አለመጨነቅ ያስጨንቃል II በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ II Prophet Tilahun tsigaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Thank You For Visiting Our RUclips Channel and Please subscribe To get New Videos. To be a partner of this ministry contact us with email: semeionintchurch@gmail.com Or Phone: +251911055314 / +251911979313 / +251945422424 . Bank Account Number Commercial Bank Of Ethiopia 1000395562456 Birhan Bank 1181130000578 GOD BLESS YOU

Комментарии • 161

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Год назад +1

    ጥሌ መንፈስ ቅዱስ ጴጥሮስንና ጳውሎስን እንደተጠቀመ እየተጠቀምህና እንዳትታበይ ጌታ ይርዳህ🙏✝️✝️✝️❤️👍❤️🙏❗️

  • @mimitadele7070
    @mimitadele7070 Год назад +2

    Wuuuu eyesus yetignawum yegna kal Ayigeltsewum esu hiyawu new yezelalem fetari❤❤❤❤😢😢😢

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 Год назад +2

    በዚህ ዘመን ወንጌል እንዲህ ስሰበክ ከመደሰት ለጌታ አሁንም ልጆች እንደሉ እርግጠኛ ነኝ ጌታ በዘመኑ ሰው አይታጣም አንተ የተበረክ የጌታ ሰው በዘመንህ ሁሉ ማንም አይቋቋምህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ኡፉፉፉፉፉ ወንጌል ወንጌል አይ ወንጌል ምኑ ጠፈጭ ነህ ምኑ ማረክ ነህ ኡፉፉፉ እንኳንም አገኘሃኝ የኔ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ለዘላለም 📖🔥🔥🔥😭😭

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Год назад +39

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት አስተማሪ ነው ልብን የሚያረሰርስስስስስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ያካፈለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይለምልም

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 Год назад +2

    ነብይ ጥሌ ተባረክ እንወድሀለን

  • @user-sr3wg7uw3g
    @user-sr3wg7uw3g Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን እና ሞገሱን ያብዛልህ ዘመንህን ጌታን እያገለገልክ ኑር

  • @efilule9457
    @efilule9457 Год назад +2

    ነብይ የሚለዉ ስም እንደዚ በቀለለበት ዘመን ፀጋህን በአግባብ መጠቀምህ እድለኛነት ነዉ ጌታ ይባርክህ

  • @GorgeGor
    @GorgeGor Месяц назад

    አሜንንንንን ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ሌላ ምንም ማለት አልችልም ነብይ ጥሌ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 9 месяцев назад +1

    ልቤ እንደ እሳት የሚቀጣጠልበት ስብከት ክብር ለኢየሱሴ

  • @YohaannisHirbaayyee
    @YohaannisHirbaayyee 2 месяца назад

    ዋው!!!
    ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርልህ። መገለጡንም አብዝቶ ይጨምርልህ።

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 Год назад +3

    የምር እግዚአብሔር ሰው አለው
    ምን አይነት ተስጦ ነው?
    ተማስጬ ነው የሰመውት ተባረክልኝ
    የፔሮቴስታንት አማኝ አይደለሁም ግን የዚህ ሰውየው ትምህርት ዋው ነው

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Год назад +2

    ጌታ ይባርክህ🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️🙏🌹

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Год назад +15

    የመላውን አጣው እኮ 😭😭በቃ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንክ የባረክ አንተን ጽኑ ሃያል ሰው 😰🥰🥰🥰

  • @tarekegntafesse8682
    @tarekegntafesse8682 Год назад +24

    ስለጥሌ የወንጌል መገለጥ እና የመረዳት ፀጋ ኢየሱስ ይክበር!
    ዘመኑ ይባረክ!!

  • @tigistmarkos2579
    @tigistmarkos2579 Год назад +1

    Uffffff mene aynet temert nw.
    Tile ymer egzhabher tsgawne chemer chmamero yestek....... becha hulu sesma yegermal..... geta yebarek.

  • @Koteron
    @Koteron Год назад +1

    Prophet selante getaa yibarek !! yetesexeh yeqal magelex bexam yegermenyal !! bante bekuul getaa hulu negeren eyyeseraw new. le zelalem semuu yemesgen!!!

  • @kebedemamo4749
    @kebedemamo4749 Год назад +4

    የማይጠገብ የእግዚሐብሔር መንፈስ 🙏🙏🙏😭😭

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +1

    በጣም ድንቅ ነብይ ነህ ጥሌ ቡሩክ ሁን ተባርኬሃሎ በቡዙ

    • @genetgkiros8746
      @genetgkiros8746 Год назад

      Yesss thanks God ohhhh Jesus this is the right time to see ur image

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @azebhaho6109
    @azebhaho6109 Год назад +13

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስሙ ከፍ ይበል በምድርም በሰማይም ጥልዬ ተባረክልን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +2

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @liyutube4637
    @liyutube4637 Год назад +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አሜንንንንንንንንን ጥልዬዬዬዬ ታባርክ😥😥📖📖📖📖📖❤❤

  • @icarefrp7987
    @icarefrp7987 Год назад +4

    He reads Bible verses line by line that we should do every day

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Год назад

    እግዚአብሔር፡ይመስገን

  • @sisielias8992
    @sisielias8992 Год назад

    እሜን እሜን እሜንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ🙌🙌🙌

  • @fhjghjj1401
    @fhjghjj1401 11 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏 tabarki zamanki hiylotik ye baraki lamilim be yesus sim 🙏🙏🙏

  • @helenkadrii6899
    @helenkadrii6899 Год назад

    amen amen Abaa 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Год назад +3

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ኡኡኡ😢😭📖❤️🔥🙏ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን❤️🙌🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብህ ተባረክልኝ ወንድሜ📖❤️🔥🙏🙏

  • @luchodukale9926
    @luchodukale9926 Месяц назад

    ❤❤❤ዘመንህ ይባረክ

  • @deborahsongforchrist
    @deborahsongforchrist Год назад

    Ameeee Ameeen

  • @konjitgichamo9727
    @konjitgichamo9727 Год назад

    Amen amen amen amen😢😢😢😢😢 amen amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤geta yibariki Tabrkiiiiiiiii

  • @s.m.tu6tx
    @s.m.tu6tx 10 месяцев назад

    አሜን ተባረክ

  • @sintayheusilase4300
    @sintayheusilase4300 Год назад +4

    የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር ያለዉ ዕወቀትና መረዳት በጣም ይገርመኛል

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 Год назад

    ኡፍፍፍ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Год назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ድንቅ ጌታ ስም ይባርክህ ልብን የሚነካ የእግዚአብሔር ቃል

  • @mesekeremmesekerem969
    @mesekeremmesekerem969 Год назад

    Amen

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 8 месяцев назад

    Amennnnnn

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 11 месяцев назад

    Ameeeeennnn❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj4189 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር ሠላሜችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ክቡር ይሁን ለኢየሱስ ሃል ሉያ ወንድሜችን ታባርክልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍🥰🥰😘☝️💪🖐️🖐️🖐️😇😇😇🥳💯💯💯💝💝💝💝🙇🙇

  • @TemesgenYonas-gs7qr
    @TemesgenYonas-gs7qr Месяц назад

    Amennn

  • @TsionAshenafi
    @TsionAshenafi 9 месяцев назад

    Geta yibarcih tile

  • @gizyyetera12-kr1zq
    @gizyyetera12-kr1zq Год назад

    Geta ybarikih

  • @shobisodemisie3681
    @shobisodemisie3681 Год назад

    ኡ ዘመንህ ይበረክ ።❤❤❤❤❤❤

  • @kasemmack8839
    @kasemmack8839 Год назад

    እግዚአብሔር የነፍሴ እረፍት ነህ ስምህም ለዘላለም የተባረከ ይሁን

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Год назад

    እግዚአብሔር ያብዛልህ ❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰ውውውውው

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад

    ወይኔ ይህን ትምህርት ስሰማ መዳኔ አጠራጠረኛ

  • @solomondemissie9020
    @solomondemissie9020 11 месяцев назад

    WOW AMAZING GOD BLESS You

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 Год назад

    Slante egziabher ybarek

  • @user-bp7nf1xe6x
    @user-bp7nf1xe6x Год назад

    ትምርቶቺ ልቡን ይናከል እገዘሐቤር ይበርክ::

  • @zewudueyayou5027
    @zewudueyayou5027 Год назад

    ነቢይ ጥላሁን ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ በእጥፍ ፀጋ ይጠቀምብህ።

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад

    ተባረክልኝ😊😊😊

  • @yordanosmenghistab1297
    @yordanosmenghistab1297 Год назад

    Good bless you brother

  • @germewgimeskel8158
    @germewgimeskel8158 Год назад +1

    ኡኡኡ ኡኡኡ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @getamelkamnew
    @getamelkamnew Год назад

    Eufffffff. Geta zamankin yabarkaw

  • @prophetdinkineshergado1276
    @prophetdinkineshergado1276 Год назад

    ብሪክ በልልን

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 Год назад +1

    ህይዎት ያለው የትረካ ስብከት!
    Lively Preaching, Blessings Prophet Tele!

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 Год назад

    Geta yibarki 💯🙏

  • @Tamiruassefa5335
    @Tamiruassefa5335 Год назад +1

    የሚገርም የቃል መግለጥ ፀጋ ነብይ ጥሌ

  • @DegefeWolde-ey6oz
    @DegefeWolde-ey6oz Год назад

    Wow 😲😲 tebarek

  • @isayasdagne-JESUS
    @isayasdagne-JESUS Год назад

    God bless you

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Год назад

    እኔ እደተባረኩ እናተስ ይሄ ፓወር ይሄ የመንፈስ ቅድስ እሳት ይሄየእውቀት ቃል እዴት እዴት የሚመጣ መሰላችው ይሄ አገልጋይ ከጌታ ጋር የተለማመደው የተቀበለው ያቃል እውቀት በፀሎት የተገኘ ሐይል አለ እርግጠኛነኝ ሲሰብክ የማየው ጌታየሱስን ነው

  • @infinixuserferehiwot
    @infinixuserferehiwot 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ወ

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Год назад

      Amen 🙏🙏 eyehone yalw neger nw eg/er elibu sewochi yadirgen yemirr kazi kefu kahone zemen geta yesawuren

  • @filagotgirma9042
    @filagotgirma9042 Год назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ tiktoki layi አይቸው youtube ላይ ገብቸዉ ስክ አይ ድረስ አንዴት አንድ ቾኮልኩ ነበረ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fatmauae7979
    @fatmauae7979 Год назад

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እየሱስ ጌት ነዉ እየሱስ ይድናል

  • @kiyatesfaye634
    @kiyatesfaye634 Год назад

    ወንድሜ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ በጌታፍቅር አንድትረዳኝ እጠይቅሀለሁኝ እንዲህብዬ እንደገና ደህንነትን እንድታሰተምረኝ ደግሜ በጌታፍቅር እለምንሀለውኝ እጠይቅሀለውኝ በደምብ ገብቶኝ ተረድቸ አውቄው እንዳመልከው በተሰጠኝዘመን ሁሉእያሳየሁት እንድኖርለት በብዙ ተጠምቸዋለሁኝ እና እባክህ ወንድሜ እርዳኝ???

  • @chereneterketo1123
    @chereneterketo1123 Год назад +3

    እዴኤት ደስይላል ትምርትህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @zoladelina2935
    @zoladelina2935 Год назад

    Zibirikirik new emiaderigew

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Месяц назад +1

    ጥልዬ ጌታ ይባርክህ ነፍስ አልቀረልኘም እድሜ ይሰጥህ በዚህ ሙቀት በፀጋው ተሸፈን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woriqenshtagasa2333
    @woriqenshtagasa2333 Год назад

    Wow wow ታባረክ ታባረክ ናብይ ጥለ ❤️❤️❤️❤️
    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ይገርማል የጌታ ሥራ 📚📚📚📚📖📖📖📖

  • @tsedekemelese
    @tsedekemelese Год назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @canaan8969
    @canaan8969 Год назад +6

    Amen Jesus my Lord! I will worship you forever!

  • @helenmekonen6610
    @helenmekonen6610 Год назад +4

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።❤❤❤❤

  • @sebletesfaye9115
    @sebletesfaye9115 Год назад +1

    GOD IS GOOD

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Год назад

    አየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ይሰበካል። መንፈስ ቅዱስ እንዴት ቃሉን እንደሚገልጥ ሳስብ ቃላት አይኖረኝም። አቤት! የእግዚአብሔር ቃል.......

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Год назад

    አሜን ጌታ እግ/ር ይባርኮ ፀጋህን ያብዛሊህ ተባርክህ❤❤

  • @beecell5961
    @beecell5961 Год назад +2

    WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW WOW ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @prophetdinkineshergado1276
    @prophetdinkineshergado1276 Год назад +2

    ዘመንህ ሁሉ የተድላ ይሁን በኢየሱስ ስም

  • @teferadabi3198
    @teferadabi3198 8 месяцев назад

    Stay blessed prophet you grace is come Double portion upon me. I see in Jesus name

    • @teferadabi3198
      @teferadabi3198 8 месяцев назад

      Your grace I mean.

    • @teferadabi3198
      @teferadabi3198 8 месяцев назад

      Your grace in double portion may come upon me in Jesus name amen.

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Год назад +1

    በቃ:እውነተኛ:አገልጋይ:አንተነህ:ጌታይባርክህ

  • @minigabre3579
    @minigabre3579 Год назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ይባረክ እየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Год назад +1

    Oh መንፈስ ቂዱስ 🙏🙏🙏ታባራክ ጥሌ

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ 💞

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Год назад +1

    Real gospel, May Holyspirt give me a strength to stand for the truth like Jhon

  • @miramarkos977
    @miramarkos977 Год назад +1

    Zarame sawu Alawu laa Gataa Simu yibarake💞💞

  • @tezerashgubuka5929
    @tezerashgubuka5929 Год назад

    አሜንንንን

  • @BooniiLataa
    @BooniiLataa Год назад

    Ameen ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Год назад

    Wawwww tabrki ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @zaritudaniel1428
    @zaritudaniel1428 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዛማንክን ይባርክህ ጥሌ😭🙏🙏🙏🙏

  • @wubneshmelke6060
    @wubneshmelke6060 Год назад +1

    Amen, Geta yabzaleh prophet Tele!! You are so blessed!!!

  • @user-iu5ke7qv3p
    @user-iu5ke7qv3p Год назад

    አሜንንንን❤❤❤

  • @user-lq5ow8vo2x
    @user-lq5ow8vo2x Год назад

    አሜን አሜን ዘመነህ ይባረክ ጥሌ

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 Год назад

    በኢየሱስ ስም ተባርኬ ቂረ
    ዘመንህ ሁሉ ይባርክ

  • @kwtkwt4028
    @kwtkwt4028 Год назад

    እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ የነገሰታት ንጉሰ የጌቶቹዉ ጌታ እየሱሰ

    • @zedmotivationalspeech7089
      @zedmotivationalspeech7089 Год назад

      ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ የቃል መገለጥ ይጨምርልህ።

  • @bruktawitbrok1858
    @bruktawitbrok1858 Год назад +1

    ጥልዬ ዘመንህ ይለምልም በአንተ ትምህት ዉስጥ የእዉነት ራሱን እየሱስን አየዋለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsfaabpaulos
    @tsfaabpaulos Год назад

    እፍ እፍ ቃሉን ቁጭ እኮነው የምያረገው እድሜህን ጌታ ይባርክህ

  • @amanueleyoel4301
    @amanueleyoel4301 Год назад

    በእግዚአብሔር የተባረከ ምርጥ ተስጦ ከሰማይ የተሰጠው ጥሩ መምህር ነህ በእየሱስ ስም ተባረክ ።