ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 290

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt 9 месяцев назад +28

    ግን ጠለቶች ቡዙ 🥺🥺 ደስ የሚል ሥራ እግዚአብሔር ከእንት ጋር ይሁን ሀገርችን ሰላም የርግልን ከፋኖ እና ከሽኔ ጋር ታውያዩ 🙏🙏

  • @afripia12
    @afripia12 9 месяцев назад +18

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +25

    The river side project is a testament to PM Abiy Ahmed's vision for a modern Ethiopia. It's heartening to see such proactive measures being taken to enhance the country's landscape.

    • @AdayHiwet
      @AdayHiwet 9 месяцев назад +1

      But why not have a tour guide. He can just seat.
      But, Ethiopia has great potential.

    • @bereal6311
      @bereal6311 9 месяцев назад +1

      @@AdayHiwet because leaders lead! He wants to set an example!

    • @binasam1224
      @binasam1224 9 месяцев назад

      🤣🤣🤣@@AdayHiwet

  • @GenetNegash-b6e
    @GenetNegash-b6e 9 месяцев назад +10

    ውዱ መሪችን እግዚአብሔር ይባርክህ አቅም ፀጋ ይጨምርልህ የአንተን ሀሳብና ፍላጕት ሊረዳህ ሊያውቅህ የሚችለው እግዚአብሔር እና እንደእኔ አይነቶች ነን ዝም ብለን እግዚአብሔር ብናመስግን ጥሩ ነዉ እኔስ የአብይ እወድሀለሁ❤❤❤❤

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 9 месяцев назад +46

    አቡናኮ ጀግናዉ ባለእራአዮ ቃል በተግባር ምታሳየን ወይ ጉድ እኮ ነዉ 😮😮 በቃ ሁሌ ማሰመረቅ ነዉ መቼም ሳትታክት ሳትደክም ሀገራችንን እያስዋብክ ስለሆነ ምን እንላለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 9 месяцев назад +3

      Tebeda shutam Cadre

    • @tekestedejene2250
      @tekestedejene2250 9 месяцев назад +3

      ሰው እየገደለ አካባቢ ቢያስውብ ምን ጥቅም ፣ የኢትዮጵያን ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለ አውሬ ነው አብይ።

  • @eg1890
    @eg1890 9 месяцев назад +4

    Unbelievable!!! This is the best!! It’s very heart warming to see such a compassionate and obsessed leader for development!! God bless you Dr. Abiy❤

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +9

    It's not just a project; it's a commitment to progress. Dr. Abiy Ahmed is truly taking Ethiopia to new heights with the river side project. A proud moment for the nation!

  • @BManUnited
    @BManUnited 9 месяцев назад +12

    ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም እኮ አብቹዬ የኔ አንበሳ❤

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +6

    Dr. Abiy Ahmed's commitment to development is truly inspiring. The river side project is a game-changer for Ethiopia, bringing progress and prosperity. Great to see the highest officials getting involved!

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 месяцев назад +7

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ስራህ ;ሞራልህ ድንቅ ነው! አረንጓዴ ልማቱ መንገዱ ደስ ይላል! ከዚሁ ጋር በተያያዘ ለወጣቶች እናቶች የሚሆን የከተማ ግብርና ቦታ ቢዘጋጅና በነፃ ቢሰጥ አሁን ላለውን የኑሮ ውድነት ሊያረጋጋው ይችላል። በቪዲዮ እንዳየሁት በጣም ብዙ ክፍት ቦታዎች ቦታዎቾ አሉ። ድሃውን ህብረተሰብ የሚያግዝ የበፊቱ የአርከበ ሱቆች አይነትም ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ቢዘጋጁ ለድሃው ህብረተሰብ የሃብት ሐነሻ ከመሆኑ ባሻገር የከተማ ድህነትን ይቀርፍል። አሁን ከሁሉም በላይ የኑሮ ውድነቱ ከፍቷል! የከተማ ግብርና ትኩረት ቢሰጠው ወጣቱን ለማሰራትና ጤናማ ህብረተሰብና ተስፍን ለመስጠት ይረዳል! በተረፈ እንበርታ❤

    • @felseta1
      @felseta1 9 месяцев назад +2

      በትክክል ፡ ብለዋል ፡ ወዳጄ ፡ እጅግ ፡ በጣሞ ፡ መታየት ፡ ያለበት ፡ እና ፡ ቅድሚያም ፡ የሚሰጠው ፡ ይመስላል ፡

  • @Yodi_yD
    @Yodi_yD 9 месяцев назад +15

    ታምራቱ እንደቀጠለ ነው keep going our beloved PM. DR. Abiy we love you 🙏💪💪💪

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +12

    The Chaka to Akaka River side project is not just about construction; it's about building a brighter future for Ethiopia. Thanks to PM Abiy Ahmed for his unwavering commitment!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 9 месяцев назад +17

    አብቹ ከፊትም ፣ከኋላም፣ ከግራም ከቀኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ስራ ፈጣሪ ይረዳሀል እኔ ደግሞ አመሰግንሀለሁ

    • @addesaddes9594
      @addesaddes9594 9 месяцев назад

      ትክክል እን አውሬ ሆንበትእጂ

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 9 месяцев назад +4

    ፈጣሪ ከአንተ ጋረ ይሁን እኔ ኢትዮጵያ ከአንተ ብሩህ አእምሮና እጅ ግዜ አጥሮህ እና በጠላቶችህ ተጠልፈህ ኢትዮጵያ ውድ ልጆን እንዳታጣ ፈጣረ ከአንተ ጋረ ይሁን ይከተልህ !!!

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 9 месяцев назад +3

    Abechuye my hero, my brother my leader. I have great respect from the one at Meskel Adebabaye with your green Tshrt African map on.. I said this is it he is God given leader not only for Ethiopia but for Africa too. You are confirming your vision one by by one. The best is yet to come. May God keep bless you PM Abiye Ahmed Ali.

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +10

    Leadership in action! PM Abiy Ahmed's dedication to seeing the river side project through is commendable. This initiative will undoubtedly enhance the beauty and functionality of the area.

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 9 месяцев назад +4

    Honorable PM You're absolutely a great blessing from the almighty God for all Ethiopians and Ethiopia! May God pour much more grace and strengthen upon you including your team! Thank you so much for your tirelessly working hard !!

  • @KassalemE
    @KassalemE 9 месяцев назад +1

    I knew Akaki very well as I worked there for a couple of years. I am a living witness how much it has changed for good reasons over the last few years, most importantly- recently. 👊🏿👍🏿👏👏👏😀😀😀😀👍🏿👊🏿🙏🙏🙏🙏👏👏👏 Simply, inspiring! Well done, guys. Keep going. Keep motivating our people- our power.

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 9 месяцев назад +1

    በእውነት አስደናቂ ስራ ነው በተለይ የአቃቂ መንገድ ከነጥራቱ የማይታሰብ የሚመስል የነበረ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @jh2500
    @jh2500 9 месяцев назад +3

    Wow you are a great Leader Good Job! keep it up
    Jegna neh❤💚💛
    God Bless you🙏🏽

  • @danielansane1340
    @danielansane1340 9 месяцев назад +11

    እየገደለን ያለው አጥር ነው ደስ ይላል አውነት ነው😂❤ አቦ ጌታ ካንተ ጋር ነው አብዐይ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 9 месяцев назад +1

    I wish the Ethiopian people understand what you are doing for our nation and property our country Ethiopia 🇪🇹❤️💯🙏Dankeschön ❤️🇪🇹💯

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +5

    The river side project is not just about development; it's about creating a legacy. Thank you, PM Abiy Ahmed, for your visionary leadership and dedication to Ethiopia's progress.

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +3

    The river side project is a testament to PM Abiy Ahmed's commitment to sustainable development. It's heartening to see leaders actively involved in shaping the future of Ethiopia.

  • @yayahala615
    @yayahala615 9 месяцев назад +9

    ሀገሬ ከፍታሸ ይጨምር ለማንኛውም ምቀኛው በዛ ከውሰጥም ከውጭ ።።።ተባረክ አብቹ እውነትም ብልፀግና ።።።ፍትህ በቀን በቀን ለሚገደሉ ወገኖች ።።

  • @BetehelmAsfaw
    @BetehelmAsfaw 5 месяцев назад

    እንደጥንቸል የነቶሎ ቶሎ ቤት ሳይሆን የኤሊን ጥበብና ሳያቋርጡ ማሸነፍን ስላስተማርከን ጠቅላይ ምኒስተራችን እናመሰግናለን ❤❤❤ በልጆቼ ና በልጅልጆቼ እድል ብርሃን ታየኝ🎉🎉🎉

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 9 месяцев назад +4

    Thank you, Boss. I think we are getting the reward for our decision to elect you.

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm 9 месяцев назад +9

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ኢትዮጵያችን እዴት እደምትበለፅግ እደምትዋብ እና እደምትቀየር የተሰሩት ስራዎች በቂ ማሳያ ናቸው አቢቹ እናመሰግናለን ❤❤🇪🇹🌹🌹🙏🙏

  • @getuAMK
    @getuAMK 9 месяцев назад +1

    Power of vision, commitment and smart action! God bless 🎉❤

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 9 месяцев назад +5

    Great leader abechu 🇪🇹

  • @TigistTafese
    @TigistTafese 9 месяцев назад +1

    You are doing such a blessed thing.May God be with you❤❤❤❤

  • @theuniverse5205
    @theuniverse5205 9 месяцев назад +7

    The man is everything engineer, economist, historian, orator. Furthermore he is a natural leader. Even more his goodwill intention to help and show the way to prosperity and development paramount everything.

    • @zxcvb1234ful
      @zxcvb1234ful 9 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @teen158
      @teen158 9 месяцев назад

      I agree with You 100% i don not see any wana be leader top him next 50 years ! Great Job PM Abiy !

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 9 месяцев назад +23

    ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ🎉

  • @alemeticha5164
    @alemeticha5164 9 месяцев назад +9

    አብቹ እድሜ ከጤና ይሥጥክ ❤❤

  • @yona01mgrsa15
    @yona01mgrsa15 9 месяцев назад

    tahnk s PM BLESS YOU

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +4

    Leadership in action! PM Abiy Ahmed's focus on infrastructure development, especially the river side project, is paving the way for a more prosperous Ethiopia.

  • @oldtruth388
    @oldtruth388 9 месяцев назад

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ። ለሃገራችን ኢትዬጲያ በትጋት የፈጸምካቸዉን መልካም ስራ እግዛብሄር ለበጎነት ያስብልህ።

  • @jifarraya
    @jifarraya 9 месяцев назад

    Very impressive may Allah always with you.🎉

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 9 месяцев назад +7

    አንተ እግዚአብሔር የመረጠክ መሪ የናቶች ፀሎት የድሃ ደስታ ይጠብቅህ በእውነት በዘመናችን ተናግሮ መስራትን የሳየን ዶክተር አብይ ነው ወገን እንደግፈው

  • @ashabeje8463
    @ashabeje8463 9 месяцев назад

    ጀግና ምታስበውን የምታሳካው ስላም ሲኖር ነው ።ስለዚህ ነገሮች ላይ ትኩረት ስጥበት።መልካም የስራ ጊዜ...!!

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 9 месяцев назад

    እውነቱ ይሄ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይወዳታል ለምን ቢባል ተንኮል የማያውቅ ህዝቡን ሃገሩን የሚወድ አስተዋይ ሰው ፈጠሮ በዚህ ዘመን ሰጠን እንንደራሱ አፍቃሪ በደል የማይቆጥር የሚሰራውን ሚያውቅ ኑርልን ተባረክልን እንወድሃለን ❤❤❤❤.......።

    • @towfikamanaman2263
      @towfikamanaman2263 8 месяцев назад

      ኢትዮጵያን እግዛቤር ከወደዳት ለምን በድህነት በርሃብ በጦርነት ያምሳታል ቱልቱላ በአለም የመጀመሪያው ከተማ ያስጎበኘ መሪ ክክክክክ አደነች ምን ትል ይሆን ሼም

  • @mesfinmesfingarage1847
    @mesfinmesfingarage1847 9 месяцев назад +1

    እስካሁን የነበሩ የኢትዮጵያ መሪዎች ውጪ ሀገር የከተማ ውበቶችን ወደ ሀገራቸው ተግባራዊ አድርገው አይተን አናውቅም ፈጣሪ ይርዳኸ በተለይ አብረውኸ የሚሠሩትን አሰተምራቸው እ/ር ይርዳኸ !!!

  • @hiwotgamme3296
    @hiwotgamme3296 9 месяцев назад +5

    ❤🇪🇹💪Pm.Dr Abiy

  • @afah1008
    @afah1008 9 месяцев назад +2

    Keep it up for the good work. PM Abiy 👏

  • @robloxgameshundaol1073
    @robloxgameshundaol1073 9 месяцев назад +3

    Eebbifami!

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 9 месяцев назад

    My king, I don't have no word to explain. How come one person have so much knowledge, love for his country. I love you so much. I thank God for letting me leave this time to see Ethiopian 'bilistegna'. Not only Ethiopia, but Africa too.

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 9 месяцев назад +6

    ሰው ይህንን አይቶ እንኳን እንዴት አያመሰግንም?
    የሰው ቤት አፈረሰ ተብሎ የሴራ ከበሮ ሲደለቅና ሲፎከር የነበረው አሁን ለምን እንደሆነ ሲገባችሁ እንኴን መፀፀትና ይቅርታ መጠየቅ ይገባችሁ ነበር።
    እንዳውም ይባስ ብላችሁ በ3 ወር ከስልጣን እናወርደዋለን ብላችሁ ተነሳችሁ።
    Believe or not Ethiopia is going on the direction for sure we shall prosper.❤❤❤

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +4

    The Akaki River side project is a stride towards modernity for Ethiopia. PM Abiy Ahmed's vision is shaping our nation's destiny. #AkakiProject #PMAbiy

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +2

    The transformation from Chaka to Akaka is underway! PM Abiy Ahmed's vision for Ethiopia is becoming a reality with the river side project. Can't wait to see the positive impact on the community.

  • @SolomonUta
    @SolomonUta 9 месяцев назад

    አቡቹ ከፈጣሪ ቀጥሎ ሀገሬ በአንተና በመሰሎችህ ተስፋ አላት ያልከውን የምትፈጽም ጀግና መሪ ነህ

  • @MeazaSolomon-f3n
    @MeazaSolomon-f3n 9 месяцев назад +4

    ብዙም አልመሠጠኝም የ Cyprus tree በጣም ተጠጋጋ ሲያድግ ፀሀይ አይገባውም ሠፈሩ ጥላማ እንደሚሆን እገምታለው አረንጓዴ በዛ በመሀል አበባ ያላቸው ዛፎች ቢተከሉ ይሄ ሻማው ዛፍ በአውሮፓ የመቃብር ቦታዎች ነው የሚተከለው እና መቃብር መሠለኝ አንዳንዱ ላይ Bougainvillea : Sweetpea Multiflora እንደ ሀረግ ተጠምጥሞበት እንዲያድግ እና ከለር እንዲሠጠው አልፎ አልፎ ዛፉ ላይ ተጠምጣሚ አበቦች መትከል ብትችሉ ባይ ነኝ ።
    ስጨርስ ድንጋያማ ቢሆንም ሳር ተከንልበት የተባለው ላይ ምንጣፍ የሚሆኑ በዛው ልክ አበባ ያላቸው አሉ እንደ መሬት መሸፈኛ Thyme ; Alyssum carpet of Snow ; Alyssum Royal Carpet .. ደመቅ ያደርገዋል አረንጓዴ በዛ 🤔

  • @markostadesse3393
    @markostadesse3393 9 месяцев назад +1

    “እየገደለን ያለው አጥር ነው”
    በጣም ትክክል ።
    ጓሯችን ዙሪያ ካጠርነው አጥር ይልቅ በአእምሯችን ዙሪያ ያጠርነው
    የአትድረሱብኝ አጥር እድገታችንን ገድቦታል። ሆኖም በእንዲህ ዓይነቱ የማይካድ ምግባር መፈራረሱ አይቀርም።

  • @aklilutaye1099
    @aklilutaye1099 9 месяцев назад +3

    ዶክተር አብይ በርታ እናመሰግናለን፣ በሰሜን ያለዉንም ችግር በዉይይት እንደምትፈታዉ እናምናለን ፣ ሠላም ለኢትዮጵያዬ🎉

  • @sammyMeko
    @sammyMeko 9 месяцев назад +2

    It is Just incredible!
    God Bless you and Our Country Ethipopia!

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 9 месяцев назад +2

    Our Prime Minister, Abiy; humble and wise and most importantly he loves Ethiopia than any one else!

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 9 месяцев назад +3

    The work is visible and your narration is excellent, and descriptive thank you so much PM Abiy! In addition to this, my suggestion for sub cities officials please stand and do your best t

  • @hiwe569
    @hiwe569 9 месяцев назад

    የሰለጠኑ ሀገር የሌለ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጠረ ነው ውበት ፍጥነት ጥራት ተስፋ ❤❤❤❤

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 9 месяцев назад +3

    ❤🤟👍❤️❤️🤟 😍wow ✌️✌️

  • @mubeshire1728
    @mubeshire1728 9 месяцев назад +4

    Good job!!!

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 9 месяцев назад

    ሀገር ስትቀየር ማየት በጣም ደስ ይላል አረ አቢቹዬ የኮተቤውንም መንገድ አፍርሰህ ከደገና ፅደቅበት በጣም አበላሽተውታል እናም የኑሮ ውድነቱንም አረጋጋልን የሰው ልጅም በሰላም ወጥቶ እንዲገባ ህግ አስከብርልን በተረፈ በርታልን

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 9 месяцев назад +5

    በብዙ ምስቅልቅል ውስጥ
    በአጭር ጊዜ ውስጥ
    እንደዚህ የሚገርምና የሚያስደንቅ ስራ መስራት መቻል ታአምር ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል
    አቢቹ አይኖቹ የንስር አይኖች ናቸው ።
    አቢቹ የኢትዮጵያ እድገት ፈር ቀዳጅ ነው። ቪቫ አቢቹ

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 9 месяцев назад +4

    ከሁሉም ሰላም ይበልጣል ሰላምና ህግ ካልተከበረ ምን ዋጋ አለው በጠራራ ፀሀይ ሰው እየተገደለና እየተዘረፈ

  • @aminaabubeker841
    @aminaabubeker841 9 месяцев назад

    Really very impressive. PM Dr. Abiy you are Visionary and hard worker, as well as genuine Leader. Go a head. Dogs are barking but camel is on its way

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 9 месяцев назад +1

    God bless you, Dr. Abiy Ahmed

  • @aregahegngashaw8412
    @aregahegngashaw8412 9 месяцев назад +1

    የተረዳንህ ካልተረዱህ ስለምንበልጥ ይህንን በዘመናት ውስጥ ያልታየ ተአምርህን በልበ ሙሉነት ቀጥል።ታላቅ መሪ።በአንተ ዘመን መኖር መታደል ነው

  • @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
    @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 9 месяцев назад +2

    Thank you sir . we believin you ❤❤❤❤❤

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 9 месяцев назад +1

    ባለ ራእዩ መሪያችን በርታልን ይህቺን ሀገር ያሰብክበት እንድታደርሳት እግዚአብሄር ያግዝህ

  • @programmingcafe5882
    @programmingcafe5882 9 месяцев назад

    There is something I want to say great leader I have no word to explain his charisma

  • @ForeverEthiopia
    @ForeverEthiopia 9 месяцев назад +5

    የጫካ ፕሮጀክት ለአዲስ አበባ ተስማሚ የአየር ፀባይ እንዲኖራት ያስችላል

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 9 месяцев назад

    King god always with u 💯👏🏾💪🏾🙏🏾👌🏽🇪🇹🇪🇷

  • @mohahas8452
    @mohahas8452 9 месяцев назад +2

    You are just phenomenal to country had you get just 100 cabinet who just understands your vision and committed as you believe me within just 10 you will transform this country

  • @afripia12
    @afripia12 9 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር ❤

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️💯💯💯✅የኔ ልዪ አብቹ 🎉🎉🎉🎉✅✅

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 9 месяцев назад +21

    ጀግና መሪ ወደ ፊህት ግመሎች ስራ ይሰራሉ ውሻዎች ይጨዋሉ

  • @tfozo
    @tfozo 9 месяцев назад +1

    Let's goooooo

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 9 месяцев назад +3

    ❤❤

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 9 месяцев назад +3

    Briliant!

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 9 месяцев назад +1

    Exciting to witness the progress of the river side project initiated by PM Abiy Ahmed. This visionary leader is shaping Ethiopia's destiny, one project at a time.

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 9 месяцев назад +6

    ለማነው ግን እንዲ የሚለፍው ?ዘርህ ይባረክ

    • @BanJon-hv8tm
      @BanJon-hv8tm 9 месяцев назад +2

      Amen Amen

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 месяцев назад +1

      Lol, simple answer & it's for the future of 🇪🇹 & her future generations 100 years from now!!

  • @Sewit50
    @Sewit50 9 месяцев назад +1

    Thankyou My PM.

  • @senayitbekele5720
    @senayitbekele5720 9 месяцев назад

    ክቡር ዶክተር አብይ እግዚአብሄር ካአንተጋር ስለሆነ በውስጥህ ያለውን ራእይ ከመፈጸም ኢትዮጵያም ወደከፍታ ከመድረስ አይቀሬ ነው የእግዚአብሄር ጸጋ ይብዛልህ

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 9 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምናየው እግዚአብሔር ይባርክህ። ነገርግን ይህ ብልጽግና አዲስአበባ ተኮር ብቻ ሆነ።

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 9 месяцев назад +1

      ክፍሎች እኮ ፕ/ት አላቸው፤ እራሳችንን በራሳችንን እናስተዳድር የሚሉት እነሱን መጠይቅ? ይህ የፓይለት ፕሮግራም ነው፤ ከንቲባዎች፣ አስተዳደሮችና የክልል ፕ/ቶች ይህንን አይተው መንቀሳቀስ ነው። ጃዊሳውንና ሸኔዎችን ንገራቸው ጦርነት እንዲያቆሙ።

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 9 месяцев назад +1

      there are regional representatives who are paid salary every to enhance development in their region monthly, the regional issue is their responsibility😊

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 9 месяцев назад +1

    I am proud my village is Akaki
    Akaki=Bole

  • @HassenKedir-g1v
    @HassenKedir-g1v 9 месяцев назад

    ምናለ ብዙ ነገር በነካካው እጅህ አንድ ፅድት ያለ እስታድየም ጀባ ብትለን እንደው ሀገራችን በሰው ሀገር ከምትከራተት።

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 9 месяцев назад +5

    Dear PM, please let each Subcity and Woreda should copy your vision

  • @Nigussie-x6x
    @Nigussie-x6x 9 месяцев назад +4

    ይህን ብርሃን ለማጨለም የሚሯሯጡት አይተው ይፀፀታሉ የሚል እምነት አለኝ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 9 месяцев назад +2

    God bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 9 месяцев назад +3

    እብቹ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ትለፉልህ ትደክማለህ አንድ ቀን ይረዱሀል ።

  • @bezataye9084
    @bezataye9084 9 месяцев назад

    That was good can you show us also about the economy

  • @degagaabera8435
    @degagaabera8435 9 месяцев назад

    🇪🇹 Ethiopia for Ethiopian by Ethiopian!!❤❤❤

  • @muluwork12287
    @muluwork12287 9 месяцев назад +1

    ሞቲ ሀገሩን በጥልቀት የሚርዳ መሪ
    ስርቶ የሚያሳይ መሪ ። ሞቲ በርታ

  • @nahomrobel3903
    @nahomrobel3903 9 месяцев назад +3

    አንድ እስክርቢቶ ግዝተው ለማያውቁ ፖለቲከኞች መልስ አዘጋጁ ማለት ፈልጋለሁ

  • @trr1069
    @trr1069 9 месяцев назад +5

    እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 9 месяцев назад

    Gobez hats off pm Abiy

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 7 месяцев назад

    👏👏👏❤👏❤👏❤❤👏❤👏❤

  • @asthey
    @asthey 9 месяцев назад

    DR.ABIY ENAT AGER ETHIOPIA TAMSGNEHALECH 👏👏👏

  • @robelbete8361
    @robelbete8361 9 месяцев назад +2

    ንጉሥ ሆይ 1,000 አመት ንግድ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 9 месяцев назад

    አብይን እግዛብሄር ጠብቅልን።

  • @wendimubenti7098
    @wendimubenti7098 9 месяцев назад +3

    Wow

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 7 месяцев назад

    ❤❤❤ማማሩ በተለይ አንቆርጫን ማየትህ ለልማት