Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግበው ሙዚቃ ሰው ማመን በቃኝ. ስለሁሉም ነገር አላህ ወኪል ።የሰው ልጂ ሸክላ ነው ይሰበራል. አላህ ግን ሁሌም የዘላለም ታማኝ ነው አልሀምዱልላሂ ሁሌም አላህ ከጉኔ ነው. አይከፍኝም. አሰን ይብላኝልህ. ክፉህን አልስማ. የስራህን አላህ ይስጥህ. እኔስ ልቤ ቁልፍ ነው ካሁን በሀላ. በቃኝ ሰው አላምንም.
አይዞሽ አብሽሪ
AyzhabesherwdmaMadina 0:44
❤❤
😭😭😭 ማነው እደኔ የዋህ ሰው ቢጎዳውም ሰው የማይጠላ ኡፉፉፉ
እኔ አለሁ
ወላሂ እኔ የጉዱኝም እዛውነኝ አየድሌ
@@ሀዩነኝየመቅደላዋ አብሽሪ የሀገሬ ልጅ እኔስ አብሬው አይደለሁም ግን ሰው ይጓዳኛል
@@saadayimer8273 እህቴ ሰው እኮ ስለማምን ነው እኔ ያገርልጅ ብቻ አልሀምዱሊላህ እናም በንባ ነው የምመልሰው ተናግሪም አይደል ወላሂ
እኔም እንዳችው ነኝ ማሚ ይሁን ለበጎ ነው በተለይ ባመኑት መከዳት ያማል ኡፉ ቆርጠልኝ ሥል ሚመጣው ትዝታሥ ምናባቱ ላዲርገው እሥከመ እሡ ልሠብ የወደፊት ሂወቴ ያሥፈራኛል ሁሉ እደሡ ይመሥለኛል እሥከመቸ ላሥበው መች ነው ምረሣው ሠው መቅረብ ፈራሁ አሥፈራኝ
ለሙዚቃ ቦታ የለኝም ነበር ይህ ሙዝቃ ግን በልቤ ገባ 2005 ዓመተምህርት የደረሰብኝ ክህደት ትዝ አለኝ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ሀልሁኝ!!!
እኔምሳስከፍኝሰው የጎዳኝንሰውታስታወስኩይሂነውየምሰማውእውነቱነው
የዘላለም ታማኝ አንድ አላህ 💜 ብቻነው ግን ሠው ሁሉ እንደራሣችን ልብ እንደምናስበው ያስብ ይመስለናልና እንዘነጋለን ከተዋለደ የተዛመደ ይለነበር ግን አላህ 💙 ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ሠው ጓደኛውን ወደባሠ እንጂ ወደኸይር መንገድ አይመራውም እናም ሠው እረሽ ነው እናም ወንድም አብሺር ለኸይር ነው እኔ በህይወቴ ሙዚቃ አልወድም ጓደኞቸም ሙዚቃ ሢሠሙ እቆጣቸው ነበር እኔም በሰው ተበድየ ሣየው አሁንም ሙዚቃውን ለመሥማት ሣይሆን ትርጉሞቹ ውስጤን ይረብሹኛል እናም ወንድም ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭
ወይኔ እናቴ አሰታውሷታለሁ በዝህ ሙዝቃምንጊዜም እናቴ ን እወዳትለሁ እናትያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅላቹሁ እኔ እናቴ ሞታብኛለች 😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ያፅናሽ እህት አለም
እኔም 😥😥😥
አይዞሽ የኔም የለችም 😭😭😭😭
አላሕ ያበርታሽ እማ 😢
አላህያፅነሽውዷ
እህህህህህ የመጀመሪያ ግዜ በሙዚቃ ውስጤ ሲነካ የሙዚቃም ፍቅር የለኝ ግን ይሄን ስሰማው አይዞን እህቶች ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በሉ እማይከዳን አንድ አላህ አለንን ደግሞ ለሰው ስሜታችሁን አትጉዱ አይይይይይይ ሰው ማመን በቅቶኛል
በጣም ትክክል ሠው ማለት ያልተነበበ መፅሀፍ ማለት ነው
እውነትክ ሆድ ብዙ ይችላል ይቅር የሰው ነገር ግን አንድየ አለን የማይተወን የማይረሳን ስለቸርነቱ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ስሙ አሜን ፫
ወድምብትልክልኝስወድህበናትላክልኝመቸምእወድሀለሁ
እኔእሆንሀለሁእኔምእደተውብሶተኛነኝ
ዉድማርkik
ልክነህ አልተሳሳክም
ሀይ
ልክ ብለሃል እንዳው ማን ይታመን ይሆን አይ ሰው .........አይዞክ ወንድሜ . ስወውልህ በርታልኝ ,,,
አይይማንይሆንጤነኛታማኝእጭ
አይዞህ, ወንድሜ ያጋጥማል
አይ እንደኔ ይዋህማነው ቶሎብሎ ሠውማመን የሚቀለው ወላሂ እየተበደልኩ አሁንም አምንአለሁ ይዋሁን ልቤበተደጋጋሚ እየተሠበረብኝ አቃትኝ እንደኔይዋህ የሆነአቹህ እሥኪበላይክ አሣዩኝ
እኔ😢 ነኝ እንጂ ሰዉ ብገድላኝም አልጠረጠርም😢😢😢 ግን ጎዳኝ እንዴት ብዬ ልርሳቸው ልጠላቸው አልቻልኩም🥺😭😭
ውይይይ በጣም ሆድ አስባሰኝ በተለይ ኮመንቴች በጣም አዝናናችሁኝ ግን አይዞን ሰው ባይታመን የሚታመን አምላክ ስላለን ምንም አይደል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ውድድድድድድድድ አደርጋችኃለሁ ውድ ያገሬ ልጆች
አሥኪታውኝየዘመድንነገርአይጎድሆሉንቤናገሩትሆድባዶይቀራል!
♥♥♥
ዋውመሽላ
ውብአምላክ ወለተ መድን ማሻአላ
ውብአምላክ ወለተ መድን ወንድምአይዞህሰውባይታመንአምላክአለእሽ
እውነትክነው ወድሜ ከሀዲ የሞላበት ሀገር ኡፍፍ አጀቴን በላህው
❤
አይዞህ ወንድም ለበጎ ነው እያመንከው ለከዳህ አትጨነቅለት 😍😍😍
2:08 ዊዪትዚታ
3:09
ወንዲሜ እኔ የሚጠጉኝን ሁሉ አምናለሁ ግን እነሡ ዘወር ብለዉ እጀ አመዲ አፉሺ ነዉ ወላሂ ገና በትምህርት ጌዜ ጀምሬ ሠዉ አይወጣልኝም ግን አልመሠለኝም እጂ ብቸኝነቴ በጣም ጠቅሞኛል አልሀምዱሊላህ አለሁ በስዴት አለም አብሺሪ ወደጎን ተዋቸዉ ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንማኮ የባሰ ሆነብኝ በተለይ በስደት የሆነ የገር ብናገርኳ ሙከየፍ የነካዉ ጭንቅላት አበች ይሉኛል😊😢😢😢😢
አረ ዛሬሥ ሠው መሆኔ በእውነት ጎደኛየ መሥሎኝ የልቤን ሣምክረው በውሥጡ መርዙን እየረጨ ግን መጨረሻው መቸም ቢሆን አያምረለትም ለጊዜው ብጎዳም በተለይ በሥደት ንሮየ አምላኬ ጥንካሬውን አንተ ሥጠኝ አየውት ሁሉንም የሠው ልጅ በገንዘብ አይለወጥም
የሁንስውማመንቀርቶልእሺ
ወላሂ ወንድሜ ትዝ አለኝ የኔ ውዴባለህበት ስላምህ ይብዛልኝ ለሀገርህ አላህ በስላምያብቃህ ይህንን ሲል ነበር የሚወለው
😘
ትክክል ሰው ካልተበደለ ይቅርታን አያውቅም ጨርሶ አልከፍኚም ላያስችል አይሰጥም
ትክክል የሚታመን ሠው የለም ውሥጤ ነህ
እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃው ይጨሳል መከራ እና ሲቃይ ከታገሱት ያልፋል አይዞን ውንድም አለም ፈጣሪ አለ
አይዞህወድሜያልፋልየኔዉድወንድም
ሁነኛየ ብየ ያመኩት ወዳጅ ልሙትልህ አለ በቃል ሲዴልለኝ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
የማይታለፍ የለምና አይዞን ጓደኞቸኮሜቶች ዉሥጤ ናቹሁ
Sewu mech tamno yakal ade feteru newu ege mar hulum lebego newu
ኡፍፍፍፍ ወለሂ እነትክ ነዉ ሰዉን አምኜ በጠም ታጎድጄ ወለሂ ብቻዬን ቃራዉ የቀራብኩት ሰዉ ኡሉም ይ ጎደኛል ለምንይዉን ወለሂ አድ ሰዉ ይለኝም
አድ ሰዉን ከቃራብኩትቦሀለ ማለየት ሞትን እማሪጣለዉ ከቃራብኩሽ ስለአች ብዝ ነገር ከወኩኝ ስለ አችዉ እወት እጂ ስለኔ እወት አለስብም አድ ልብ በማሆን ተጎድጄ ሜደለይ እደወደኩኝ አዉን አወኩኝ ወለሂ አደዴ አለሃን ጨቃኝ ሴት አድሪገኝ ቢዬ ቢለምነዉም ወለሂ ማቼ የማይቃየሪ ፀበይ ሰቶኛል ግን ለምን ይዉን የሆዴን ጨሪሼ አዉጥቼ ለምነገራዉ ሰዉ አጥቻለዉ ወለሂ ኩፉ አይደለዉም ሰዉን በጠም ስቃሪበዉ ይርቃኛ ቡዙ ነገር በሆዴ አለ ግን የምራደኝ ሰዉ አጥቻለዉ እደ ፀበይሽ አይነት ሰዉ ዬት ነዉ የምታገኝዉ ማኖሬና ማሞቴን የምየዉቅ ሰዉ ዬለም አለህግን አለኝ
@@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ አብሽሪ ደግነት ለራስነው ለማንም አደለም ውዴ ግን የኛሰው ወረተኛ ነው አላህ ብቻአይጥላሽ ከሰው ፍቅር የሱይበልጣልና
😭😭😭😭😭😭😭😭 እህህህህህ አይ ይሁን ይህሙዚቃ ለኔ ነው የሚገባኝ. ላኩልኝ
ማሬ ስሙ ማን ነው😭
እውነትም አይሰው ወላሂ ባሁን ሰአት የማምነው የለኝም ከአላህ በሰተቀር ክፍት በሎኛል ጋደኛዬ ያልከው ዛሬ ሰከዳ በጣም በጣም ይከብዳል ብቻ አላህምዱሊላህ ይህንን ሰሰማ በጣም ይሰማኛል ግዜ ው ሲቀየር ሰውም አብሮ ይቀየራል
አቦ ለብር ብላችሁ በስደት ላሉት ትለቃላችሁ እኛ በስንቱ እናልቅስ እፍፍፍፍ እኛን ልብ መስበር ነውጅ
lek new bezeh meder menem sew yelem. Efff muzkew leb yinkal betam endwem eytrbshku new enqan endzeh synet muzka semce
እረ ውስጤን ነካኝ በጣም ነው የዘፈንከው ይመችህ
አይዞህ ወድሜ እውነት ነው በዛሬው ግዜ አይ ሰው ማመን አይይይይ አረዳው ለሁሉም ለበጉ ነው
ሁሉም ለበጎ ነዉ ትክክል ።❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
አብሽሩ ለበጎነው ሁምያልፋል ዋነው አላህ ሶብር /ትግስት ይስጠንያረብ
*973 36706691 በናታቹ በዚ ቁጥር ላኩልኝ በዋሣብ ማሮች
batekekel wanedem
በጣምደሥየሚልሙዚቃነዉ 💓💓💓💓💓
ዎው ዎው በጣም በጣም እናመሰግናለን አዴናቂህ ነኝ እድሜና ጤናህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሪፍ ሙዚቃ ዎው አድናቂህ ነኝ
ማመን አላህን ነው ከሁሉምይበልጣል የሰውልጅየሰውነው ይገለባበጣል
አይዞን ከሁሉም በላይ ታማኝ አላህ አለን ሠውን ማመን ቀብሮ ነው ሲባለሸ ሠምቸ ነበር ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው
SEADA TESHOME የአባቴልጅ ነኝ
ማመን አላህን ብቻ ነው በአሁን ዘመን ወላሂ እኔ እራሱ ሰው መሆኔ አስጠላኝ 😢
አላህ ይጠብቀን
ትክክል
እኔማ ሰዉአይወጣልምኝ ብቻአልሀምድሪሊላህ አንድአላህ አለኝ አብሽሩ ዉድያገርልጆች
አረአይዘህላይክሲአይበዲልም ፡እኔአምሲታውሰውአለኝበዚህዘፍን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ምን ይሻለኛል እውነቱን ነው ። ውይ ሥወድህ ግን ውሥጤን እረበሺከው ኡፍፍፍፍፍ ውይይይይይይይይ ወይኔ እኔው በገዛጀ
እኔማ።
ተፈጣሪ እጅ ተሰዉ ምንም አጠብቁ እኔ ሴት አይወጣልኘም😢😢😢ወድም እደዘዉ ብቻ ፈጣሪ አለኘ😢😢😢
እኔው በገዛ እጄ አሣይቸው ቤቴን ይህን ሙዚቃ አውዳው ያለቹህ ሠወይ ላኩልኒ አይይይይ ልሙትልህ አለኒ ትክክል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
مكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
مQweeyuopكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
ewnet nw bro sew ykedal allah gn yksal
የወሎ ልጅ ነኝ ይም የደላንታ አልቻልኩም ብዝ ትዝታ አለብኝ አይ ትምህርት ቤት ውይ
hasen Grahs የዳላታዋ ልጅ ሠላም ነሺ የገሬ ልጅ
hasen Grahs hgjfjhwiogez
zAdghye
Good
ሰላምነሽ ያገሬ ደላንታሌጂ እንደት ነሽ እልኝ ሁሉ ሰላም ማር ትውስትን እርሽ አይዞሽ ለበጎ ነው ብለሽ አሳልፊው ለወደፊቱ ተስፉ ይኑርሽ ማር አይዞሽ ለኸይር ነው
ኡፍ በጣም ያሣዝናል ወላሂ ላኩልኝ
ወላሂ በሥንት ግዜየ አሥለቀሥከኝ አይይይይይይ ብዙ የማሥታዉሥበት አለኝ
ሂክማ _999 ማምየ ያለፈን መርሣት ነዉ ለወደፊት ማሥታወስነዉ ማር
Rhmaየወሎልጅነኝየደጎቹ All አመሠግናለሁ እህት
ሂክማ _999 ለምኑነዉምሥጋናዉማማየ
Rhmaየወሎልጅነኝየደጎቹ All ማር ማር
الشامسي 731 አይይይይይይይይይይይ የኔ ቢጤእኮነዉ አቦ አሰዉ
እውነትክነው የኔቆጆባሁኑ ሰሀት ሰው እስከሚልፈት ነውጅ ካለፈለት በሃላህ ውለተውን የማስታውስ የለምማመንም ሆነ መታመን ለራስ ነው።
Hayat Mohmmed እሺ ማነን ልመን ልቤ ተቃጠለ ?
+berhanu177 alhey አብሽር ሆድየብቻ በማንኛውም ሰሀት አተ ታማኝ ሁነ ተገኝስትፈልገው ያጠሀውን ሳትፈልገው ታገኘዋለህ እሽእኔም እዳተ ነኝ
berhanu177 alhey hfhf
አይ ዘመን አይ ግዜ አይዞችሁ በኮምንት የምታዝኑ ሁሉ አይዞንን
ሰዉ ካልተበ ደለ ይቅርታን አያዉቅም ጨርሶ አልከፍኚም። ላያስቺል አይሰጥም። ትክክል
ውህህህህህህህህህህህህህህህህ ትናነቀኝ እምባ የዘመድን ነገር የጓድኛ.በቁሚ .አሲስ የተደፍብኝ ግን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንድሜ ለአርብ ሀገር እንግዲህ ለሰው ??
Zamzam Muhamad የኔ እህት እኔም የአንች ቢጤ ነኝ ሠው ማመኔ ግን እድሜ ለአረብ አገር ሁሉንም ነገር ትቸ አሁን ኦፍይ ብያለሁ ጀሮየ አይሠማ አይኔ አያይ ግልግል
Zamzam Muhamad ውድተናነቀኝእባ በልቤተሠማኝ
አንጅቴ እያረረ ስውነቴን ጉድኝ ትክክክክክክልሁሉም ያልፍል
አፍፍፍፍፍፍ አይ ሰው እኮ
በትክክል እር የትኛው ነው የሚታመነው ሠው
የስው ልጅ የስው ነው ይጠለሀል ጫከ ፈጥሪ ብቻ ነው ማመን የሚቻለው ውድ ውንድሜ አይዝህ
ታማኙማንይሆንአይስው
Ayelch
ቲጂነኝየራያዋ.አይዛችሁእትወድሞቸ.መድሀኒአለምአይክደንእጂበሠውአትተክዙ
ውይ ከዘፈኑ የኮመቱ እረ አይዞአችሁ ለሰው መልካም ሁኑለት ታመኑለት ግን መልካምነትን ከፈጣሪ እጅ ከሰው አይገኝ አይይይ አይዞን ወድማችን ታገዘው ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል እሽ ለመኖር መፈተንን መልመድ ግድ ነው
ተክክልነው በኔም ደርሷል እ ኧረ መተማመን ጠፍቷል ወድም ይመችህ
ታማኙ፡አላህብቻነው አላህን፡እመን
አይይይይ ማንይታመን እህህህ ታዳድድሰዉበቀረ ሁሉም አስመሳይ 😢😢😢💃💃💃🌹ኃድ ያሰብሰነበረ ታያ እኔፍቅረኛለኚ እማሰታወሰዉ እክክክክ አዞን ኮሜቶች🌹🌹🌹🌹🌹
አይዞህ እሺ ወንድም ታማኝ ሰው በማጣቴ እጅጉን ከፍቶኝል
halema1437 halema እኔም እንደዘው ነኝ ሰውን አላምንም ። አይዞሺ እሺ እህት
berhanu177 alhey አረ ላኩልኝ😭😭😭
አይ እህቴ ለበጎነው ብለሽ አሳልፊው አንድ ብቸኛ ፊጣሪ ሽን ብቻ እመኚ እህት ወንድም እኔም እዳንች የለኝም ስልኑሬ አሁን ግን አለሽ አሉኝ ግን ያው የለኝም ነው እሚመስለኝ ያባቴ ልጂ አንድ አለሽ አሉኝ አልሀምዱሊላ ብየ አለሁልሽ ማር ግን አለኝ ማለቱ ተስፉነው እጂ መታመኑንስ ተይው ገንዘብጂልነው እማይለውጠው የለም አንድ አላህን ብቻ እመኚ ማር አይዞሽ ለበጎነው
በጣምነዉ የወደድኩት ❤
ውጋው ተበደለህ
ወይ በጣም ተሰማኝ ዘድሮ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ብሰው ሲጎዳ እንደት ይከብዳል እረ
እውነት ወንድሜ መተማመን ጠፉ ያገሬ ልጂ ጥላት ስጠብቅ ወዳጀ ገደለው ሰውን ማመን ወንድሜ ስትሞት እደሚቀብርህ ብቻነው
መቻል ምን ይከፋል ሆድ ያሥብሣል
ወይ ውስጤነህ አይዞህ ማሬ ፈጣሪንአመንብቻ ግን ሥሠማህእባየመጣ!"!
ቆይ ግን ብሱ ሰወች ገለውኛን ፈጣሪየ ከዚህ በላይ የዋህ አታድርገኝ በቃሽ በለኝ
የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ bdmhlgdgmfey,ynv,gfgfg
ወይ ሆደን አባስከው የስውን ነገር ሆድ ይፍጅው እውነትህን ነው ዝምታ ነው መልስ አብሺር ውንድም አላህ አለህ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰውማመንአረበቃበቃ አረተውኝእፍፍ ሰወች በከዛጎደኛውልብንይወጋልወይይይ እስኪንገሩኝ እኔስግራገባኝኝኝእፍፍፍ ልቤምአልተቀበለም እውነትብሎ እፍፍፍፍ
ዉዉዉዉዉአይሰዉብሎዝምይሻላልከከከከከከከከከከወወከከከ
ትክክልነህ ሁሉም አሰተሰሰብ ይገበዉ ይጊበዉ ምኒም ሲተት ዬለዉም ልኪነዉ
ወድምዋ አብሽር እሽ ሰዉን አትመን አድ ፈጣሪን ብቻ እመን ወድምዋ
❤️❤️❤️
ዝምታ ነው መልሴ ffffffffffffffffffffffffffff የናት ልጅ በሚከዳበት ወቅት እረ ህመሜን ቀሰቀሰብኝ ደሞ ትንሽ ላልቅስ መቸም አይወጣልኝ የውስጥ ህመም
Lubaba Aragaw. በጣም ማር እኔም።እዳችው በጣም የምወደው ወንድሜ በጣም አስቀይሞኛ እያነባሁ በሰው ሀገር አብሳም በረብ ሀገር ተንከራትቸ ሁሉን ነገር ሳደርግ ዙሬ ለገንዘብ ብሎ እኔን ባላንጋራ አደረገኛ ማር ለማን ይነገራል ብቻ አላህ ክፍውን አያሰማኛ እኔ።እደሱ አይደለሁም
نوررر الجنوب አብሽሪ የኔውድ ሁሉንም ተመልካች አምላክ አለን ሀያቲ ሶብሩን ይስጠን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው የልጅነት አይኔ በምባ ከማጥፋት ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም
Lubaba Aragaw እሱስ ልክ ነሽ ሀቢበቲ ጂዛክ አላህ ሀይር የሁቢ
Lubaba Aragaw o
Lubaba Aragaw Sah.Ewunetshnaw
ግን ማነው በደሥታ የሚኖረው አይ ግዜ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይይ
በናታቺሁላኩልኝ
አብሺረ ወዲምአለም አይይይይይይ
ሁሉም ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል አብሽሪ ያገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ አይዟችሁ ማሮቸዉ ሆድ አይባሳችሁ
እፍፍፍፍፍፍ
ብቃሰውአትመልቤ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ማመን ቀብሮነው ወንድሜ በጣም አስለቀሰኝ ይሄሙዚቃ
ኡፋፋፋፋ ኧረ ተዉ እኔምም አስለቀስከኝ እዉነት ነዉ ላያስችል አይሰጥም
ዉይ በአሁኑ ዘማን እንዳ አየር ንህብራት ያምቀየያር ጎዳኛናዉ እንጅ ንፁህ ጎዳኛ የለም
Yenekonjohulumsewandadelem
ውይ አንተ ልጅ ምን አይነት ድምጥ ነው ያለክ አንጀቴን በላከው ቀጥልበት በጣም ደሥ የሚል ነው
ኡፍፍፍ ወንድምየ አይዞህ አላህ ካንተ ጋር ነው ውስጤ ነህ
እውነትህነው.ወድም.እኔምእየወደዲኩት.ከዳኝ.አላህ.ይክዳውና.ለኔመሠለኝ.የተዘፈነው
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አይዞህ ወንድምየ እኔሆናሀለሁ ክክክ ሀበሻዎች እህትወንድሞቸ ኑወደኔ እሽ የመዳም ቤትበር ክፍትነው
ከዚሂ ወዲያ ሰው እንዴት ልመን የኔ እህት? ሰው ማለት ያልተነበበ በፅአፍ ማለት ነው። የሰውን ማንነት ውጩን ብቻ ነው ማየት የምንችለው ውሰጡን አናውቅም ።
berhanu177 alhey በትክክል ነውየመለሽው ግንብትመጭ እኔና አንች ወይምአንተ ከልብ እንተማመናለን ወላሂ ለአዚም ከውነቴነው
+ሶሞ ወለየዋ موسى አመሰግናለሁ ግን የተሰበረ ልብ መቸም ቢሆን ተመልሶ አይጠገንም።
berhanu177 alhey አውቃለሁ ወላሂ አመሰግናለሁ እህቴ ወይም ወንድሞ ከኢቅርታጋ ወንድወይስሴትልበል
+ሶሞ ወለየዋ موسى ብረሃኑ አባላለሁ
አይዞህ ታማኝ ፈጣሪ ብቻ ነዉ 😢😢
አይዞህማሬሁሉምያልፋል💞💜
እኔንግን እናቴ ከዳችኝ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነትህን ነው ጨርሼ መውደዴ ሰው ማመኔ ጎዳኝ ላልከው አልቅሼም አልወጣልሽ አለኝ ዘፍነህዋል እውነት ቀጥልበት
💛💛💛💛
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እፍፍፍፍፍፍ ባልስማው ይሻል ነበር ሆድ ባስኝ በልቤ የያዝኩት ሁሉ ፈጀኝ 😭😭😭😭😭😭😅😅😅😅
محمد محمد እፍፍ እኔም
محمد محمد ትዝታ አለበኝ
محمد محمد አለሽሙዚቃው
محمد محمد አብሽር
ውድድድ
አይዞህ ለበጎ ነውመ ከዳት ብር አይደል ባንተ አልተጀመረም አትጨነቅለነት ይብላኝ ለሱ
Hil mer siw metmemn kire man yahlel gezwme man yadrag weidm AiyzH mehl ysalfl
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
aey AHens Enm ger gBin Elh Bent yetns meL ger megBt meih yeHn mer sewn sew emtmemnw edgyly weH mefsslw AiyzH HeLnm helw Sew BANd ytns mEndd bekH wndm agtHn dftH aslfw eih
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
EmBt merm Vg7t 😢😢😢😢😯😯😢😢😢😢😢😢😴😢😢😢😢😢😢😢😢😯
EmBt merm Vg7t kkkkkkkkkkkkkkkkkk
አብሽር አይዞህ ለኸይር ነው
ይሄስ ለኔ ነው አይ ሰው
ሙዚቃ እቃወማለሁ ይሄን ግን ለብዙ ጌዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት እረ አስለቀሰኝም ለኔ የዘፈነው ነው የመሰለኝ ማለቴ ጌዜየን ገንዘቤን ሁለ ነገሬን ለሰው ነበር የማረገው ግን ከንቱ ጥላቴን ገዛሁ በገዛጀ የሚገርመው በአንዷኳን አልማረብ የሆንኩ ብሽቅ ነኝ ወላ
አይዞሽ እህት ሁላችንም ተጎድተናል አላህ ያስተካክልልን ተከፍተናል
@@sikosilo6708 አሏህ ያበሽርሽ ሁቢ በስንት ጌዜ ተመለስኩበት መሰለሽ ዛሬም አያርመኝም
ውነክን ነው ዚምታ ወርቅ ነው ሁሉም ለበግ ነው
የኔ አለም ሁሉም ለበጎ ነው ዝምታ ወርቅ ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፍል
marta tasfaye እውነት ነው
uuuuffffffffffffff u are tru
በጣም ትክክልነህ ማርርርርር ውድድድድድድ
አረ ተው ኮሜንቶች ልኑርበት ስደተኛ ነኝ ሆድ አታስብሱ ብሶኛል እንደውም
عايشه عايشه 0553063738
አይዞሽ እህት እማያልፍነገርየለም
عايشه عايشه እውንትሕንውየኔማርየውሎልጅያውምሐይቅ
በጣምጥሩነዉ
አይዞህ ውደሜ እግዚአብሔር ያለው የሁናል
መነፀር
አይየሠዉሀገርአሁንሥመረረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
ውይይይይይይይይ እውነትህን ነው
አይ ሰሚይራየ የማዳም ቤት እኮን ለጎደኛ ለራስም በግድ ነው እልቅ አላህ የራሳችን ቤት ይስጠን እና ከዘመድ ከጎደኛ አብረን የምንደሰት ያድርገን
ኡፍፍፍ ኡነትህ ማነው ምነው ምታመነው እይ ሰው እኔማ ሰው ኣይረዳልኝ ኣይይ
ሙስሊሞችአላህን ፍሩ ኢታቁላህ
ሀዩ.የኢስላምልጂ محمد። ♥♥♥♥♥
ሀዩ.የኢስላምልጂ محمد ሰየጠነመ,አሸ
በሥደትያላችሁያገሬልጂችሁሉሰላምታየበያላችሁበትይድረሳችሁግን በናታችሁሥሙንንገሩኝ
'
እኔስ ከፋኘ ስሰማው ሁድ ባሰኝ
ውይይይይይ አረ ተናነቀኝ እንባ አይድሌ እጅ አመድ አፋሹ ሠው አይወጣልኝ ጠጋ ያለኝ ሁሉ ወዳጄ እየመሠለኝ አይ ልቤ ሞኝ ሠው አማኙ በእውነት ከቻላችሁ በዋሣፓ ላኩልኝ ከፈጣሪ በላይ ማንንም አላምንም ካለኝ ሠው ይወደኛል ከለለኝ ሠው ከጠላኝ ለምን አሥፈለገ ሠው ለሠው
Balaynesh Alebe ይሄሙዚቃያለችሁ0501303842በወሳብላኩልኝ
ዉይይይይ እኔማ ሰሠዉ አይረዳልኝ አፌምአይናገር ልቤም አይረሳዉ
በናትህሙዚቃውንላክልኝእኔምእዳተሠውከድቶኛልአወሠውማመንቀብሮነውበዚህቁጥር0096895113692
S Qassabi aleh.ebete
dgddwet Db hgffdgyf by Fi hb TV cryhii I ge eV gyyhbg 0987656843
ልላክልሺ
እውነትህነው.ወንድም.የልቤነው.የዘፈንክልኝ.ብባለህ.በት.ሰላምክ.ብዝት.ብዝትዘዝት.ይበል!!
አኑሮኛል ቸርነትህ የስደትስንቄእመቤቴ على
አይይይይይይይይይይይይ እረ ወይኔ ከምወደሰው እንዳትለያየኝ እውነትክን ነው የሰው ወሬ ማለያየት ነው አይይይይይይይ አደራ አላህ ወይ ከምወደው ልጅ እንዳትለየኝ አይ ስደት አይ የሰወሬ
እናቴ ለዘላለም ኑሪ እናቴ እወድሻለሁ አብሺሪ እህቴ ዱአ አርጊ ማር እfffffffffየሚለዉ ሥለበዛ ነዉ አብሺሪ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
በጣም ያምራል ተመችቶኛል
ማመንአድአሏህንብችቻነው
አውነትነውእህት
😭😭🥱🥱😭😭🥱🥱🥱🥱
ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግበው ሙዚቃ ሰው ማመን በቃኝ. ስለሁሉም ነገር አላህ ወኪል ።የሰው ልጂ ሸክላ ነው ይሰበራል. አላህ ግን ሁሌም የዘላለም ታማኝ ነው አልሀምዱልላሂ ሁሌም አላህ ከጉኔ ነው. አይከፍኝም. አሰን ይብላኝልህ. ክፉህን አልስማ. የስራህን አላህ ይስጥህ. እኔስ ልቤ ቁልፍ ነው ካሁን በሀላ. በቃኝ ሰው አላምንም.
አይዞሽ አብሽሪ
Ayzhabesherwdma
Madina 0:44
❤❤
😭😭😭 ማነው እደኔ የዋህ ሰው ቢጎዳውም ሰው የማይጠላ ኡፉፉፉ
እኔ አለሁ
ወላሂ እኔ የጉዱኝም እዛውነኝ አየድሌ
@@ሀዩነኝየመቅደላዋ አብሽሪ የሀገሬ ልጅ እኔስ አብሬው አይደለሁም ግን ሰው ይጓዳኛል
@@saadayimer8273 እህቴ ሰው እኮ ስለማምን ነው እኔ ያገርልጅ ብቻ አልሀምዱሊላህ እናም በንባ ነው የምመልሰው ተናግሪም አይደል ወላሂ
እኔም እንዳችው ነኝ ማሚ ይሁን ለበጎ ነው በተለይ ባመኑት መከዳት ያማል ኡፉ ቆርጠልኝ ሥል ሚመጣው ትዝታሥ ምናባቱ ላዲርገው እሥከመ እሡ ልሠብ የወደፊት ሂወቴ ያሥፈራኛል ሁሉ እደሡ ይመሥለኛል እሥከመቸ ላሥበው መች ነው ምረሣው ሠው መቅረብ ፈራሁ አሥፈራኝ
ለሙዚቃ ቦታ የለኝም ነበር ይህ ሙዝቃ ግን በልቤ ገባ 2005 ዓመተምህርት የደረሰብኝ ክህደት ትዝ አለኝ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ሀልሁኝ!!!
እኔምሳስከፍኝሰው የጎዳኝንሰውታስታወስኩይሂነውየምሰማውእውነቱነው
የዘላለም ታማኝ አንድ አላህ 💜 ብቻነው ግን ሠው ሁሉ እንደራሣችን ልብ እንደምናስበው ያስብ ይመስለናልና እንዘነጋለን ከተዋለደ የተዛመደ ይለነበር ግን አላህ 💙 ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ሠው ጓደኛውን ወደባሠ እንጂ ወደኸይር መንገድ አይመራውም እናም ሠው እረሽ ነው እናም ወንድም አብሺር ለኸይር ነው እኔ በህይወቴ ሙዚቃ አልወድም ጓደኞቸም ሙዚቃ ሢሠሙ እቆጣቸው ነበር እኔም በሰው ተበድየ ሣየው አሁንም ሙዚቃውን ለመሥማት ሣይሆን ትርጉሞቹ ውስጤን ይረብሹኛል እናም ወንድም ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭
ወይኔ እናቴ አሰታውሷታለሁ በዝህ ሙዝቃ
ምንጊዜም እናቴ ን እወዳትለሁ እናት
ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅላቹሁ እኔ እናቴ ሞታብኛለች 😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ያፅናሽ እህት አለም
እኔም 😥😥😥
አይዞሽ የኔም የለችም 😭😭😭😭
አላሕ ያበርታሽ እማ 😢
አላህያፅነሽውዷ
እህህህህህ የመጀመሪያ ግዜ በሙዚቃ ውስጤ ሲነካ የሙዚቃም ፍቅር የለኝ ግን ይሄን ስሰማው አይዞን እህቶች ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በሉ እማይከዳን አንድ አላህ አለንን ደግሞ ለሰው ስሜታችሁን አትጉዱ አይይይይይይ ሰው ማመን በቅቶኛል
በጣም ትክክል ሠው ማለት ያልተነበበ መፅሀፍ ማለት ነው
እውነትክ ሆድ ብዙ ይችላል ይቅር የሰው ነገር ግን አንድየ አለን የማይተወን የማይረሳን ስለቸርነቱ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ስሙ አሜን ፫
ወድምብትልክልኝስወድህበናትላክልኝመቸምእወድሀለሁ
እኔእሆንሀለሁእኔምእደተውብሶተኛነኝ
ዉድማርkik
ልክነህ አልተሳሳክም
ሀይ
ልክ ብለሃል እንዳው ማን ይታመን ይሆን አይ ሰው .........አይዞክ ወንድሜ . ስወውልህ በርታልኝ ,,,
አይይማንይሆንጤነኛታማኝእጭ
አይዞህ, ወንድሜ ያጋጥማል
አይ እንደኔ ይዋህማነው ቶሎብሎ ሠውማመን የሚቀለው ወላሂ እየተበደልኩ አሁንም አምንአለሁ ይዋሁን ልቤበተደጋጋሚ እየተሠበረብኝ አቃትኝ
እንደኔይዋህ የሆነአቹህ እሥኪበላይክ አሣዩኝ
እኔ😢 ነኝ እንጂ ሰዉ ብገድላኝም አልጠረጠርም😢😢😢 ግን ጎዳኝ እንዴት ብዬ ልርሳቸው ልጠላቸው አልቻልኩም🥺😭😭
ውይይይ በጣም ሆድ አስባሰኝ በተለይ ኮመንቴች በጣም አዝናናችሁኝ ግን አይዞን ሰው ባይታመን የሚታመን አምላክ ስላለን ምንም አይደል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ውድድድድድድድድ አደርጋችኃለሁ ውድ ያገሬ ልጆች
አሥኪታውኝየዘመድንነገርአይጎድሆሉንቤናገሩትሆድባዶይቀራል!
♥♥♥
ዋውመሽላ
ውብአምላክ ወለተ መድን ማሻአላ
ውብአምላክ ወለተ መድን ወንድምአይዞህሰውባይታመንአምላክአለእሽ
እውነትክነው ወድሜ ከሀዲ የሞላበት ሀገር ኡፍፍ አጀቴን በላህው
❤
አይዞህ ወንድም ለበጎ ነው እያመንከው ለከዳህ አትጨነቅለት 😍😍😍
2:08 ዊዪትዚታ
3:09
ወንዲሜ እኔ የሚጠጉኝን ሁሉ አምናለሁ ግን እነሡ ዘወር ብለዉ እጀ አመዲ አፉሺ ነዉ ወላሂ ገና በትምህርት ጌዜ ጀምሬ ሠዉ አይወጣልኝም ግን አልመሠለኝም እጂ ብቸኝነቴ በጣም ጠቅሞኛል አልሀምዱሊላህ አለሁ በስዴት አለም አብሺሪ ወደጎን ተዋቸዉ ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንማኮ የባሰ ሆነብኝ በተለይ በስደት የሆነ የገር ብናገርኳ ሙከየፍ የነካዉ ጭንቅላት አበች ይሉኛል😊😢😢😢😢
አረ ዛሬሥ ሠው መሆኔ
በእውነት ጎደኛየ መሥሎኝ የልቤን ሣምክረው በውሥጡ መርዙን እየረጨ ግን መጨረሻው መቸም ቢሆን አያምረለትም ለጊዜው ብጎዳም
በተለይ በሥደት ንሮየ አምላኬ ጥንካሬውን አንተ ሥጠኝ አየውት ሁሉንም የሠው ልጅ በገንዘብ አይለወጥም
የሁንስውማመንቀርቶልእሺ
ወላሂ ወንድሜ ትዝ አለኝ የኔ ውዴባለህበት ስላምህ ይብዛልኝ ለሀገርህ አላህ በስላምያብቃህ ይህንን ሲል ነበር የሚወለው
😘
ትክክል ሰው ካልተበደለ ይቅርታን አያውቅም ጨርሶ አልከፍኚም ላያስችል አይሰጥም
ትክክል የሚታመን ሠው የለም ውሥጤ ነህ
እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃው ይጨሳል
መከራ እና ሲቃይ ከታገሱት ያልፋል
አይዞን ውንድም አለም ፈጣሪ አለ
አይዞህወድሜያልፋልየኔዉድወንድም
ሁነኛየ ብየ ያመኩት ወዳጅ ልሙትልህ አለ በቃል ሲዴልለኝ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
የማይታለፍ የለምና አይዞን ጓደኞቸ
ኮሜቶች ዉሥጤ ናቹሁ
Sewu mech tamno yakal ade feteru newu ege mar hulum lebego newu
ኡፍፍፍፍ ወለሂ እነትክ ነዉ ሰዉን አምኜ በጠም ታጎድጄ ወለሂ ብቻዬን ቃራዉ የቀራብኩት ሰዉ ኡሉም ይ ጎደኛል ለምንይዉን ወለሂ አድ ሰዉ ይለኝም
አድ ሰዉን ከቃራብኩትቦሀለ ማለየት ሞትን እማሪጣለዉ ከቃራብኩሽ ስለአች ብዝ ነገር ከወኩኝ ስለ አችዉ እወት እጂ ስለኔ እወት አለስብም አድ ልብ በማሆን ተጎድጄ ሜደለይ እደወደኩኝ አዉን አወኩኝ ወለሂ አደዴ አለሃን ጨቃኝ ሴት አድሪገኝ ቢዬ ቢለምነዉም ወለሂ ማቼ የማይቃየሪ ፀበይ ሰቶኛል ግን ለምን ይዉን የሆዴን ጨሪሼ አዉጥቼ ለምነገራዉ ሰዉ አጥቻለዉ ወለሂ ኩፉ አይደለዉም ሰዉን በጠም ስቃሪበዉ ይርቃኛ ቡዙ ነገር በሆዴ አለ ግን የምራደኝ ሰዉ አጥቻለዉ እደ ፀበይሽ አይነት ሰዉ ዬት ነዉ የምታገኝዉ ማኖሬና ማሞቴን የምየዉቅ ሰዉ ዬለም አለህግን አለኝ
@@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ አብሽሪ ደግነት ለራስነው ለማንም አደለም ውዴ ግን የኛሰው ወረተኛ ነው አላህ ብቻአይጥላሽ ከሰው ፍቅር የሱይበልጣልና
😭😭😭😭😭😭😭😭 እህህህህህ አይ ይሁን ይህሙዚቃ ለኔ ነው የሚገባኝ. ላኩልኝ
ማሬ ስሙ ማን ነው😭
እውነትም አይሰው ወላሂ ባሁን ሰአት የማምነው የለኝም ከአላህ በሰተቀር ክፍት በሎኛል ጋደኛዬ ያልከው ዛሬ ሰከዳ በጣም በጣም ይከብዳል ብቻ አላህምዱሊላህ ይህንን ሰሰማ በጣም ይሰማኛል ግዜ ው ሲቀየር ሰውም አብሮ ይቀየራል
አቦ ለብር ብላችሁ በስደት ላሉት ትለቃላችሁ እኛ በስንቱ እናልቅስ እፍፍፍፍ እኛን ልብ መስበር ነውጅ
lek new bezeh meder menem sew yelem. Efff muzkew leb yinkal betam endwem eytrbshku new enqan endzeh synet muzka semce
እረ ውስጤን ነካኝ በጣም ነው የዘፈንከው ይመችህ
አይዞህ ወድሜ እውነት ነው በዛሬው ግዜ አይ ሰው ማመን አይይይይ አረዳው ለሁሉም ለበጉ ነው
ሁሉም ለበጎ ነዉ ትክክል ።❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
አብሽሩ ለበጎነው ሁምያልፋል ዋነው አላህ ሶብር /ትግስት ይስጠንያረብ
*973 36706691 በናታቹ በዚ ቁጥር ላኩልኝ በዋሣብ ማሮች
batekekel wanedem
በጣምደሥየሚልሙዚቃነዉ 💓💓💓💓💓
ዎው ዎው በጣም በጣም እናመሰግናለን አዴናቂህ ነኝ እድሜና ጤናህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሪፍ ሙዚቃ ዎው አድናቂህ ነኝ
ማመን አላህን ነው ከሁሉምይበልጣል የሰውልጅየሰውነው ይገለባበጣል
አይዞን ከሁሉም በላይ ታማኝ አላህ አለን ሠውን ማመን ቀብሮ ነው ሲባለሸ ሠምቸ ነበር ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው
SEADA TESHOME የአባቴልጅ ነኝ
ማመን አላህን ብቻ ነው በአሁን ዘመን ወላሂ እኔ እራሱ ሰው መሆኔ አስጠላኝ 😢
አላህ ይጠብቀን
ትክክል
እኔማ ሰዉአይወጣልምኝ ብቻአልሀምድሪሊላህ አንድአላህ አለኝ አብሽሩ ዉድያገርልጆች
አረአይዘህላይክሲአይበዲልም ፡እኔአምሲታውሰውአለኝበዚህዘፍን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ምን ይሻለኛል እውነቱን ነው ። ውይ ሥወድህ ግን ውሥጤን እረበሺከው ኡፍፍፍፍፍ ውይይይይይይይይ ወይኔ እኔው በገዛጀ
እኔማ።
ተፈጣሪ እጅ ተሰዉ ምንም አጠብቁ እኔ ሴት አይወጣልኘም😢😢😢ወድም እደዘዉ ብቻ ፈጣሪ አለኘ😢😢😢
እኔው በገዛ እጄ አሣይቸው ቤቴን ይህን ሙዚቃ አውዳው ያለቹህ ሠወይ ላኩልኒ አይይይይ ልሙትልህ አለኒ ትክክል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
مكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
مكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
مQweeyuopكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
ewnet nw bro sew ykedal allah gn yksal
የወሎ ልጅ ነኝ ይም የደላንታ አልቻልኩም ብዝ ትዝታ አለብኝ አይ ትምህርት ቤት ውይ
hasen Grahs የዳላታዋ ልጅ ሠላም ነሺ የገሬ ልጅ
hasen Grahs hgjfjhwiogez
zAdghye
Good
ሰላምነሽ ያገሬ ደላንታሌጂ እንደት ነሽ እልኝ ሁሉ ሰላም ማር ትውስትን እርሽ አይዞሽ ለበጎ ነው ብለሽ አሳልፊው ለወደፊቱ ተስፉ ይኑርሽ ማር አይዞሽ ለኸይር ነው
ኡፍ በጣም ያሣዝናል ወላሂ ላኩልኝ
ወላሂ በሥንት ግዜየ አሥለቀሥከኝ አይይይይይይ ብዙ የማሥታዉሥበት አለኝ
ሂክማ _999 ማምየ ያለፈን መርሣት ነዉ ለወደፊት ማሥታወስነዉ ማር
Rhmaየወሎልጅነኝየደጎቹ All አመሠግናለሁ እህት
ሂክማ _999 ለምኑነዉምሥጋናዉማማየ
Rhmaየወሎልጅነኝየደጎቹ All ማር ማር
الشامسي 731 አይይይይይይይይይይይ የኔ ቢጤእኮነዉ አቦ አሰዉ
እውነትክነው የኔቆጆ
ባሁኑ ሰሀት ሰው እስከሚልፈት ነውጅ ካለፈለት በሃላህ ውለተውን የማስታውስ የለም
ማመንም ሆነ መታመን ለራስ ነው።
Hayat Mohmmed እሺ ማነን ልመን ልቤ ተቃጠለ ?
+berhanu177 alhey
አብሽር ሆድየ
ብቻ በማንኛውም ሰሀት አተ ታማኝ ሁነ ተገኝ
ስትፈልገው ያጠሀውን ሳትፈልገው ታገኘዋለህ እሽ
እኔም እዳተ ነኝ
+berhanu177 alhey
አብሽር ሆድየ
ብቻ በማንኛውም ሰሀት አተ ታማኝ ሁነ ተገኝ
ስትፈልገው ያጠሀውን ሳትፈልገው ታገኘዋለህ እሽ
እኔም እዳተ ነኝ
berhanu177 alhey hfhf
አይ ዘመን አይ ግዜ አይዞችሁ በኮምንት የምታዝኑ ሁሉ አይዞንን
ሰዉ ካልተበ ደለ ይቅርታን አያዉቅም ጨርሶ አልከፍኚም። ላያስቺል አይሰጥም። ትክክል
ውህህህህህህህህህህህህህህህህ ትናነቀኝ እምባ የዘመድን ነገር የጓድኛ.በቁሚ .አሲስ የተደፍብኝ ግን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንድሜ ለአርብ ሀገር እንግዲህ ለሰው ??
Zamzam Muhamad የኔ እህት እኔም የአንች ቢጤ ነኝ ሠው ማመኔ
ግን እድሜ ለአረብ አገር ሁሉንም ነገር ትቸ
አሁን ኦፍይ ብያለሁ ጀሮየ አይሠማ አይኔ አያይ ግልግል
Zamzam Muhamad ውድተናነቀኝእባ በልቤተሠማኝ
አንጅቴ እያረረ ስውነቴን ጉድኝ ትክክክክክክል
ሁሉም ያልፍል
አፍፍፍፍፍፍ አይ ሰው እኮ
በትክክል እር የትኛው ነው የሚታመነው ሠው
የስው ልጅ የስው ነው ይጠለሀል ጫከ ፈጥሪ ብቻ ነው ማመን የሚቻለው ውድ ውንድሜ አይዝህ
ታማኙማንይሆንአይስው
Ayelch
ቲጂነኝየራያዋ.አይዛችሁእትወድሞቸ.መድሀኒአለምአይክደንእጂበሠውአትተክዙ
ውይ ከዘፈኑ የኮመቱ እረ አይዞአችሁ ለሰው መልካም ሁኑለት ታመኑለት ግን መልካምነትን ከፈጣሪ እጅ ከሰው አይገኝ አይይይ አይዞን ወድማችን ታገዘው ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል እሽ ለመኖር መፈተንን መልመድ ግድ ነው
ተክክልነው በኔም ደርሷል እ ኧረ መተማመን ጠፍቷል ወድም ይመችህ
ታማኙ፡አላህብቻነው አላህን፡እመን
አይይይይ ማንይታመን እህህህ ታዳድድሰዉበቀረ ሁሉም አስመሳይ 😢😢😢💃💃💃🌹ኃድ ያሰብሰነበረ ታያ እኔፍቅረኛለኚ እማሰታወሰዉ እክክክክ አዞን ኮሜቶች🌹🌹🌹🌹🌹
አይዞህ እሺ ወንድም ታማኝ ሰው በማጣቴ እጅጉን ከፍቶኝል
halema1437 halema እኔም እንደዘው ነኝ ሰውን አላምንም ። አይዞሺ እሺ እህት
berhanu177 alhey አረ ላኩልኝ😭😭😭
አይ እህቴ ለበጎነው ብለሽ አሳልፊው አንድ ብቸኛ ፊጣሪ ሽን ብቻ እመኚ እህት ወንድም እኔም እዳንች የለኝም ስልኑሬ አሁን ግን አለሽ አሉኝ ግን ያው የለኝም ነው እሚመስለኝ ያባቴ ልጂ አንድ አለሽ አሉኝ አልሀምዱሊላ ብየ አለሁልሽ ማር ግን አለኝ ማለቱ ተስፉነው እጂ መታመኑንስ ተይው ገንዘብጂልነው እማይለውጠው የለም አንድ አላህን ብቻ እመኚ ማር አይዞሽ ለበጎነው
በጣምነዉ የወደድኩት ❤
ውጋው ተበደለህ
ወይ በጣም ተሰማኝ ዘድሮ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ብሰው ሲጎዳ እንደት ይከብዳል እረ
እውነት ወንድሜ መተማመን ጠፉ ያገሬ ልጂ ጥላት ስጠብቅ ወዳጀ ገደለው ሰውን ማመን ወንድሜ ስትሞት እደሚቀብርህ ብቻነው
መቻል ምን ይከፋል ሆድ ያሥብሣል
ወይ ውስጤነህ አይዞህ ማሬ ፈጣሪንአመንብቻ ግን ሥሠማህእባየመጣ!"!
ቆይ ግን ብሱ ሰወች ገለውኛን ፈጣሪየ ከዚህ በላይ የዋህ አታድርገኝ በቃሽ በለኝ
የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ bdmhlgdgmfey,ynv,gfgfg
ወይ ሆደን አባስከው የስውን ነገር ሆድ ይፍጅው እውነትህን ነው ዝምታ ነው መልስ አብሺር ውንድም አላህ አለህ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰውማመንአረበቃበቃ አረተውኝእፍፍ ሰወች በከዛጎደኛውልብንይወጋልወይይይ እስኪንገሩኝ እኔስግራገባኝኝኝእፍፍፍ ልቤምአልተቀበለም እውነትብሎ እፍፍፍፍ
ዉዉዉዉዉአይሰዉብሎዝምይሻላልከከከከከከከከከከወወከከከ
ትክክልነህ ሁሉም አሰተሰሰብ ይገበዉ ይጊበዉ ምኒም ሲተት ዬለዉም ልኪነዉ
ወድምዋ አብሽር እሽ ሰዉን አትመን አድ ፈጣሪን ብቻ እመን ወድምዋ
❤️❤️❤️
ዝምታ ነው መልሴ ffffffffffffffffffffffffffff የናት ልጅ በሚከዳበት ወቅት እረ ህመሜን ቀሰቀሰብኝ ደሞ ትንሽ ላልቅስ መቸም አይወጣልኝ የውስጥ ህመም
Lubaba Aragaw. በጣም ማር እኔም።እዳችው በጣም የምወደው ወንድሜ በጣም አስቀይሞኛ እያነባሁ በሰው ሀገር አብሳም በረብ ሀገር ተንከራትቸ ሁሉን ነገር ሳደርግ ዙሬ ለገንዘብ ብሎ እኔን ባላንጋራ አደረገኛ ማር ለማን ይነገራል ብቻ አላህ ክፍውን አያሰማኛ እኔ።እደሱ አይደለሁም
نوررر الجنوب አብሽሪ የኔውድ ሁሉንም ተመልካች አምላክ አለን ሀያቲ ሶብሩን ይስጠን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው የልጅነት አይኔ በምባ ከማጥፋት ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም
Lubaba Aragaw እሱስ ልክ ነሽ ሀቢበቲ ጂዛክ አላህ ሀይር የሁቢ
Lubaba Aragaw o
Lubaba Aragaw Sah.Ewunetshnaw
ግን ማነው በደሥታ የሚኖረው አይ ግዜ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይይ
በናታቺሁላኩልኝ
አብሺረ ወዲምአለም አይይይይይይ
ሁሉም ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል አብሽሪ ያገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ አይዟችሁ ማሮቸዉ ሆድ አይባሳችሁ
እፍፍፍፍፍፍ
ብቃሰውአትመልቤ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ማመን ቀብሮነው ወንድሜ በጣም አስለቀሰኝ ይሄሙዚቃ
ኡፋፋፋፋ ኧረ ተዉ እኔምም አስለቀስከኝ እዉነት ነዉ ላያስችል አይሰጥም
ዉይ በአሁኑ ዘማን እንዳ አየር ንህብራት ያምቀየያር ጎዳኛናዉ እንጅ ንፁህ ጎዳኛ የለም
Yenekonjohulumsewandadelem
ውይ አንተ ልጅ ምን አይነት ድምጥ ነው ያለክ አንጀቴን በላከው ቀጥልበት በጣም ደሥ የሚል ነው
ኡፍፍፍ ወንድምየ አይዞህ አላህ ካንተ ጋር ነው ውስጤ ነህ
እውነትህነው.ወድም.እኔምእየወደዲኩት.ከዳኝ.አላህ.ይክዳውና.ለኔመሠለኝ.የተዘፈነው
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አይዞህ ወንድምየ እኔሆናሀለሁ ክክክ ሀበሻዎች እህትወንድሞቸ ኑወደኔ እሽ የመዳም ቤትበር ክፍትነው
ከዚሂ ወዲያ ሰው እንዴት ልመን የኔ እህት? ሰው ማለት ያልተነበበ በፅአፍ ማለት ነው። የሰውን ማንነት ውጩን ብቻ ነው ማየት የምንችለው ውሰጡን አናውቅም ።
berhanu177 alhey በትክክል ነውየመለሽው ግንብትመጭ እኔና አንች ወይምአንተ ከልብ እንተማመናለን ወላሂ ለአዚም ከውነቴነው
+ሶሞ ወለየዋ موسى አመሰግናለሁ ግን የተሰበረ ልብ መቸም ቢሆን ተመልሶ አይጠገንም።
berhanu177 alhey አውቃለሁ ወላሂ አመሰግናለሁ እህቴ ወይም ወንድሞ ከኢቅርታጋ ወንድወይስሴትልበል
+ሶሞ ወለየዋ موسى ብረሃኑ አባላለሁ
አይዞህ ታማኝ ፈጣሪ ብቻ ነዉ 😢😢
አይዞህማሬሁሉምያልፋል💞💜
እኔንግን እናቴ ከዳችኝ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነትህን ነው ጨርሼ መውደዴ ሰው ማመኔ ጎዳኝ ላልከው አልቅሼም አልወጣልሽ አለኝ ዘፍነህዋል እውነት ቀጥልበት
💛💛💛💛
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እፍፍፍፍፍፍ
ባልስማው ይሻል ነበር ሆድ ባስኝ በልቤ የያዝኩት ሁሉ ፈጀኝ 😭😭😭😭😭😭😅😅😅😅
محمد محمد እፍፍ እኔም
محمد محمد ትዝታ አለበኝ
محمد محمد አለሽሙዚቃው
محمد محمد አብሽር
ውድድድ
አይዞህ ለበጎ ነውመ ከዳት ብር አይደል ባንተ አልተጀመረም አትጨነቅለነት ይብላኝ ለሱ
Hil mer siw metmemn kire man yahlel gezwme man yadrag weidm AiyzH mehl ysalfl
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
aey AHens Enm ger gBin Elh Bent yetns meL ger megBt meih yeHn mer sewn sew emtmemnw edgyly weH mefsslw AiyzH HeLnm helw Sew BANd ytns mEndd bekH wndm agtHn dftH aslfw eih
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
EmBt merm Vg7t 😢😢😢😢😯😯😢😢😢😢😢😢😴😢😢😢😢😢😢😢😢😯
EmBt merm Vg7t kkkkkkkkkkkkkkkkkk
አብሽር አይዞህ ለኸይር ነው
ይሄስ ለኔ ነው አይ ሰው
ሙዚቃ እቃወማለሁ ይሄን ግን ለብዙ ጌዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት እረ አስለቀሰኝም ለኔ የዘፈነው ነው የመሰለኝ ማለቴ ጌዜየን ገንዘቤን ሁለ ነገሬን ለሰው ነበር የማረገው ግን ከንቱ ጥላቴን ገዛሁ በገዛጀ የሚገርመው በአንዷኳን አልማረብ የሆንኩ ብሽቅ ነኝ ወላ
አይዞሽ እህት ሁላችንም ተጎድተናል አላህ ያስተካክልልን ተከፍተናል
@@sikosilo6708 አሏህ ያበሽርሽ ሁቢ በስንት ጌዜ ተመለስኩበት መሰለሽ ዛሬም አያርመኝም
ውነክን ነው ዚምታ ወርቅ ነው ሁሉም ለበግ ነው
የኔ አለም ሁሉም ለበጎ ነው ዝምታ ወርቅ ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፍል
marta tasfaye እውነት ነው
uuuuffffffffffffff u are tru
በጣም ትክክልነህ ማርርርርር ውድድድድድድ
አረ ተው ኮሜንቶች ልኑርበት ስደተኛ ነኝ ሆድ አታስብሱ ብሶኛል እንደውም
عايشه عايشه 0553063738
አይዞሽ እህት እማያልፍነገርየለም
عايشه عايشه እውንትሕንውየኔማርየውሎልጅያውምሐይቅ
በጣምጥሩነዉ
ትክክል
አይዞህ ውደሜ እግዚአብሔር ያለው የሁናል
መነፀር
አይየሠዉሀገርአሁንሥመረረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
ውይይይይይይይይ እውነትህን ነው
አይ ሰሚይራየ የማዳም ቤት እኮን ለጎደኛ ለራስም በግድ ነው እልቅ አላህ የራሳችን ቤት ይስጠን እና ከዘመድ ከጎደኛ አብረን የምንደሰት ያድርገን
ኡፍፍፍ ኡነትህ ማነው ምነው ምታመነው እይ ሰው እኔማ ሰው ኣይረዳልኝ ኣይይ
ሙስሊሞችአላህን ፍሩ ኢታቁላህ
ሀዩ.የኢስላምልጂ محمد። ♥♥♥♥♥
ሀዩ.የኢስላምልጂ محمد ሰየጠነመ,አሸ
በሥደትያላችሁያገሬልጂችሁሉ
ሰላምታየበያላችሁበት
ይድረሳችሁ
ግን በናታችሁ
ሥሙን
ንገሩኝ
'
እኔስ ከፋኘ ስሰማው ሁድ ባሰኝ
ውይይይይይ አረ ተናነቀኝ እንባ አይድሌ እጅ አመድ አፋሹ ሠው አይወጣልኝ
ጠጋ ያለኝ ሁሉ ወዳጄ እየመሠለኝ
አይ ልቤ ሞኝ ሠው አማኙ
በእውነት ከቻላችሁ በዋሣፓ ላኩልኝ
ከፈጣሪ በላይ ማንንም አላምንም
ካለኝ ሠው ይወደኛል ከለለኝ ሠው ከጠላኝ
ለምን አሥፈለገ ሠው ለሠው