ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ ! / ህዝበ ክርስቲያኑን እንባ ያራጨ የብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ስብከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 апр 2020
  • ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
    Website eotcyemm.org/
    Facebook page / memehirgmeskel
    Blog crossmeskel.blogspot.com/
    Telegram Channel t.me/MemehirGmeskel
    Twitter / memehirgmeskel
    Instagram / memehir_gmeskel
    በቀጥታ የስልክ መስመር 251909604152/251911877059/251920744622
    If you need to support Bank Account ...CBE 1000258576989

Комментарии • 153

  • @user-qe6ub1wt4i
    @user-qe6ub1wt4i 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት የስማዓልና ብጹእ ኣባታችን

  • @user-ed8wz9wc7g
    @user-ed8wz9wc7g 4 месяца назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-bx9xr3bl7f
    @user-bx9xr3bl7f 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶች በረከት ይደርብን

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-xs3xx8gb8p
    @user-xs3xx8gb8p 4 года назад +15

    አባቴ ቃለህወት ያሰማልን በደሜ በጸጋ ያቆማል
    እኔ በደለኛ ነኝ መሸሻጌ አተ ብቻ ነህ
    አቤቱ ማረን የቅረ በለን ሰለእትህ በለህ
    ከሀጤት አድነኝ

  • @almasalmas2572
    @almasalmas2572 4 года назад +1

    Amen amen amen 👏 👏 👏 abatacen kale hewet ysemalen 🙏 🙏 🙏 ⛪ ⛪ ⛪ 👈 💝 💕 ❤️

  • @aeyel9610
    @aeyel9610 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወትንያሰማልንአባቶቻችን አቤቱ ማረንይቅርበለንእንደኛበደልብዛትሳይሆንአንተእንደቸርነትህ

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 4 года назад +25

    ምህረቱ ይጎብኘን ስለእመብርሃን እናቱ ብሎ ይቅር ይበለን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 года назад +1

      Abatachib kale hiwet yasemaln des silu yene abat

  • @arsemaarsema3573
    @arsemaarsema3573 4 года назад

    Amen kalehiwotin yasemalin Abatachin bedmena betena yanurlin

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 года назад +5

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ስለ ቅዱሳኑን በለህ ማረን ይቅር በለን አባ እድሜና ጤና ያድልልን እመ ብርሃን ትጠብቅልንንንን 😭😭😭😭

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አገራችንን እና ህዝባችንን ከዚህ መቅዘፍት በሽታ ይጠብቅልን ።

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 4 года назад +2

    አባታችን እርጅም እድሜ ይሥጠወት በረከተወት ይደረብን በፀሎተወት አሥቡን ከዚህ መቅሠፍት ይሠውረን ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @sarahsara3725
    @sarahsara3725 4 года назад

    ማርን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማሪያም. ብለህ ማርን አባትሆይ

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ።

  • @getyezhekale4230
    @getyezhekale4230 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማሌን አባ

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 4 года назад +2

    Amen Amen Amen 💒💒💒🙏

  • @user-dm5vx9gp2x
    @user-dm5vx9gp2x 4 года назад +2

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x 4 года назад +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የእኛን ሀጢያት ሳይሆን የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት ስለ እናትህ ብለን ማረን ይቅር በለን ሀይል የለንም አቅምም የለንም ሀይላችን አንተ ብቻ ነህ ማራናታ ጌታ ሆይ🙏😥😥😥😥

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
    አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @msganayhun3961
    @msganayhun3961 4 года назад

    አሜን አሜን

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 4 года назад +3

    የኣባታችን በረከት ይደርብን የእግዚአብሔር ቸርነት ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mimidemese2389
    @mimidemese2389 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡን አባታችን

  • @frezghiokube3241
    @frezghiokube3241 4 года назад

    ኦ ጎይታ ይቅረ በለልና
    ኦ ጎይታ ይቅረ በለልና
    ኦ ጎይታ ይቅረ በለልና።
    ምሕረትካ ልኣኸልና።

  • @user-uo6fs3rb4j
    @user-uo6fs3rb4j 4 года назад +5

    ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ
    ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ
    ኪራይላይሶ ከራላይሶ ኪራላይሶ

  • @astierweldekidan3447
    @astierweldekidan3447 Год назад

    Amen Abatachin edmena tsena ystselilichin

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j 4 года назад +12

    እንደ ሓጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን እመአምላክ ከልጇ ምራ ታስምረን
    እግዚአብሔር ይቻለዋል እና አሜን አሜን አሜን

  • @eyvallavily7039
    @eyvallavily7039 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 2 года назад

    በረጰትዎ ይደርብን

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 4 года назад

    Amennn

  • @RashidKhan-hr8qy
    @RashidKhan-hr8qy 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭 እዉነትም በደሌም ሀጽያቴም ሰማይ የደረሰ ነዉና ይቅር ይበለኝ አባቴ ፈጣሪየ

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r 4 года назад +1

    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይላሶን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን

    • @user-fp5od8nu9s
      @user-fp5od8nu9s 4 года назад

      እህት ኪሪያላይሶን የሚባለው ፲፪ ጊዜ ነው አንች ያልሽው ፲፭ ጊዜ ነው

  • @eyerusalembirhanudeslegn757
    @eyerusalembirhanudeslegn757 4 года назад

    Kalehiwot yasemalene

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад +4

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 😭😭😭😭በእኛ ሀጢያት እርሶ አለቀሱ አቤቱ ይቅር ይበለን ስለቅዱሳን ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😭😭😭👐👐👐

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 4 года назад +1

      በትክክል በእኛ ሓጥያት በንፁህ አባታችን እንባ ለሓጥያን ይቅር ይበለን

  • @bereketsolomonbereket7693
    @bereketsolomonbereket7693 2 года назад

    amen

  • @user-qn6ot9rt8o
    @user-qn6ot9rt8o 4 года назад +3

    አባየ ቃለህይወትን ያሰማልን በረከተወይደርብን እድሜይስጥልን

  • @user-wr1pg1ky7l
    @user-wr1pg1ky7l 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haweltagetelam3642
    @haweltagetelam3642 4 года назад +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በደሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @etenutadesgetaweyeedateley3946
    @etenutadesgetaweyeedateley3946 4 года назад

    Meretun yelakelen ameeeeen

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 4 года назад +2

    Amen amen amen

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160 4 года назад

    Kale hiwet yasemalen Abatachin betam new yemwedachuw bereketacu ydresbn

  • @fghcg3720
    @fghcg3720 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cf2fr1op3o
    @user-cf2fr1op3o 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ያቆይልን
    የቅዱሳኑ አምላክ በምህረት ይጎብኘን

  • @bcbc7744
    @bcbc7744 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የእናንተ ፀሎት ይዳን

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 4 года назад

    አቤቱ ስለኛ አይደለም ስለ እናትህ፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ፣ ስለ ነብያት ሐዋርያት፣ ስለ ቅዱሳን ፃድቃ ፣ ስለ ሰማዕታት አርድእት፣ ስለ መሀበረ መላዕክት: ስለ እልፍ አእላፋት መላዕክትህ ስለ እልፍ አእላፋት 400ሺህ ህፃናት ብለህ ማረን ። አቤቱ በድለናል ከህግ ወጥተናልና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይህችን የምክር ቀን አጭር እድርግልን፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ በመገድ ውድቀው የሉትን እዛውንት ፣ጉልማሶች ህፃናትን ሴቶች ውንዶቹንም አንተ ጥላ ከለላ ሁናቸው። በስደት ላሉት ቤት መምሪያ ፈቃድ አተው በየእስር ቤቱ ላሉት ሁሉ አምላካችን ሆይ አንተ ጉብኛቸው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hanamariyam4517
    @hanamariyam4517 4 года назад

    ኦ እግዚኦ መሐረነ
    እደቸረነትህ ነዉጂ እደሃፂአታችን አይሁንብን ጌታ ሆይ

  • @lindahabesha6509
    @lindahabesha6509 4 года назад

    Kalehwet. yasemaln. abatchn. ediman tan. yistot

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k 4 года назад +3

    ቃልህወተ ያሰማልን በፆለታቹ አስቢኝ

  • @mollabelay2867
    @mollabelay2867 2 года назад

    kalehiwot yasemaln erejim edme ena tena yistlin abatachin embayen mekotater akatagn

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቼ በእውነት እግዚአብሔር ሀያሉ ይማረን ይቅር ይበለን

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 4 года назад +1

    Abtachen berketu yederben 🤲🤲🤲egzabeher selenet belo yemaren Amen amen amen 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤😭😭😭

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 4 года назад

    አቤቱ ምህረትህና ቸርነትህ ከኛ አይራቅ እማምላክ እሙ ለፀሀይ አንቺ ርህርህት እባክሽ ከልጅሽ አማልጅን እማምላክ

  • @hewetfanos624
    @hewetfanos624 4 года назад

    Amen Amen Amen abatachen kalwot yasemalen edemen yarezemolet🙇🙇🙇

  • @judio5511
    @judio5511 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን በፅሎት አስቡን

  • @yemisrachnega6251
    @yemisrachnega6251 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @baqalubaqalu3396
    @baqalubaqalu3396 4 года назад +2

    Amen amen amen 💒😭😭😭

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት

  • @amberlilly3903
    @amberlilly3903 4 года назад +2

    Beteketachew yedereben🙇‍♀️🙏🏻🤲🤲🤲

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 года назад

    አቤቱ ስለቅዱሳኑብሎ ይማረን ይራራልን ይቅር ይበለን በፀሎታችሁ ይማረን በረከታቸው ይደርብን አባቶቼ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜንንንን

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 года назад

    አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትክ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አባታችን በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @batlemkasa8563
    @batlemkasa8563 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በዙ በደያለው

  • @tigiyerayawa9294
    @tigiyerayawa9294 4 года назад

    Abetu maren yekir belen abatachin kale hiwotn yasemaln bebtu anurln

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад

    እነኝ አባት ሁሌም ስናገሩ እንባኝ ነው የምቀድመኝ የኔ ንፁህ አባት በእኔ ሓጥያት መልቀስ የለባቸው ቅዱስ አባቴ ሁሉግዜ እሱ ብቻ ብያስተምሩ ምክንያቱ እኛ የሰራናው ሓጥያት እያሰበን ሁሌም እናልቅሳለን አቤት ጌታ ሆይ እኔ ሓጥያተኛ ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅድሳን ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ እነኝ ቅዱስ አባት ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማሪያም ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቃል ኪዳን የገባህላቸው ቅዱሳን ብለህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ሰለ ቅዱስ ስኖዶስ ሊቀ ጳጳሳት ቆጵስ ቆብስ ስለ ካህናት ብለህ ተለመነን ታረቀን

  • @abomacky4040
    @abomacky4040 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 4 года назад

    አሜን አባቶቻችን በውነት ለሁላቹም ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቁማቹ

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰምልን አባታችን በምህርቲ ይገቡኝእን

  • @tv-gc1yx
    @tv-gc1yx 4 года назад +1

    ከዚ የሚመጣ በሽትያ መቅዘፍት ለኔ ሃጥያተኛ ይቅር በለኝ ለኣባቶች ጳጳሳት ረጅም እድሜና ጤና የስጣቹ እግዚኣብሄር፡፡

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 4 года назад +1

    Yne abat slotachu ytbken 😭✝️❤️🌍♥️♥️😇

  • @youhalayyouhalay6597
    @youhalayyouhalay6597 4 года назад

    *አባታችን በረከትሁት ይደርብን ቃለህወትን ያሠማልን*

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 года назад

    Amen, Amen, Amen
    Yeabatachne berket yederesen

  • @jejegtdik1697
    @jejegtdik1697 4 года назад

    ቃል ህውትን ይስማልን አባታችን 😢😢😢😢😢

  • @abebagebretsadik7089
    @abebagebretsadik7089 4 года назад

    Amen Amen Abatachen kale hiwot yasemaln. Yeagelglot zemenwo kef yadrglen.

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 года назад

    Maren maren maren

  • @esayasweldegebriel2571
    @esayasweldegebriel2571 4 года назад +3

    ኪራላይሶን( 41)

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @user-cl2nc2kg2z
    @user-cl2nc2kg2z 4 года назад +1

    አንዳዴ አጋንንት ቀውስጦስ
    እስመ ይሁብ በረከት
    ዳግማዊ ቀውስጦስ በከየ
    ሃበ እግዚአብሔር.....
    በከመ ይሁበነ ምህረት
    ከመ ኢንጥፋእ በአበሳነ
    በብዝኃ ኃጥያት
    ገሰጸ ወመሃረነ.....
    ርቱዓ ወንጌል....ዳግማዊ ቄርሎስ
    ቀውስጦስ ሊቀ ጳጳሳት።

  • @alemasfawkassaye9006
    @alemasfawkassaye9006 4 года назад

    Abatachen kale heywete yasemalen edeme ene tena yestewot amen

  • @mokietsegay3374
    @mokietsegay3374 4 года назад

    ኣሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ካብ ሊብያ

  • @tsigeredademeke9624
    @tsigeredademeke9624 4 года назад +2

    Abatachn betselot asbun !!
    Kalu eyetefetseme new hYlegna nfas tenestul aba asbun 😭😭😭

  • @user-xi9bs6sb3c
    @user-xi9bs6sb3c 4 года назад

    ምህረት ያውረደልን አባታችን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 года назад

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen abarachen🙏😭

  • @tayechfeyisa8230
    @tayechfeyisa8230 4 года назад

    አቤቱማረን ጌታሆን ማረን

  • @lillyj1624
    @lillyj1624 4 года назад

    Amen Amen Esu yesman

  • @senaitabiy
    @senaitabiy 4 года назад

    🙏🙏😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏 አሜን ማረን ይቅር በለን

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 4 года назад

    Amlak hoy yekir belén.
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 4 года назад

    AMEEN AMEEN

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 4 года назад

    AMEEN

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 4 года назад

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 God bless you

  • @nardosmario7413
    @nardosmario7413 4 года назад

    amen amen amen

  • @eyerusalembirhanudeslegn757
    @eyerusalembirhanudeslegn757 4 года назад

    Kelalayeso(41)

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @aleesaam1827
    @aleesaam1827 4 года назад

    amen kelhewet yasemalen

  • @user-bx9xr3bl7f
    @user-bx9xr3bl7f 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saraz7897
    @saraz7897 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dyzvsujs3262
    @dyzvsujs3262 4 года назад

    አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @ludelude5691
    @ludelude5691 4 года назад

    Amen 🙏

  • @hahababa1526
    @hahababa1526 4 года назад

    አሜን!!!

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 4 года назад

    Amen abati AMEN abati........Amen abati........bereketwe yiderbign enbayen makiret aliichalikum egziyabhear huy endecherinetih Maren slekidist bileh Maren sle enath bilh maren

    • @zinamyrna7351
      @zinamyrna7351 4 года назад

      😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏