ምሥጢረ ንስሐ የንስሐ አባት አስፈላጊነት-ክፍል ሦስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
    Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Комментарии • 161

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 года назад +1

    ድንቅ ትምህርት ምክር ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን በሰማነው 30 60 100 ፍሬ አፍርተን የዘላለም ህይወት እንድናገኝ ቸሩ መድሀኒየለም የድንግል ማርያም ልጅ እንደUጢያታችን ሳይሆን እንዳቸርነቱ .ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ኣሜን፡

  • @waaa4954
    @waaa4954 4 месяца назад

    አሜን 🥰አሜን 🥰አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛም ለንስሐ ዪብቃን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ

  • @yalem2598
    @yalem2598 3 года назад

    አሜን አባታችን ሁላችንም ከሰው ሀገር ያለን ወደ ሀገራችን ገብተን ንሳሀ ለመግባት ያብቃን አምላካችን መዳኒታችን እግዚአቭሄር ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 лет назад

    ♥️♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️

  • @zinashyemareyameliji1020
    @zinashyemareyameliji1020 5 лет назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen.mamhricen
    egezabhare.rageme.edema.yestelen.yagolgolate.zaman.egezabhare.
    yebarkelen

  • @soliyanayoutube6391
    @soliyanayoutube6391 5 лет назад +15

    ቸርነቱ ምህረቱ ተነግሮናተሰምቶ ይማይሰለቸው ቸርአባታችን ለንስሐ ያብቃን።

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 лет назад

      Be tikkle batme dishe elale kale ewite ysmaline bizu nigre temrnale Tmisghne Amilake Tmisghne Amilake Tmisghne Amilake

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 лет назад

      Adingle lige kbre misgna edershu Amne be ewite be sidte bizu Asimerunale Amlake Ahunme Amsgnhalu Tmisghne Tmisghne t Tmisghne

    • @ndkdksnsnsn6550
      @ndkdksnsnsn6550 4 года назад

      Amene3

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 2 года назад

      አሜን

    • @sensitasefa
      @sensitasefa Год назад

      Amen

  • @طلالالبدواوي
    @طلالالبدواوي 5 лет назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hewot yasemaln💚💗💚💚💘💗💛💜💚💚💚💛💚💗💚💜💚💛💘💗

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👐👐💚💛💖💒💒💒💒

  • @ታሪኬንቀያሪዉበትማንነቴን

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ይደርብን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asdasfg1084
    @asdasfg1084 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ-ቀ2ዠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 5 лет назад

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 5 лет назад

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @seblehaylu8748
    @seblehaylu8748 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መሠደዴ ለበጎ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን በሠማነዉ 30~~60~~100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሾች ያደርገን ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን /፫/ የቃሉ ባለቤት ልዑለ እግዚያብሔር ስሙ የተመሠገነ የተወደሠ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን💒🙏💓💓💐💐💐💐💐💐

  • @fatmafatoom8069
    @fatmafatoom8069 5 лет назад

    Ameen Ameen Ameen kalehiwotin yesaman

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 лет назад

    መሰደዴ ለበጎ ነው ተመስገን የኔ ጌታ !!🙏🙏🙏💒💒💒

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 5 лет назад +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በደሜና በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 лет назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ !!

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @noahsirak3718
    @noahsirak3718 4 года назад

    አሜን...ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikerlove5710
    @fikerlove5710 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን በእድሜ በጤና እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን በእድሜ በጤና እመብርሃን ትጠብቅልን 💚💛❤💒💒💒💒💒💒

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 года назад

    አሜን

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን ለሂወታችን ምግብ የሆነ ትምርት ስለምታስተምሩን በጣም ነው ማመሰግነው ቸሩ አምላካችን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለንስኃ ያብቃን አሜን፫

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልነ

  • @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ

    ስደትን. የወደድኩት. ስለክርስትናየ. የተማርኩበት የአረብ ኩሽና

    • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
      @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 лет назад +1

      እውነት ነው እኔም ሁሌ መሰደዴት ለበጎ ነው እግዚ አብሄር አምላክ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
      @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 лет назад

      እኔም ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @almazarafaynearafayne8068
      @almazarafaynearafayne8068 5 лет назад

      አኔም አግዚአብሔር ይመስገን

    • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
      @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 5 лет назад

      ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ሚለው ቃሉ ለዚህ ነው ሁላችንም ነኝ በምክንያት ወደ እቅፉ የሚሰበስበን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ሶሊያናድንግል
      @ሶሊያናድንግል 5 лет назад +4

      ትክክል ነሽ እኔም ከዚህ በፊት ምንም ሥለሀይማኖቴ አላዉቅም አሁን ግን ያወኩኝ ነዉ ይህን እንድሠማ የፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 лет назад +1

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን
    በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን ።

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 5 лет назад

    ቃሐ ህይወት ያሰማልን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    Amen Amen Amen Kale hyiwten yasemalen wondemachn.

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 5 лет назад +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት ዲያቆን በጣም ደም ሰር ገብቶ ለንስሃ የሚቀሰቅስ ስብከት ነው አናመሰግናለን ።

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 лет назад

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መመህር

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 5 лет назад

    አሜን አሜን 💚💛❤👏

  • @hymanotdegefa8691
    @hymanotdegefa8691 5 лет назад

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @makdismakdis288
    @makdismakdis288 5 лет назад

    Kale hywetn yasemaln wedmachin tebarekln

  • @እመንእንጂአትፍራ-ለ1አ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን ።

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 5 лет назад

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ✞⛪ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ እዉነትም ጥበበ እመብርሃን ትባርክህ ! በስስት ነዉ እማደምጣችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርልን ✞ ሁላችንም ከነ ማኅተባችን ለንስሃ ሞት ያብቃን ቸር አምላካችን 😭😭😭

  • @almazgedlu592
    @almazgedlu592 5 лет назад

    Amen amen amen. Kalehiwot yasemaln wendmachn.

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 лет назад

    Kale hiwet yasemaln, diacon, egziabher agelglothn yibarklh, legna leniseha mot yabkan, amen amen amen.

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 5 лет назад +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @saray4418
    @saray4418 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኛን ለንስሃ ያብቃን

  • @አባቴእወድሀለሁ-ረ5ሠ
    @አባቴእወድሀለሁ-ረ5ሠ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @SamiraSamira-zb8co
    @SamiraSamira-zb8co 5 лет назад

    AMEEN AMEEN AMEEN qal hiyot yasemalin megisite semayatin yawarisilin yesmanewni blibachin tsilati yitsfilin fetarii tebarek wodimachin egzabher lenisa mot yabikan

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 лет назад

    Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @jtreezy227
    @jtreezy227 5 лет назад

    Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 5 лет назад

    Ye agelgelot zemanehen yebarekln wandemachn.

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @azebayyoub9488
    @azebayyoub9488 5 лет назад +3

    Amen Amen kal hiwat yasemaln wadimachin Yagaligilot Zabanikin Emabete Abizitaa Tibarikilin

  • @simonsimon4553
    @simonsimon4553 5 лет назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @waaa4954
    @waaa4954 4 месяца назад

    Qal hiwot yasemalin abatachin 💐💐💐💐💐💐

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 5 лет назад

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln Tesfa mengste semayat yawursln

  • @mussiesolomon1514
    @mussiesolomon1514 3 года назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 лет назад

    Amen kale Hewoten yasemaln

  • @baletuwerkuu5085
    @baletuwerkuu5085 5 лет назад

    Kalhiyohti yasmalin lamamirachi Ameen

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @ፍሬዘርሀበሻው
    @ፍሬዘርሀበሻው 5 лет назад

    ቃለሒወትን ያስማልን ወንድማችን# ዲያቆን ጥበቡ ማሞ

  • @መሢኢትዩብ
    @መሢኢትዩብ 3 года назад

    በእውነት ዳቆን በዚሕ በሚያያሥተምሩት ተለውጫለሑ በሥልክም ንሠሐየን ተናዝዣለሑ ቀኖናየንም ወስጃለሑ እግዚያቤሔረ ደሞ ይቀበለኚ እድሜናጤና ይሥጥልኚ

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሠማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜንን

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 5 лет назад

    Kale hiyot yasamln amee ameen ameen igziabher yirdan

  • @zinashyemareyameliji1020
    @zinashyemareyameliji1020 5 лет назад

    Kalewhot Yasemale

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +2

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @فهدفهد-ج1ق1ك
    @فهدفهد-ج1ق1ك 5 лет назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ለንሰሀ ያብቃን

    • @mostata9850
      @mostata9850 5 лет назад +1

      فهد فهد Amen qalahiyotyasamalin

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 5 лет назад

    ቅለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @alem4310
    @alem4310 5 лет назад

    Ame amen amen kale hiywet yiasemal amen3

  • @qwerqwer6467
    @qwerqwer6467 5 лет назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 лет назад

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወትያሰማልን ለእኛምየንስሀልብ ይፋጠርልን

  • @alemfiry8300
    @alemfiry8300 5 лет назад

    kaleheywte yasmalen

  • @balaysetotawamebaye5690
    @balaysetotawamebaye5690 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባረክልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክንም ይባረክልን አቤቱ የሰማነውን በልቦናችን አሳድረልን ሀገራችን ጠብቅልን አሜን

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 5 лет назад

    አሜን፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልህ መምህራችን።
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✟💚💛❤

  • @HMm-qe3rz
    @HMm-qe3rz 5 лет назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 лет назад

    ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ዘመነህን ይባርክልን እመብርሀን ትጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን

  • @ድግልታማልዳለችእሷንይዥአ

    ቃለህዎት።ያሰማልን።ወድማችን።ያገልግሎት።መንህን።ያርዝምልን

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ ለፍሬ ለክብር ያብቃን ቢያልፉኝም መለስ ብዬ ሁሉንም ትምህርት ዛሬ ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም እግዚአብሔር መልካም ነው ቃሉን ይመግበኛል

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад

    Kale hiwet yasemaln.
    Lensha zemen yabqan..ceru medhne alem!!amen!

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የሂወትን ቃል ያስማልን ይህን የመስለ ትምህርት ሽር አድርጉት እህት ወድሞች

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 5 лет назад

      አማላጄ ድንግል አማላጄ እናቴ
      Amen Amen Amen
      Eshi enaderigalen!

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 5 лет назад +3

    Kalehiwet yasemalin memihir be ewunet tsegawun yabizalewet::
    Orthodox yehonachihu bemulu - bedingil maryam sile hagerachin tseliyu:: Egziooooo maharene christos Egziooooo maharene christos Egziooooo maharene christos..............!

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ላንተም ለወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu9732 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም መስተዋሉን ያድለን አቤቱ መሃረነ ይቅር በለን ኣበቱ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 5 лет назад

    Qal hiwet yasmaln wendmachn edme tsega istsh medhanialem mastewal isten lenshe abqagn amen enamesegnalen 😭🤲

    • @helengebremichael5890
      @helengebremichael5890 5 лет назад

      Amen amen amen qal hiwet Tasman

    • @astukafiker7423
      @astukafiker7423 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሳማልን ዎንዲማችን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜንፀጋውን ያብዛልህ ከጤናጋር

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 5 лет назад

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @SaraSara-pl2ow
    @SaraSara-pl2ow 5 лет назад

    ወድማችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን ሐገራችንን ኢትዩጲያን ሠላም ፍቅር ይይሥጥል

  • @ኤልሳየማርያምልጅ
    @ኤልሳየማርያምልጅ 5 лет назад

    በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ነዉ ምናመስግነው ወንድማችን

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 5 лет назад

    Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe edeme ena tena yesetln 🙏⛪

  • @yabsrayabsra7517
    @yabsrayabsra7517 5 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሄር አምላክ የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን ማስታወልና ጥበብን ያድልን

  • @ልቤበአግዚአብሔርጸና

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለንስሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን