ስለ ወልድ ፍፁም ሰውና ፍፁም አምላክነት ስለ ክርስቶስ አማላጅነትና ፈራጅነት የወንጌላውያን አስተምህሮ! መጋቢ ተሾመ ዳምጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ስለ ወልድ ፍፁም ሰውና ፍፁም አምላክነት ስለ ክርስቶስ አማላጅነትና ፈራጅነት
    የወንጌላውያን አስተምህሮ!
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ETNTube

Комментарии • 8

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 6 месяцев назад

    ፓሰተርዬ ሁሌ ኢየሱሰን ሰብኮ ሰብኮ የማይጨርሰ ሰለኢየሱሰ የማያልቅበት በእዚህ ትውልድ ፌት ሁሌ ኢየሱሰን የሚሰእል ተጠቅመንበታል ዘመኑ ይባረክ ትምህርቱ ከፌት ላይ ያለውን መጋረጃ ሁሉ ይገፉል ኢየሱሰን የሚሸፍነውን

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 2 года назад +4

    ትምህርቱ የሰማይ ጠል ሆኖ እንጀቴን ልቤን አረሰረሰው። እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው አለው። ቃሉ ተገኘ በላሁት። አያምልጣችሁ ደጋግማችሁ ስሙት። ተጠቀሙበት። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 2 года назад +3

    May God bless you with more my brother!

  • @birukgetachew797
    @birukgetachew797 2 года назад +1

    Bless you pastor Teshome👏👏✋

  • @dagefealemuashena3197
    @dagefealemuashena3197 2 года назад +1

    Ameen thabrk

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 2 года назад +2

    Amen

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 2 года назад +2

    Where can I get this book please?

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 2 года назад +3

    ይህን ትምሕርት ከመጀመሪያ ጀምሮ እስክ መጨረሻው ድረስ ሲያስተምር በቪዲዮ ቢቀዳና በድቪዲ መልክ ቢዘጋጅ በእንተርኔት ሚድያ በዲቪዲም በግልም ሆነ በሕብረት ለማጥናት ለሚፈልጉ ወገኖች በቀላሉ ማዳረስ ይቻላል። የትምሕርቱን አስፈላጊነትና የሕዝቡን መራብ በመገንዘብና ወጣቱ ትውልድ ስለክርስቶስ እውቀት ግድ የለሽ እያደረገ ወደጥፋት ሊወወስደውም ክሚያደባ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ለመጠበቅና ለማዳን ይጠቅማልና የኢትዮጵያና የኤርትራውያን አብያተክርስቲያናት (ምዕመናን በሙሉ) ቢያስቡበት መልካም ነው። የትምሕርቱ ጥልቀትና አስፈላጊነት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ምዕመናንን በሚግባ በነብያትናና በሐዋርያት መሠረት ላይ እዲመሠረቱና በምንም የትምህርት መዛባት የማይናወጡ ለማድረግ የሚጠቅም ከመሆኑም በላይ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማንነትና ምንነት ዙሪያ የነበሩትን የሐሰት ትምሕርቶች አጋልጦ እዲታረሙ ለማድረግና እዳዲስ እየተነሱ ካሉትም ሕዝቡን ግራ ከሚያጋቡ የስህተት አመለካከቶችና ትምሕርቶች ለመጠበቅ የተሟላና ትክክለኛ መልስ ያለው ትምሕርት ነው። ስለሆነም በዘመኑ ላለነውም ሆነ ወደፊት ለሚነሳው ትውልድ ከሐሰት ትምህርት የሚጥብቅ ብቸኛ የተሟላ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው። ሌሎች ቢኖሩም ይህን በመሰለ ሁሉን ያካተቱና እደዚህ ጥርት ያሉ አይደሉም። እደነዚህ ያሉት አገልጋዮቹን ያስነሳልንና ያስታጠቀልን እግዚአብሔር ይባረክ። ጌታ ይባርካችሁ።