ዋው ቲክቶክ❤😍አላህ ፓስተሩ በሊቨ በተደረገ ዳእዋ ሸሐደተይን ይዞአል በየጎዳናው ሲሰብክ የነበረውን ትውት አድርጎ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ዋው ቲክቶክ❤😍አላህ ፓስተሩ በሊቨ በተደረገ ዳእዋ ሸሐደተይን ይዞአል በየጎዳናው ሲሰብክ የነበረውን ትውት አድርጎ ✔ ፓስተሩ ሕይዎቱን በእስልምና ብርሐን አስውቧል፤ የእዬሱስን ነብይነት መስክሯል..!!
    ፓስተር ሲሳይ በዳዳ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እየዞረ የእዬሱስን ጌትነት ሲሰብክ የነበረ ግለሰብ ነው! ፓስተሩ የክርስቶስን ማንነት በተመለከተ ከኡስታዞች ጋር ባደረገው የሰዓታት ውይይት እውነታው ተገልፆለት ወደ ተፈጥሯዊው ሐይማኖት፤ ወደ እዬሱስም እምነት እስልምና ሊመለስ ችሏል! አሏሁአክበር!

Комментарии • 2