ዘማሪ ዳጊ 🔴LIVE | dagi tilahun | speak the truth | awtaru kebede | ተናገር እውነቱን | ኤልሻዳይ ሚዲያ | ኤል ቃል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2024
  • #ተናገር #haletatv #ethiopian #መዝሙር #abelbirhanu #awtarukebede

Комментарии • 66

  • @merymaru6754
    @merymaru6754 15 дней назад +4

    ዘማሪ ዳጊ በጣም ነው ማከብርክ በዝማሬክ የተባረኩት ዛሬ ግን አዝኜብካለው አንተን በዚመንገድ ባላገኝክ ደስ ይለኝ ነበረ በዚ መንገድ ትውልድ ይጠፋል አንተ ግን ልትደመጥ ትችላለህ አዝናለው የማስተዋል አምላክ ማስተዋልን ያብዛልን መፀለይ ግን ከብዙ ንግግር ይበልጣል

  • @MogaMoges-il5tv
    @MogaMoges-il5tv 13 дней назад

    ዘማሪ ዳጊ በጣም የማክብርህ ወንድሜ እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ ዳጊየ

  • @eleni311
    @eleni311 15 дней назад +15

    እንደው ተራ በተራ እዬባነናችሁ እዬመጣችሁ ሰላም ትነሱን እግዚአብሄር በእድሜአችን አንድ ቀን ዛሬ ሲጬመርልን ጌታን እናመልክ እናመሰግን ዘንድ እንጂ እኔሰ ለምን ይቀርብኛል አይነት እዬወጣችሁ ሰራ አታሰፈቱን በብዙ ሰዎች ተነገረ አይበቃምዴ ጊዜአችሁን ለወንጌል ሰራ አውሉት አሉሸ አሉሸ እግዚአብሄርን አያከብር እኛን አያሰተምር ወገኖቼ ጊዜ የለንም ኢየሱስ ሙሸራችን በበር ቆሞ ይሄን እዬሰማ እንዴት ይግባ በፍቅር እንቀበለው ተባረኩ 🙏❤

    • @user-kh5zw5gk3y
      @user-kh5zw5gk3y 13 дней назад +1

      ሙሽራዉ ኢየሱስ ነዉ

    • @eleni311
      @eleni311 13 дней назад

      @@user-kh5zw5gk3yአሜን እውነት ነው ሰሙ ለዘላለም ከፍ ይበል 🙏❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤ዳጊ ዘመንክ ይባረክ አሁን ከእነሱ ጋር ሳይሆን መነጋገር አነሱን የተቀበለች ቸርች ካለ ለእነሱ ሪፓርት ማድረግ እንጂ አማን እና አቡና የሚባሉ መረን አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው በዚ ሲሏቸው በዚ እያሉ ማደነጋገር ከእናትና አባታቸው ቀጥሎም በተለይ አቡና ከፓሊስ ከፀጥታ አስከባሪ ነት ጀምሮ የለመደ ነው ከዛ ከህግ ለማምለጥ ሲል እና የጠለሸ ስሙን ለማደስ ሲል አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር ገባ እንደለመደው አደናግሮ ወጣ ወደባሰበት መንገድ ገባ የክርስቲያኑን የነብያቱን የሐዋሪያቱን የወንጌላዊያኑን የዘማሪያኑን የአባቶችን ልብ እያቆሰለ ለእግዚአብሄር የቀኑ መስለው በቲክቶክ ገንዘብ መሰብሰብ ስራቸው አደረጉ ይህ ን ደሞ እኛም አማኞች እንቃወማለን ከዚ ተግባር መመለስ አለባቸው ካልፈለጉ በወንጌል ሰበብ ሳይሆን በራሳቸው እንደ አለፉበት መንገድ መሄድ አስመስሎ መኖር አይቻልም

  • @esayasseifu5569
    @esayasseifu5569 15 дней назад +1

    ዳጊ ተባረክ
    በተበላሸ መንገድ ላይ ያለ መታረም አለበት።
    የ60 አመት ሽምግልና ነኝ።
    ቃሉን የምንሰማበት ግዛት እየባከነ ነው

    • @alem8640
      @alem8640 15 дней назад

      Dagmawis feto ahibito b min moralu ?mechem yegeta bet mefencha hone

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 15 дней назад

      ​@@alem8640ያንቺስ ጉድ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 15 дней назад +1

    ዳጊየ የተባረክ ከሰይጣኑ አፍ የጠብጭ አናዶኝ ነዉ

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r 15 дней назад

    ተባረክ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 15 дней назад

    God bless you

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 15 дней назад

    ዳጊዬ❤❤✋✋✋

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 14 дней назад

    አቤል አቡና አናተ ከመጣችሁ ነው የቤተክርስቲያን ክብር የጎደለው የቤተክርስቲያንን መጎናፀፌያ የምትገልጡ ዝም አልን አሁን ግን ማንም ዝም አንላችሁም የአውታሩ ቅባት ሲጨምር ጠላትም ጨመረ ።ውጊያ ስለበዛ ማይዘመር መሰለው ......ትላልቅ ምስጋና። ይህንን መዝሙር ጋበዝኳችሁ።በተረፈ መጥፋት ስለሌለባችሁ እንፀልያለን ።አውቴ ደሞ ቅባትህ ጨምሯል ደስ ይበልህ።

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 15 дней назад

    ዳጊ blessed

  • @tigistabayneh7352
    @tigistabayneh7352 13 дней назад

    Awo

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 15 дней назад

    አረ ጌታ ኢየሱስ !!!የነዚህን ስዎች ቢኦል ዘ ቡል በኢየሱስ ስም ወጋሁ !!! አረ ለማይረባ አይምሮ ተላልፈውዋል ።
    በእናንተ ምክንያት ወንጌል አያዝም ወንጌል ከእናተ ሀይል ይበልጣል ግን ያአጋንንቱ መጠቀሚያ ማሽን መሆናችሁ በዚህ ዘመን😢 አሳዛኝ ነው
    ጌታ ሆይ ካሉበት ድቅድቅ ጨለማ ነጥቀህ አውጣቸው።

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 15 дней назад +1

    qosasa antenna blo aglgai

  • @etagegheuendal5030
    @etagegheuendal5030 15 дней назад

    1

  • @TinsaeChala
    @TinsaeChala 15 дней назад +1

    Lamin bahigi axeyiqutim? Yihe eko wanjal naw

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 15 дней назад +2

    ለማይረባ አይምሮ ተላልፎ የተሰጠ ሰው ነው አቡና

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 15 дней назад

    ለዛ ለአቡነ ለተባለው ግለሰብ በጣም ምክር ያስፈልጋል ጋጣወጥነትን እያበዛ ነው። በእግዚአብሔር ቃል ላይ አያሾፋ ነው ያለው። ሲጀመር እግዚአብሔር የሚፈልገው ልብን እንጂ ግጥም ቤቱን መታ አልመታ ምንም ጉዳይ አደለም።

    • @alem8640
      @alem8640 15 дней назад

      Dagmawi memeker sigebaw limekir ? Ai defar

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo 15 дней назад

      @@alem8640 ምን ማለት ነው ደፋር ማለት??

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo 15 дней назад +1

      @@alem8640 ማንም ጫት ቃሚ ሁሉ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስኮለትፍ ዝም አንልም። አቤላ ዘማሪ አውታሩን የመተቻት ሞራል ምንም የለውም(1000x)

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 14 дней назад

    Who you think you are, leave them alone…..

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 15 дней назад

    ዳጊ እንደው ንቆ መተው ነው ! ከፍጥረታዊ ሰው ምን ይገኛል ? የአውቴ መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ ውስጤን ሲነካኝ አይቻለሁ ፡፡ ሀሰተኛው በድምፅ ይለያል !!

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 15 дней назад

    ማንን ነው?

  • @user-wy3iw4it7h
    @user-wy3iw4it7h 15 дней назад

    አር ዳጊ ቸርቸ እርኛ ካለው ለምን አያግዱትም ምን እሰከሚሆን ነው እርሱን እያዮ አዲሰ ነብሳት ውደ ጌታ ቤት የሚመጡት አር አንድ እርምጃ አይውሰድም

  • @girmakassa4731
    @girmakassa4731 14 дней назад

    111111111111111

  • @user-jt8cl7tb3c
    @user-jt8cl7tb3c 15 дней назад

    anate ahuniy anetibati aleki yesare guda asekametaki

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 15 дней назад

    Engdi. Ye dro zemari Dagi , lbn yemineku, sebaran mitegnu Mezmurh Egzabher yadsln, lena bereket sele hone malet new .
    Awun mtlew Rasu bgzabher hassb saihon baltadese astesaseb legzabher new btl ?????? Demo ke grup btwuta. ?????
    Sel Abel and Aman ye dyablos tbit enday nekachew kasebn Bethtna Egzabher fit wedken slenesu ensely.
    Slezi. 1y. YE talnachew ye kedmo fkrachn. Bgl enfelgat. Rai 2. 4..5
    2y. Rasachn endanfeten tnkakie yasfelgenal ,, gelatya 6. 1.. 5. Amen
    Dagi pleas yekedmo yegzabher lb endimeleslh ?????? Demo le hulachn raschn mermren bthtna endnmeles. Lbachn ykfet , lukus 15. 17...18 emmm. Yalenbet menged ena bota yalemawek wed Tbit endaynedan ????? Mhretttttt
    Ahunm migerm b 1y korontos 1. 12 ohhhh , ye pawulos, ye aplos nen yalut agrmenm,, migermen gn '' Ye krdtos nen le mulut new. malet smu terut enji nuros ???? Be bet eyalew yetefa lj yastawusenal !! yebase krstos sm tetekemun enji befsum lesu alnorum.
    Ena mn alebet 1y. Bgl 2y behbret rasschn bnmeremr ????????
    !!!!!! Engdi rasachn yehednbet menged bgzabher sega enji berasschn ewket befsum anchlatm .
    Any whey.......
    Be enante sebeb rasien endmeremr new ena sle zi edl Egzabhern amesegnalehun, malet brtatachn. Menager hulachn enchlalen ,, dkamachn bettkl miassyen gn menfed kdus bcha new............
    ❤ Tebareku

  • @sofoniyaswersi101
    @sofoniyaswersi101 15 дней назад +5

    ዳግም አንተም በቆሸሽ ማንነት እዉነት ለመፈለግ እየሞከርክ ነዉና በመጀመሪያ አንተ ከጥላቻ የጸዳ ማንኔት አለህ ወይ? በእውነት ምዛን ፍት ስንቆም የጠራ ሕይወት ይኖረን ይሁን አንተንም እንደት ከእርሱ ጋር የስድብ ምልልስ ስታደርጉ አይተናል የቤተክርስቲያንን መልክ አታበላሹ ምድያው ላይ ወጥታችሁ ባታወሩ በሕይወት አትኖሩም ተባላችሁ ወይስ ለዝህ ለጥቅት ሽርፍ ራፍ ከምድያ ለምታገኙ ገንዘብ በተክርስቲያንን እየሸጣችሁ ነዉ

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 15 дней назад +1

    ለመሆኑ አቡና የት ቸርች ነው የሚገበው???

    • @alem8640
      @alem8640 15 дней назад +1

      Dagmawis ?ene eko sew tidarun feto sidafer eferalehu

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo 15 дней назад

      @@alem8640 ማንም ምን እንደምሰራ ማን ያውቃል የሚያውቀው ጌታ ነው

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 15 дней назад

      ​@@alem8640🤐

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 14 дней назад

    Le hama Merdokiyos bereget ke ayhud wegen yehone enedehone befetu fetsemo tewedekaleh enji atashenefewem neber eko yalut tebebegnochu and mestu zosara enegedeh yaz belew yehan senef!! lol tekes asasecha kehone dagiya marugn..

  • @zewdneshaga2987
    @zewdneshaga2987 15 дней назад

    Balegeawoch nachu mekegnoch sew enanten ena blgenachun eyesema yezin media opportunity l heat koshashocj

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 15 дней назад

    አሁን ለነኚህ ተሳዳቢዎች መፀልይ እንጂ ከእነሱ ጋር መነታረግ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ይሄ ከመንፈስ ስለሆነ ለነኚህ ሁለት ስም አጥፊና ተሳዳቢዎች መፀለይ ነው ነፃ እንዲወጡ::

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 15 дней назад +3

    ለ ሆዳም በሬ ጭደ ያዝለታል አንዱ አንተ እኮ ነህ ያልተገራ አንደበት ያልህ ወሬ እንዳንተ ሚውድ እንዳንተ አላየሁም

  • @Angela_436
    @Angela_436 15 дней назад +4

    Welcome ዳጊ የት ጠፋህ? ይሄን ክፍት አፍ ትንሽ አቀዝቅዘህልን ነበር እስቲ አሁንም አቀዝቅዝልን አቡና ለሚባለው ሰውየ አንተ አስፈላጊ ነህ አትጥፋ

    • @alem8640
      @alem8640 15 дней назад

      Ene yemilew Dagmawi b min miralu ?

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 15 дней назад

      😂😂😂😂ወሬ

    • @Angela_436
      @Angela_436 15 дней назад

      @@alem8640 እኔ ደግሞ የምለው አቡና በምን ሞራሉ ነው?

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 14 дней назад

    So what?????
    የወድመሞች ከሳሽ ተጥሏል

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 15 дней назад +1

    ታዲያ አንተ ነህ ጨዋ ሌላ ቦታ አትሂድ አሁን አሁን ቁጭ ብለህ ቃላቶችህን ፈትሽ አንተ ተሽለህ ብሰማህ ደስ ባለኝ አንተ ን ከፋችና ዘጊ ማን አረገህ

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 15 дней назад

    “እንደ እግዚእብሔር ታጋሽ እይደለሁም" እይ እንተ ታድያ ልትሆን ንበር ምን እይነት ያልበሰለ ንግግር ነው ባክህ ያለክ ? ኽረ እንደ እንድ ሌላ ሰውም ታጋዥ እይደለህም እራስህን ከእግዚእብሔ ጋር ማወዳደርህ ገና እንዳልበሰልክ ያስታውቃል:: ደሞ መረጃ ምናምን የምትሉትን ነገር እቁሙ እኔ የማናችሁም ደጋፊ እይደለሁም ብቻ ያለመብሰልችሁ ብዛት እጅግ የላቀ ነው

  • @lulitambachew6181
    @lulitambachew6181 15 дней назад

    አሁንስ አብዛቹት tesh

  • @alexbati1421
    @alexbati1421 15 дней назад +3

    ንግግርህ እጅ እጅ የሚል ብስለት አልባ ዛሬም ለንግግርህ ብስለት ይኑርህ ህፃን

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 15 дней назад

    ደጊ ግስ ስንት ሚስት ነው ያለህ😅

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 14 дней назад

    ደሞ ዳጊ ከወሬ ዝም ብሎ ያውቅ እና ነው ከብዙ ዝምታ በሃላ ዝምታውን ሰበረ የሚባልለት

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 15 дней назад +1

    ዲጌ አንተም ያው ነህ ምንም ልዩነት የለህም

  • @betelhemtedla9379
    @betelhemtedla9379 15 дней назад

    አንዝህ ልጆች ከ ጥልቁ የትምደቡ የ አጋንንት አገልጋይ ምሆናቸውን አንዳት dicern አትደርጉም ስይጀመር አማኝ የምለይት ፅጋ ዓለውክኦ they are full of demens haterd insult no sign of Jesus at all long time ago they out of church and holy spirit

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 15 дней назад

    ሲጀመር ለነውጥ እንጂ ለፅድቅ ለውጥ አልቆሙም ፡፡ ቆሻሻ ዝንብን እንኳን የሚያሞጋግስ !?

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 15 дней назад

    እሱ አድርጎት ከሆነ ካንተ ነው የተማረው ሶስት ከአራት ሴት የተጨማለክ አንተ አይደለህ የፍቺ ታሪክ ያለህ ?

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 15 дней назад +1

    እንዳንተ ጋጠወጥ አለ እንዳንተ ውስጥ ውስጥ መሄድ ነበረባቸው አማንና ና አቡና አንተ ነህ ባለጌ አንተ ነበርክ የንሚጠበቅብህ አንተ እውነት አገልጋይ ነህ አሁን አሁን እየተሳደብክ እኮ ነው ከሰላሳ ሴት እየወለድክ እፍ አለኝ ትላለህ እንዳንተ አሽሙረኛ ማንም አይሰማህም አንተ ሊሊ ከወጣችበት አልወጣህም

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 15 дней назад +3

    ዳጊ ድብን ያልክ ሀሜተኛ ንፍጣም ነገር ነህ ወረኛ የራስህን ሀጥያት እይ

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 15 дней назад +2

      በእየሱስ ስም ምነው ክርስቲያን ነሽ ? ከአንደበትሽ እንዴት ወጣ እንደዚህ አይነት ስድብ ደግሞስ እየሱስ ያቺን ዝሙተኛ ሴት ሀጢያት የሌለበት ይውገራት አለ ማነሽ አንቺ ሀጢያትህን እይ የምትይው

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 15 дней назад

      @@saraworkneh1620 አይደለሁም ለዛ ነው ጥፋቱ የታየኝ እኔ ባለም እያለው ነው የዳጊን መዝሙር እየሰማው ማለስስ የነበረው ለካ እውነተኛ ህይወቱ ይሄ ነው ንፍጣን ሀሜተኛ ነው

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 15 дней назад

      አንቺ ስድ መረን!

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 15 дней назад

      @@derejeassefa9747 so what?
      Setup

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 15 дней назад

    አይ አንተ ቀድመህ የራስህን ቀንበር ስበር

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 15 дней назад

    አሁን ለነኚህ ተሳዳቢዎች መፀልይ እንጂ ከእነሱ ጋር መነታረግ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ይሄ ከመንፈስ ስለሆነ ለነኚህ ሁለት ስም አጥፊና ተሳዳቢዎች መፀለይ ነው ነፃ እንዲወጡ::