ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከሀረር አሚር አብዱላሂ አዳራሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • አህመዲን ጀበል ከሀረር አሚር አብዱላሂ አዳራሽ በኢቲቪ በቀጥታ ስርጨት ያስተላለፈው(2ኛው ዝግጅቱ) ሁለቱ ዋና ዋና መልዕክቶች፡- የብሄርና የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ጉዳይን በሌላ አንግል አስቀምጦታል፡፡ አልተመለከቱምን? የአህመዲን ጀበል ዘሮች ብሎ ስላብራራውስ?

Комментарии • 282

  • @ሙስሊምመሆንመታድልነው
    @ሙስሊምመሆንመታድልነው 4 года назад +15

    ማሻ አላህ የንግግር ጥበብ የኛ ጀግና አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @raham6021
    @raham6021 4 года назад +30

    ኡስታዚ የሠዉ አይን አይይህ ሠወር በል አላህ ይጠብቅህ

  • @ammu8472
    @ammu8472 4 года назад +7

    ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የመሠለ ጀግና አላህ ያብዛልን ለሡም አላህ ይጠብቀው አላህ እስልምና ለብቻው የሚጠብቅበት አቅም አላህ ይጨምርለት ቀጥተኛውም መስመር በመያዝ እስከ መጨረሻ እንዲዘልቅ አላህ ያርገው

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 лет назад +30

    ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ምርጥ ሰዎች አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ

  • @EthioChrisy
    @EthioChrisy 5 лет назад +7

    This speech is a cure for our problem. I wish every Ethiopian listen to Ustaz! Thank you sir.

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 4 года назад

    ጀዛካለህ ህይር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ ሆይ ህይርና መልካም ነገሮችን ተናጋሪ ሙስሊሞችን አላህ ያብዛልን ሁላችንንም በሀቅ ላይያፁናን ።

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 лет назад +16

    ጀዛኩምአላህ ኸይረንጀዛ
    ኡስታዙና ኡለማወቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 года назад

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 4 года назад +1

    ብርቅየ የኢስላም ጀግናችን በምንቃላት ልግለፅህ አላህ በመጥፎ የሚያዩህን በሙሉ አላህ አይናቸውን ያጨልምባቸው መሰሎችህን ያብዛልን

  • @hellenabraha5786
    @hellenabraha5786 5 лет назад +4

    አቦ እግዚያብሔር እድሜና. ጤና ከነቤተሰብህ ጀባ ቡዬሐለው ተባረክ እንዳተ አይነት ብዙ ያስፈልጉናል ኡስታዝ እናመሰግናለን።

  • @SaraSmith-jl1hj
    @SaraSmith-jl1hj 4 года назад +1

    ጀበሉ አላህ ከአይን ይጠብቅህ ኡስታዜ !!!

  • @lemmagobena7269
    @lemmagobena7269 5 лет назад +3

    ፈጣር በእውቀትህ ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ አይነቱን ያበርክትልን! ዋው!!! ምን አይነት ምርጥ ትምህርትና አገላለፅ ነው!!!

  • @cell6433
    @cell6433 5 лет назад +4

    አቦ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @raham6021
    @raham6021 4 года назад +18

    አተን የወለደች እናት

  • @H.ነኚያአላህባርያየማሚናፋ

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @jggdekjdgjdktj8593
    @jggdekjdgjdktj8593 4 года назад +1

    ትክክል ኡስታዜ እወድሀለሁ ለአሏህበየ 👌 አሏህ ይጠብቅክ
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @suzanmuhammed9643
    @suzanmuhammed9643 5 лет назад +4

    We need more intellected muslims like you. Great you are!!!!

  • @haweekwt1116
    @haweekwt1116 4 года назад

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ጤና እድሜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በትክክል ጀዛክአላህ ኸይርን ኡሰታዝ አችን❤❤❤❤

  • @sarasar9686
    @sarasar9686 4 года назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዜ ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube3485 3 года назад

    ማሻላህ ስሰማው እራሱ ያልቅብኛል እላለሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад +1

    Iff we think properly this speech is more than enough to make peace among us. Iff we listen working together no problem at all.

  • @ጌታየሆይበሀቅላይአፃናኝረ

    ኡስታዜአላህበሄድክበትቦታሁሉ ይጠብቅህ የኛምርጥአላህይጠብቅህ

  • @Mekya31
    @Mekya31 4 года назад +1

    Masa allha allha yetabikhi eustazaaaa

  • @YGG803
    @YGG803 5 лет назад +1

    you are amazing person. May God bleesing you.You are pure Ethiopian.

  • @ramadanidris5829
    @ramadanidris5829 5 лет назад

    The best lecture ever!
    We must learn to apply all that we know so that we can attract all that we want

  • @ifrah5433
    @ifrah5433 4 года назад

    Mashallah ahmed deen jamal allahuakbar allahuakbar allahuakbar may allah reward you with jannah may allah protect you from evil eyes

  • @mahabamustafa1243
    @mahabamustafa1243 4 года назад +3

    ማሻላ. አላህ ማሻላ. አላህ ማሻላ. አላህ ይጠብቅልን

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ሱበሀነወ ታአላ እረጂም ሀያት ከጤናጋር

  • @amoonamoontube8758
    @amoonamoontube8758 4 года назад +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛችን

  • @fatumaseid3612
    @fatumaseid3612 4 года назад +2

    Allah yitbekeh oustazuna

  • @ዓአሻየቱብዩ
    @ዓአሻየቱብዩ 4 года назад +5

    ማሻ አላህ አላህ ሀገርች ሰላም ይደረጊልሁ ያረብ

  • @haayrbna7135
    @haayrbna7135 4 года назад

    Jzaka allahma yrbi👍🏾👍🏾👍🏾🌷🌷🌷🌷

  • @vhgkvkgm8536
    @vhgkvkgm8536 4 года назад

    ወስታዝ አመዲን ጀበል አለህ ይጠብቅህ ሁሌም እኮራብሃለን

  • @prettyhamda2444
    @prettyhamda2444 5 лет назад

    ሡብሀን አላህ አላህ አርቆ የሚያሥተውል ልቦና ይሥጠን ሽኩረን ኡሥታአዝ አህመዲን ጀበል

  • @sadatube1648
    @sadatube1648 5 лет назад +3

    ማሻአላ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ይጥብቅህ
    ኡሠታዜ

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 лет назад +9

    የሚገርም ንግግር ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎች ይብዙልን🙏

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 4 года назад +1

    መሻላህ ብየ አላህ ይጠብቅክ ብቻ ነው ምለው ያኡስታዜ

  • @tamerasan8827
    @tamerasan8827 4 года назад +2

    مشالله تبرك الله استزن جزكمله خيرن

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 4 года назад +2

    አዳምጨየማልጠግበው. ንግግርአላህይዘይድኢልምክ ስለላሁአለሂወሰለም. ኡስታዝአችን

  • @absemamiyo1878
    @absemamiyo1878 5 лет назад +4

    ustaz Allah yechemerelih, አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ

  • @remelabekele1107
    @remelabekele1107 5 лет назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @حياهالحياه-ز1ز
    @حياهالحياه-ز1ز 4 года назад

    አላህሱበሀነወተአላ
    ይጠብቅህኡስታዝ
    ጄዛኩምላኽይር

  • @seaditube57
    @seaditube57 4 года назад

    ኡስታዝ አህመድን ጀበል አላህ ይጠብቅህ ከምቀኛ ከሴረኛ አላህ ጥላ ክለላ ይሆንህ የኛ እንቁ

  • @uh4819
    @uh4819 4 года назад +2

    ዎአለይኩሞ አሰላሞ ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አሥታዝ በትክክል አብሺሪ የኔ ጀገና
    ሰላሞ ሀገርችን ፍቅር ለወግና

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 4 года назад +1

    Allah yetbkeh ustazi hagerachenm selam yawredeln

  • @nejatmehamed4125
    @nejatmehamed4125 4 года назад

    ውድ አለኝታችን አሏህ ይጠብቅህ

  • @muhamedhassen696
    @muhamedhassen696 4 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም በተለይ አህመዲን አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ዘሀራአሰን
    @ዘሀራአሰን 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ መስሎችን አላህ ያብዛልን ለአንተም እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይስጥህ

  • @eiyoutube1530
    @eiyoutube1530 4 года назад +1

    አዉ ኡስተዞቸችን ሁለቸዉንም አለሀ ይጠብቀቻዉ እኛን ይጠብቀን በየለነበት ሁሉ

  • @fatumaomer495
    @fatumaomer495 4 года назад +2

    ኡስታዛችን አላህ እደሜና ጤና ይስጥህ ያረብብብ

  • @መሪየንአድናቂነኝ
    @መሪየንአድናቂነኝ 5 лет назад +7

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ትክክል ኡስታዙና ኢትዮብያዌ ወገኖቸ እባካቹህ አንድ እንሁን መከፋፈሉ አያዋጣንም

  • @ማሻአላማሻሙሃመዲአወልሃያ

    አይ ጀበል ጀግና እኮነህ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወኪልአላህተባረክእረህማን

    በታሪክም፣በእውቀትም
    በትክክል፣ነው፣ያስቀመጥከው
    መሰሎችህን፣ያብዛልን
    ንግግር፣ብሎዝም፣ነው
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @umuyusraatube8109
    @umuyusraatube8109 4 года назад +1

    Mashaa allah Rabbiin nuf sinhayeeguu

  • @ኸውለትነኝየጀግናውቢላልእ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ከይር

  • @haayrbna7135
    @haayrbna7135 4 года назад

    Subahna allah oke tanki you

  • @GhdfVjfg
    @GhdfVjfg 8 месяцев назад

    ማሻ አላህን👍👍👍👍

  • @ሒክሙነኝወለየዋ
    @ሒክሙነኝወለየዋ 4 года назад

    የኛ ጀግና ባለህበት አላህ ሱባሀነሁወ ተአላ ይጠብቅህ ያረብ

  • @يااللهبراحمتيكيارب
    @يااللهبراحمتيكيارب 4 года назад +1

    አላህይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዜ የሚያምር ንግግር

  • @አዩቲነኝየድንተማሪትዝታነ

    ጀዛከሏህ ኸይር ዉድ እስታዝና

  • @kw6884
    @kw6884 4 года назад +1

    የኛ ጀግና ኑርልን

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp 4 года назад +1

    የእስላም ነብር ጀግና ነህ የኛ አንበሳ አላህ ይጠብቅህ!!

  • @muhamedhassen696
    @muhamedhassen696 5 лет назад +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው አላህ ይጨምርልህ ምናለ ጀዋርም ካተ ቢማር

  • @adesedadrdd4387
    @adesedadrdd4387 4 года назад

    wa wr wb inqu nigigir Allah yixabiqachu ulamochachin Amadin jazaka Allah wokayiran

  • @ababcd2734
    @ababcd2734 4 года назад

    ማሻአላህ ኡሥታዙና

  • @7awaserajali449
    @7awaserajali449 4 года назад +1

    ማሻ.አላህ.እዉነት.ነዉ.ዉላሂ.በተክክል.አዳ.ለምደነዉ.ሰዉ.አግቱ.በቢላዋ.ሲቁረጥ.ከስዉ.ቤት.ሲፈናቀል.ሙሲልም.ባለብት.አግራ.እደህ.ያለዉን.ሸግራ እማይፈታዉ

  • @semiramohammed3466
    @semiramohammed3466 4 года назад

    Aslamu alykum werehmetulahi weberekatuhu endttewaweku yilwn aya trgumun yawekut zarae new gzak allah keyr ustaz

  • @halimaathupia9071
    @halimaathupia9071 5 лет назад +1

    Mashaa alahaa

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 5 лет назад +2

    አህመዲን የታሪክ ሙሁር ታሪክያማይረሳክ ጀግና አላህ ይጠብቅ በስስት ነው የምናይህ እኛ ሙስሊሙች

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 4 года назад

    ማሻህ አላህ አላህ ይጠብቅ

  • @አቡአሚናቱብ
    @አቡአሚናቱብ 4 года назад

    ጀግናው ኡስታዝ

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 4 года назад

    ኡስታዜ ጀዛከአላሁኸይር አላህይጠብቅክ
    ኑርልን

  • @mm-mx2iu
    @mm-mx2iu 4 года назад

    ማሻአላ አለይክ ኡስታዝአላህይጠብቅክ

  • @fafi5584
    @fafi5584 5 лет назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ እህመድን ጀበንል አላህ ይጠብቅህ ።መሶለችህንም ያብዛልን

  • @zinabaahmed332
    @zinabaahmed332 5 лет назад +1

    💟💟💟 ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያረዝምልን ያረብ

  • @ሀሩንቲዩብየሙስሊሞችድምፅ

    ኡስታዜ፡ አህመድ ጀበሉ፡ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀሩንቲዩብየሙስሊሞችድምፅ

    ማሻአላህ ኡታዚ

  • @SamSung-tu3hi
    @SamSung-tu3hi 4 года назад

    ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ኡታዚ

  • @Mdynt
    @Mdynt 4 года назад

    ማሻላህ፣አላህ፣ይጠብቅህ

  • @hayat1124
    @hayat1124 4 года назад +1

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 4 года назад

    አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝዬ

  • @Abdu131
    @Abdu131 4 года назад

    Ustaz May Hero

  • @jggdekjdgjdktj8593
    @jggdekjdgjdktj8593 4 года назад

    ሱለላሁ ወአለይሂ ወሰለም አሏሁ አክበር 👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mahabobashafi3340
    @mahabobashafi3340 4 года назад +1

    ትክክክል ኡስታዝ አላህ በውቀት ላይ ኡቀት ይጨምርልይ

  • @shamasiyaassallatube76
    @shamasiyaassallatube76 5 лет назад

    Allahu akibaarii Allahu akibaarii Allahu akibaarii Allahu akibaarii Allahu akibaarii Allahu akibaarii Allahu akibaarii Allahu akibaarii

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 7 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @amiinabanaga9561
    @amiinabanaga9561 5 лет назад +2

    leencha islama umuri nuuf turi

  • @ሀምዴአርብሴ
    @ሀምዴአርብሴ 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @SaraSmith-jl1hj
    @SaraSmith-jl1hj 4 года назад +2

    ፍትህ ለሰይድ ያሲን ፍትህ ለሙስሊም ኡማ

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 4 года назад

    ማሻአላህ ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ
    @ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ 5 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ መልካም ስራችሁ ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ

  • @SamsungSamsung-qu4ss
    @SamsungSamsung-qu4ss 4 года назад +1

    Mashallamashalla

  • @gulsoeda8498
    @gulsoeda8498 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ተወከልበአሏህ
    @ተወከልበአሏህ 5 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ የአላህ ስጦታወች

  • @lubabaseid9219
    @lubabaseid9219 4 года назад

    የኔጀግና

  • @hananali4283
    @hananali4283 5 лет назад +2

    Wow fetari tenakne yesitke wedmachine yeweldkewe yebarke!
    Egziabhare edemakne yarezmelne wentega sewe!

  • @اتتييههيهي
    @اتتييههيهي 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @lobabhlobabh5323
    @lobabhlobabh5323 5 лет назад +40

    ምን አይነት ንግግር ነው አላህ ይጠብቅ ኦስታዝ

    • @رحمهرحمة-ض1ص
      @رحمهرحمة-ض1ص 5 лет назад

      الله يعزيك جزاك الله خير

    • @taibabasira8045
      @taibabasira8045 5 лет назад

      ይኔ ልዩ ኦስታዝ ምን አይነት ንግግርነው አላህ ይጠብቅህ ያኬራው ወዱሜ