7 месяцев назад +2

    አይማዘር😂😂😂😂😂😂😂😂እረጅም እድሜናጤና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 7 месяцев назад +2

    የኔ እናት ደሥ ሢሉ❤❤❤ ባባየ የኔ ውድ❤❤❤❤ ደሥ ሥትሉ❤❤🎉🎉

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 7 месяцев назад

    አይ እማማ እዉነትዎትን ነዉ ወንድ ፈልጎ ይሄዳል እጂ ሴት ፈልጎ ይመጣል አሉ እሱማ በእናተ ጊዜ ቀረ እማማ አሁን ወግ ባህላቸዉን ጥሰዉ እሴቶቾ ነዉ እሚጠይቁት ፍሽን አድርገዉታል

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 7 месяцев назад +1

    ማዘር ተመቹኝ የምር እውነታቸውን ነው ዋው አሪፍ ፕራንክ ነው ገኒ😁😁😁😁😍😍😍

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 7 месяцев назад

    ሞትኩኝ በሣቅ ማሪያምን በማዘር ንግገር በጣም ነው የሚያሥቁኝ ባያት መውደድ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 7 месяцев назад

    የምር ማዘር የኔዉድ እናት ሺአመት ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt4xs2dt2o
    @user-vt4xs2dt2o 7 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂 አይ ማዘር በሳቅ ገደላችሁኝ ጰ

  • @seadi5
    @seadi5 7 месяцев назад +6

    እህትእናወንድምይመሳሰላሉ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 7 месяцев назад +2

    አየ እማዬ ወንድ ነው እንጂ እሚወደው ሴት ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 7 месяцев назад

    እንደት እንዳሱቁኝ ማዘርዬ እድሜዎት ይርዘም❤

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 7 месяцев назад

    የኔቆጁ,የእናት,በጣም,ያለያሉ,ለባባያ,እደሜእና,ጤና,የሰጣቹዉ,❤😂

  • @user-zu1bc6zj6r
    @user-zu1bc6zj6r 7 месяцев назад +3

    በጣም ያዝናናል😂😂❤❤❤

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757 7 месяцев назад +3

    Wawwwww yezarawww motkuuu😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 7 месяцев назад

    የኔ ውዶች ስታምሩ እማማዬ ልክ ኖት ይኸው የዘመኑ ሴት አፈቀርኩህ እያለ ሚዲያ ላይ ያለቃቅሱብናል

  • @ማራናታናልኝናልኝጌታ
    @ማራናታናልኝናልኝጌታ 7 месяцев назад +1

    ተጋተትኛልችአረ ገኒ አተቻልቺም😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ማርዘዬ እግዞኦ አሉ💖💖💖😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 7 месяцев назад +2

    ማዘርየየየየየየየየየ የት አባቴ ልግባ ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 7 месяцев назад

    ብሉ ማዘርን አታስጨነቆት❤❤❤

  • @SaraSara-bh6ih
    @SaraSara-bh6ih 7 месяцев назад

    የኔዉድ እናት እርጂም እዲሜ ከጣናጋ ይስጥሺ ❤

  • @Kalmwakadnahamda
    @Kalmwakadnahamda 7 месяцев назад +2

    ኢማዬዬዬዬ ምን ጉድነዉ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-ot8ul2mg3d
    @user-ot8ul2mg3d 7 месяцев назад

    ተድላህ ሸአመት ይኑሩልክ ጀግናዐ❤❤❤❤

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 7 месяцев назад

    ወይኔ ገኒ በሳቅ ልሞትነኝ ወይ ማዘርየ ስወድወት እኮ👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤ያበደ ነዉ😂😂😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 7 месяцев назад +3

    ወይ እንናንተ ልጆች ጉዳችሁ አያልቅም❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 7 месяцев назад +1

    ወድነውእጅ ሴት ይወዳን አላሉም እማማ እረይመችወት😂😂😂😂😂😂😂

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 7 месяцев назад +1

    Ayatochachi gaa yadegene iko abeti sederebulini ❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ በሳቅ ማዘርዬ ተመቹኝ። ሁላችሁንም❤❤❤❤❤

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j 7 месяцев назад

    ያመቱ ምርጥ ፕራንክ በተለይ ትጋተታኛለች

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 7 месяцев назад

    በሣቅ ገደሉን የኔ እናት

  • @user-em6zn5or9v
    @user-em6zn5or9v 7 месяцев назад +1

    ትልቅ ሠውናት እሷ አትሆነውም 😂😂😂😂😂😂😂ማዘርዬ

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 7 месяцев назад

    Emaye yene Enat❤❤❤❤❤😂😂😂Tamiralachu Bertu uuuuuuuuumppaa❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-zi6ks3yj8c
    @user-zi6ks3yj8c 7 месяцев назад

    ወይ እማማ የገባቸው ነው😂😂😂

  • @hanamaraki6034
    @hanamaraki6034 7 месяцев назад +1

    Ewenetahewen new sate endate wedebate tehadaleh mazereya sewedeweteko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 месяцев назад +1

    ማዘር ጀግናናናናናናናናና

  • @selamgetachew3847
    @selamgetachew3847 7 месяцев назад +1

    በሳቅ ገደላችሁን አይ ማዘር

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 7 месяцев назад

    አረ ማዘርዬ ተመቹኝ በሣቅ ገደላችሁኝ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 7 месяцев назад +3

    ልታባልግ ነው እደ 😂😂😂😂

  • @samerass-zb9iq
    @samerass-zb9iq 7 месяцев назад +1

    Rabbii umurii isaa siif yaa dheresuu❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 месяцев назад

    ምንድናት😂😂😂😂ማዘር ትክክልነዎት ወንድ ፈልጎ ይመጣል እንጂ ሴት ይመጣሎይ👌👍

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 7 месяцев назад

    Ere uuuuuuuuuy mame ye doro ayen yebelach alu😂😂😂😂😂😂

  • @user-ot5nm1eo5e
    @user-ot5nm1eo5e 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂Mariyamin betam nw keliba yesakuti hoda kosele eko yena miritochi beritu

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 7 месяцев назад

    ማርዘር ጎበዝ❤❤❤❤

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 7 месяцев назад

    የአገሬ ስው ጨርባ ብሎአል ሞዛዛ

  • @abrihambekele7132
    @abrihambekele7132 7 месяцев назад

    ማዜር ድብን አርጎ ያዉቃሉ እኮ ካሜራማን ፊትለፊታቸዉ ነዉ ያለዉ

  • @B.M-d6l
    @B.M-d6l 7 месяцев назад

    ጅግና እናት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 7 месяцев назад

    ሆደቆሠለ በሳቅ❤❤❤😂ማዘርየ❤

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 7 месяцев назад

    ገኒ ባባ ማዘር እንዴት ናችንሁ የዛሬው ይለያል ወንድ ልጅ ነበር ሴትን ሄዶ የሚያመጣ እንዴት ሴት ልጅ እወደዋለሁ ብሎ የሚመጣበት ግዜ ደረሰን ማዘር ትክክል ናቸው

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 7 месяцев назад

    ክክክክክክክ ገኒ አታልቅሽ አላለችም

  • @user-kd2ly3sr9z
    @user-kd2ly3sr9z 7 месяцев назад +6

    ክክክክ

  • @KkkKkk-y8h
    @KkkKkk-y8h 7 месяцев назад

    ገኒየ የኔውድ በጣም ታምራላቹሁ የባባየ አባቱስ

  • @hawwa301
    @hawwa301 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ማዘር ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 7 месяцев назад +1

    የኔ እናት 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @haihi6112
    @haihi6112 7 месяцев назад +1

    እናቶቻቾን❤❤❤❤❤❤

  • @GgHbb-nc4wj
    @GgHbb-nc4wj 7 месяцев назад

    ክክክክክክክ እደሜና ጤና ለእናታችሁ ገኒየ ስወዳችሁ

  • @mesret6641
    @mesret6641 7 месяцев назад +4

    ብራቦ ማዝር

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 7 месяцев назад

    Congra geniye 20 k gebteshal ❤🎉

  • @ትርንጎበቀል
    @ትርንጎበቀል 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂yene enat yene jegna bewnet egzabeher edmachewn yarzimlen😅😅😅😅