አስደሳች መረጃ ወጣ ከንግድ ባንክ ይድረስ ባንክ ቤት ብር ላስቀመጣቹህ በመላው አለም ለምትገኙ!መጋቢት 2016!bank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 мар 2024
  • ከንግድ ባንክ የተሰጠ መግለጫ
    ንግድ ባንክ
    ሰበር
    ከንግድ ባንክ
    ባንክ
    የባንክ መረጃ
    bank
    bank of ethiopia
    neged bank
    marche 2024
    20024
    2016
    መጋቢት 2016

Комментарии • 80

  • @meseratmeserat2057
    @meseratmeserat2057 4 дня назад +2

    እውነት ያድርገው ቤቴሰቤን በስደት አጥቼ የሰራውትን አያሳጣኝ ፈጣሪ ይርዳን በተለይ በስደት ተቃጥለን ያገኘነውን

  • @asiamoh
    @asiamoh 3 месяца назад +15

    የዚህ ባንክ መጨረሻ ናፈቀኝ ስሙበዛ እና አላህዬ አንተው ጠብቅልኝ 8/ልፋቴ

    • @hybye345
      @hybye345 3 месяца назад +1

      አላህይጠብቅልንያረብ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 3 месяца назад +15

    ያረብ ገንዘባችንን❤❤❤❤❤ ከሌባ ወች ይጠብቅልን

  • @user-zd4vh3kt4t
    @user-zd4vh3kt4t День назад

    ከይርያሠማህእኛንምአላህይጠብቅልንልፋታችንንአይቶ😢😢😢

  • @TehayAbay-jr6bw
    @TehayAbay-jr6bw 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንቅልፍ፣ሁሉ ነው ይንሳኝ፣አመስት አስር፣እይልን ያጥርቅምናትን😢😢😢

  • @Zewdet
    @Zewdet 3 дня назад +1

    እናመሠግናለን

  • @user-ho2jb3di3m
    @user-ho2jb3di3m 8 дней назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @txoop6048
    @txoop6048 3 месяца назад +6

    እኒምልው ከዚው የሉት ናቸው እምዘርፉት እንጂ ሊላ መቱ አይሰርቅም ዘበኛ ምን እየሰራ ነው ያህ ሁሉ ሲዘርፍ😢😢😢😢😢

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 7 дней назад

      Rasu megst mewakre wost yalew sew new mizrfew yahunus aybsm drsegi ylalew yworsal sibal yamal😢😢😢

  • @abebechbeyene9374
    @abebechbeyene9374 3 месяца назад +2

    ያረብ 😢 በሰው ሀገር መከራን አይቸ የሰራውት ቤት ተፈርሶ ድጋም ገንዜብም ተወርሶ 😢 ወደት ልግባ 😢ኡፊ አምላኬ ሆይ አንተ ድረስልን

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m 3 месяца назад +3

    😢😢ያረብ ሥንት መከራአይቸ አጠራቅሜ ሀቄን አደራህን ያረህማን በእዝነትህ ወላሂከባድነው

    • @TehayAbay-jr6bw
      @TehayAbay-jr6bw 3 месяца назад

      እውነት እኔም፣ቤት ለገዛ፣እይጥርቅሙክ፣በጭንቅት ለሞት😢

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 3 месяца назад +18

    ያአላህ ልጄ እየናፈቀኝ የሰራሁትን አታስበላብኝ

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 3 месяца назад +10

    እኔምለዉ እዛዉ እዉስጥ ያሉት ተባብረዉጅ እደት ከዉጭ መተዉ እስከሚዘረፍ ዘበኞቹ የታባታችዉ ህደዉ ነዉ ጉድ

    • @kkd8112
      @kkd8112 7 дней назад

      አያድርሰብን ነውጅ ዘዘኛ አድ ቦክሰ አጠጥቶ ቢያሰፈራራው ዝም ነው የሚለው

  • @safsisey
    @safsisey 3 месяца назад +2

    ፈጣሪ ሆይ የ ል ፍ ታ ች ን እ ይ ል ን

  • @user-tz1eu6nq2e
    @user-tz1eu6nq2e 3 месяца назад +3

    وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
    ገዘባችንን አላህ ይጠብቅልን ስት ሁነን እያገኘን

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 3 месяца назад +1

    ጤናማ ባልሆነ መንገድ ገንዘብ ያወጡ ስትል እንደዴት አካውንቱ ላይ የሌለውን በምን ተዓምር ነው የሚያወጣው ? ፊፁም አሳማኝ ስላልሆነ ተንትነህ ብታስረዳን ጥሩ ነው።

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 3 месяца назад +1

    አልሃምዱልአላህ አላህ ይጠብቅልን ልፋታችን😢😢

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg 3 месяца назад +2

    ❤እሺ አመሰግናለሁ ልሞት ነበረ በጭቀት ምረጥ ሰው ነህ😊

  • @asaidaasaida8468
    @asaidaasaida8468 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ትንሽኮ ናት

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 3 месяца назад +4

    ቢመልሱም ግን ቅጣታቸው አይቀርም መቀጣት አለባቸው ምን ሲሆን አውጥተው እንደገና ይመልሳሉ ከፍተኛ ቅጣት ያስፈልጋችዋል እንደኔ እኛኮ እቤት ማኖር የፈራነው ሌባ ይዘርፈናል ብለን ነው እባክ እምናስቀምጠው ባኩም ሌባ ከሆነ እቤት እንስቀምጥና ዘበኛ ቀጥረን ቤታችንን ማስጠበቅ እንችላለን እንደዝህ ከሆነ አትቀልዱ በሰው

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን

  • @Rabiabashir123
    @Rabiabashir123 3 месяца назад

    አላህ ከይር ያሰሜህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 месяца назад

    እነመስግነለን

  • @Donghutwice
    @Donghutwice 3 месяца назад +4

    yareb🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gv8ny7qe1t
    @user-gv8ny7qe1t 3 месяца назад +1

    👍👍👍

  • @user-ut9uk2lr6v
    @user-ut9uk2lr6v 3 месяца назад +2

    የተዘረፈዉ ግንዘብ ከደንበኛ አካዉንት አይደለም ከባንኩ ተቀማጭ ነዉ ደንበኛዉን ምንም ሚያሰጋ ነገር የለም

    • @user-gs2xy2co6t
      @user-gs2xy2co6t 3 месяца назад

      ጆሲ ይሄዉ ዛሬም ከግለሰብ አካዉት ብር እየተዘረፈ ነዉ ትናት አጋጥሞኛል የዉነት ምንትላለህ

    • @user-wt2xx4gf4b
      @user-wt2xx4gf4b 3 месяца назад

      good😢😮😮

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 3 месяца назад

    አልሀምዱሊላላህ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv3fh2yn6h
    @user-sv3fh2yn6h 3 месяца назад

    የምን ፓስ ወርድ ነው እኔ አላውቀውም በንስታቺሂ ንገሩኝ

  • @hez8836
    @hez8836 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @AhmedMouhyadin
    @AhmedMouhyadin 3 месяца назад +1

    👌👌👌👌Okay ❤❤❤❤❤

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sadisadi-jg5ju
    @sadisadi-jg5ju 3 месяца назад

    ሰዉድ.ምንዛሬ.ስንት.ነዉ.የምታዉቆ.ንገሮኝ

  • @lalmlalamla3896
    @lalmlalamla3896 3 месяца назад

    ❤❤🙏

  • @toybaoumer411
    @toybaoumer411 2 часа назад

    መቸምአላሥቀምጥየኢተወመግሥትሢጀመርአገሪቱሥመቸሠላምሆነቺናተዘረፈይበለኚደም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 месяца назад

    ይውስድ ተማሪ ይመሉሱ የህዝብ ብር ነው የውስ ሀቅ እይጠቅምም ስተት እለነ

  • @hellenakumu150
    @hellenakumu150 3 месяца назад

    🎉🎉

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sk5he7xh4w
    @user-sk5he7xh4w 3 месяца назад

    እኛ ባኩትጠያቅነዉ የኖራነዉ በአማና ነዉ እምትጠየቁት እትነቺህ? ካልሆነላቺህ አልቻልነም በሉ ሁሉም ሰዉ የራሱን ምነገዲ ይፈልጋል?

  • @elsaanulo9817
    @elsaanulo9817 3 месяца назад +1

    Uuuff betam cankogn nebr🤨

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 месяца назад +1

    አቤቱ በሰው አገር የለፋንበትን ለወንበዴዎች አታስበላን

  • @bertajohary104
    @bertajohary104 3 месяца назад +1

    የአለህለበችናዉበሰዉሀገርናዉለፍታንየጠረቃምናዉገንዘበችንአንተጠብቅልን😢

  • @AbdlWarek
    @AbdlWarek 3 месяца назад

    አሁን ስረ ጀምሮዋል መይ

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i 3 месяца назад

    Inde 5 milon ብሬን አጥቼ ነበር ብዬ አስጨንቆኝ ነበር ኡፍፍ

  • @zainat5067
    @zainat5067 3 месяца назад +1

    እረባክህ😂😂😂😂

  • @mekdissaeed8876
    @mekdissaeed8876 3 месяца назад

    Egazo amelka

  • @user-dm8fw4po3o
    @user-dm8fw4po3o 3 месяца назад +4

    ምንዛሬ ስንት ነው ዱባይ ያላቹህ በአላህ ንገሩኝ

  • @batybletw2516
    @batybletw2516 3 месяца назад

    እዴት ሀገር ይዘረፋል ህዝብ እየለፋ እያስተማረ እዴት ዩንፈርስቲ ተገብቶ ሀገር ይዘርፋሉ ተሞሮ ለሌብነት ያሳዝናል

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy 3 месяца назад

    😮😢🎉🎉❤😮😅😊

  • @CoCeill
    @CoCeill 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-md1wj9fi7d
    @user-md1wj9fi7d 3 месяца назад

    😅😅

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 3 месяца назад

    ያልተማረ ማሀይም ቀጥራቹ የሰው ገንዘብ ታስበላላቹ

  • @user-gs2xy2co6t
    @user-gs2xy2co6t 3 месяца назад +1

    እዲህ እዲያ እያላችሁ አዘርፉን ከዉስጥም ከዉጭም እጃችሁ ሳይኖርበት በጠራራ ፀሀይ አንዘረፍም ሌባ ሁላ

  • @zainat5067
    @zainat5067 3 месяца назад +2

    ከንግዲ ባክ አታስቀምጡ ሌላባኮች ሞልቶየልዴ

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 3 месяца назад +3

    አይ ወድሜ መግስት እራሱኮ ዉሸታም ነዉ ህዝብን ለማደዘዝ ገዘባችንን አላህ ይጠብቅልንጅ

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 3 месяца назад

    The house of thief

  • @samuelbekele1526
    @samuelbekele1526 7 дней назад

    CBE birr suspend yadergutin meche endemikeftu teyikilin eski egna semi atenal arat wer meteyek selechen.

  • @user-oy2lw7kv2m
    @user-oy2lw7kv2m 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-gs2xy2co6t
    @user-gs2xy2co6t 3 месяца назад

    እዲህ እዲያ እያላችሁ አዘርፉን ከዉስጥም ከዉጭም እጃችሁ ሳይኖርበት በጠራራ ፀሀይ አንዘረፍም ሌባ ሁላ