baby oil - እስከዛሬ የማታውቋቸው 8 የbaby oil ጥቅሞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @SumeyaMisbah-q7c
    @SumeyaMisbah-q7c 26 дней назад +2

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ ቪዲዮችሽ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ❤
    ቆዳን exfoliate አደራረግ video ብሰሪልን

  • @ameenalam1223
    @ameenalam1223 26 дней назад +1

    ከ ግርስሊን ግን ኣይበልጥም😊😂

  • @Natieshete
    @Natieshete 12 дней назад +1

    Diddy😢

  • @ElemBelete
    @ElemBelete 26 дней назад +3

    እኔ ምልሽ
    ለ ወዛም ፊት እንደ shaving cream ያገለግላል?
    ምንም አይነት side effect የለውም?
    እና ደሞ የሚጠቅም ከሆነ እንዴት እንደምጠቀመም ብትነግሪኝ
    እና እባክሽ መልሺልኝ🙏🙏

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  25 дней назад +1

      ለወዛም ቆዳ ባትጠቀሚው ጥሩ ነው ቡጉር ያበዛል ከbaby oil ይልቅ ሬት ብትጠቀሚ ይሻላል። የፊት ፀጉር shave አደራረግ ደግሞ ሙሉ ቪድዮ ሰርቻለሁ

    • @WasihunKebede-d3r
      @WasihunKebede-d3r 25 дней назад

      Lewezam fit keret lela yetefetro moisturiser ngerign pls

    • @ElemBelete
      @ElemBelete 23 дня назад

      ​@@habesha_self_care
      እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ

    በጣም እጅግ ኣድርጌ እመሰግናለው ❤ካንቺ ቡዙ እየተማርኩ ነው❤ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ baby oil ኣድርን እንለቅልቃለን ወይ እዛው ከቀየ ችግር የለውም

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  27 дней назад

      ታጥበሽ እንደ ማለስለሻ ነው ምትጠቀሚው

    • @ahmadqudah3766
      @ahmadqudah3766 26 дней назад

      ​@@habesha_self_careበማንኛዉም ሰአት ብንጠቀመዉ ችግር አያመጣብንም ለምሳሌ ፀሀይ ላይ ብንወጣ

  • @ኤፍታህ-የ4ወ
    @ኤፍታህ-የ4ወ 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DagiSeyife
    @DagiSeyife 9 дней назад

    ማንኛውም አይነት babye oil ቢሆን ችግር የለውም አይደል? Vedio ላይ እያሳየሽን ያለው 1 አይነት ስም ያለው ነው ብዬ ነው ግድ እሱ መሆን አለበት ?😊

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  7 дней назад

      ይሆናል እኔ የማቀው እሱ ስለሆነ ነው

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 27 дней назад

    Baby oil semonun mengagriya yenbrew Aydel endy😂