@@lanatube6070I'm just asking him what is his point including Nebilnur in this video at this time to confuse ppl are you the spoken person for abdu by the way
Abdisha gen bezi sat eko bezu meredu sewoch alu bemayreba neger berun kemetabakenew yetechegeruten erdabet kemen gezem belay ahun new sew meredat yalebet
Weyne 😂 it was fun yidegem eski ve 20shi
@BBOYTOMY33 how about you do it this time , you guys can't depend on one person only
@@arada8613 that was my thought
yidegem tomi
Bahunu ante nek tomisha meblat yalbk
Hahah esti enayalen
Nebil ከእስር ተፈታ 😍😍 መፈታቱ ደስ ብሎናል
በራሱ ቪድዩ እንዲመጣ አርግልን
Yihi vedeo ketekeretse koyitoal ahun abd rasu amirica newu yalewu
@@biniyambana4381 alugn eko nebilo altefetam bekoye keretsa yadenabrunal ende
ነቢልየ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል ወድሜ ጠፍችሁ ጉረባችሁ
ነብሎ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወላሂ ታስሯል ሲባል ከቤተሠቤ አንድ ሠዉ የጎደለ ያክል ክፍት ጭንቅ ነበር ያለኝ ወላሂ ለማጋነን ምናምን አይደለም። አላህ ይጠብቅህ ከነ መላዉ ቤተሠብህ በተረፈ አብዱ እናመሠግናለን ስላሣየከን👌ምን ጊዜም እከታተላችኋሁ እወዳችኋለሁ ከኔ በላይ አላህ ይዉደዳችሁ።ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሚን
አብዲኮ በጣም ምርጥ ጨዋታ ነው ይመቻችሁ አቦ ነቢሎ ስላየውክ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ከምንብ በላይ ነቢልን ስላየውት ደስ ብሎኛል ቪዲዮዎችክን በናፍቆት ጠብቄ አሪፍ ቪዲዮ አይቻለው በርታ
ነቢል ዋው የጠፋሰው የአብዱ ጨዋታዎች ደስይላሉ
Nebilo yenafekew🥺🤗
ዋው የሚገርም ጨዋታ ነው #ደስተኛ ሰዎች ብዙ ሚሰጡት እንጂ ብዙ የሚያገኙት አይደለም ።ዋው
አብዱ ነቢልን እንድናየውና ድምፁን እንድንሰማ ስላደረክ እናመሰግንሀለን
🇪🇹🇪🇹ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው ራህመቱ አይለያቺሁ ሀገራቺንን አላህ ሰላም ያድርግልን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት ያሸንፋል!!
Ameen
አምን
Top notch quality video Abdusha you should make this challenge like a series bringing other celebrities. Keep up the good work bro 😎
ነቢል ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነገርግን
ቀድሞ የተቀረፀ ነው ሚሆነው
Mrbeast Ethiopian version 🇪🇹🇪🇹😂😂
አይ ሀበሻ ምናለ ዝም ብትል ለፍላፊ
Nah never
Kkkkk
10,000 alkefelachewm jelesochu eko nachew ytebaberutal😂😂😂
ማነው እዴኔ የነቢልና የአብድ መጨረሻ የናፈቀው ? ወደ አኸላቃችሁ (ድናችሁ ) ተውበት አድርጋችሁ ወደ አላህ ተመልሳችሁ የማይበት ቀን ናፈቀኝ ወንድሞቸ ሆይ አስታውሱ በብልጭልጭ ዱኒያ አትታለሉ ይህ ሁሉ ነገ ይፈርሳል አሁን የወደዷችሁ ያደነቃችሁ ሁሉ ነገ በየውመል ቂያማ ከጎናችሁ አይሆኑም ።ለአሄራችሁ የሚጠቅማችሁን ነገር ስሩ ካተፍሁ ይቅርታ.
they just play game i don’t see any wrong
ኧረ አብዲ በአላህ ነቢልን አምጣልን ናፍቆናል ካለ እነሱ ጨዋታው አያምርም
Yemetal ere
@@abduhjr you are confusing many people by including Nebilnur in this video at this time ,what's your point bro
@@arada8613 leave him alone he post fun video so what he included nebile? what is ur point first place
@@lanatube6070I'm just asking him what is his point including Nebilnur in this video at this time to confuse ppl are you the spoken person for abdu by the way
pls
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።
Where is my fav's miss them ...whatever i respect everything u do🙏🙏❤❤
ነቢሎ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ወላሂ ከልቤ አብዲአችን ሽኩረን ወድማችንን ስላሳየከን በተረፈ ሁላቹንም ዉድድድድድድድድድድድድድድ ሁሌም ሳቁልኝ
ነባዬ አባቴ ወላሂ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አረ ምንድነዉ ጠፋ እኮ አረረረረረ ናፍቃቹናል 😉😉😉😉😉😎😎😎
Amazing content👏🏽👏🏽👏🏽 the whole time I was watching the video I was so excited for the next challenge🤌🏽
ቀረፃው ያሁን ከሆነ ነቢሎ ሰላየሁህ ደስብሎኛን ማርያምን
ነቢሎን ሳላየሁት ደስ ብሎኛል😊
እንዴ ነቢል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ታምራላችሁ ውዶች
Yetale alayehum ine betam des yilala nebilo
why donch you guys drop your friends channel link on the discription?
ነብሎ የኔ ውድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በሰፊው በቻላንህ በቅርቡ እደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ሰላም ያድርግህ 😘😘😘
ያለ ነቢሎ እና አቤላ ምንም አይደምቅም
አብዱ በአላህ ነቢል የት ጠፍቶ ነው
What happen to nebil nur?
ቆይ ጓደኞችክ።የት ሄዱ ማርያምን ናፈቁኝ እነ ነቢል
አብዱዬ ተው ግን ነበልን በድምፅ እንኳ አሰማን 🙄😥 ተናፍቀካል ነባዬ 🥰❤️
Nabil tasruwal mibalew ewnat nw???
Yes
በጣም ደስ የሚል ዉድድር ነው ነቢል ስላሳየኸን እናመሰግናለን ደስ ብሎኛል😍
ከነ ነቢልጋ ከነ መክዲ ከነ መቅሊት ከነ ናቲ ከነአቢልጋ ነው ደስ የምትለው አብድዪ
እነ ነቢሎ የት ናቸው ይበልጥ እነ ነቢል ጋር ፈን ነው
Wooooow ፀዴ ጌም አቦ ይመቻቹ አብዱዬ እኔ ራሡ አብሪያቸው ነው የሮጥኩት 😂😂😂 ለኔስ አይደርሰኝም 💸💸💵💵💸💵💸💵💸💵 ወይ😂😂 ነቢሎ ጠፍተካል በተረፈ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹 አሚንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Abdu nebil tasr yamiblawu ewunet newu?
Abdu ketilibet arif challenge nw 👏👏👏👏👏
ዋው አሪፍነው ነቢልዬ ስላየሁህ ደስብሎኛል
Whelahi I really missed nebil 😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭oooo am happy to see u again nebilo
What’s the name of the song that you played at the end of the video? Been looking for it lol (the brazil song)
Try celavie
Love this version of the amazing race. Great video bro 💪
Abdu nebl tasirowali yilalu Ewnat naw???? dagimo nagerikuki lanami asibibati 😉 😡wa 💪👌❤❤❤❤
ነቢልዬ ስላይሁት በጣም ደስ ብሎኛል
ነብል በቀጣይ Video ሰራ በለው አንድ ላይ ታምራላቹ ከነመቅድይ መክልት ጋር
Balah tasro new nebil plis ngeren
Abdu keyekerta gar meklit abel nati mekdi nebil anet erash becha new mayet yemflgew 😋😀😀😀😃😃
የውነት ናፍቃችሁኛል ግን እነዛኞች ጎደኞችህ የት ገቡ ለማንኛውም ይመቻችሁ
Where is nebil??
😳😳ነቢሎ አለ ደስ ይላል የሰማነው ወሬ ደስ አይልም ነበር
He is arrested , where is he
ዋው ወላሂ እኔ እራሱ ልቤ ተጠለጠለ ለማንኛውም ግን ትችላላችሁ 1"ኛ በርቱ ነቢል ጠፍቷል
Abdu yasbdh ena lemn bebr tchawetaleh lemn letechegre atsetim gn ewedhelehu
We love you 💕 adbhu
ነቢሎ,መቅዲ,ናቲ,አቤሎ,መክሊት,እና ቀጭኗ ልጅ እነሱን አምጣልኝ አብዱዬ በጣም ናፍቀውኛል
እንደዚህ የሚያዝናና ሲሆን ደስ ይላል
Abduyaa thank you nabiloooon silyahu das bilongal mirt chawta naw bartu
ቆይ የሆነ ችግር ቢደርስባቹ ሪስኩን ማነው ሚወስደው ካሁን ካሁን መኪና ገጫይቹ እያልኩኝ ስቀቀን ሊገለኝ ደሞኮ ሉጋም እንደሌለው ፈረሥ ነው ምትሮጡት
ነባ ግን ምን ሆኖ ነው በአላህ የጠፋው
Nebilo 🥰🥰 nafkenhale selayen des belonale gameu dse yelale abdu
Abdu leteketatelutis? Yitasebibet enji🤔
Aykrem ged new
Abdu enenm awedadregn and lay seltemaren becha al qalam tmert bet
Dastagna sewoch bizu misetut inji bizu miyagegnut ayidalum the best message yihen video like indareg karegugn wust
የበለጠ የነናቲናመቅድ ነቢል ደስይልነበር😊
Abdu 30 birr sikebelu 100 mestetachew agbab aydlm manm embi lilachew sle maychel chewatawn yasdebrewal beterefe Arif nw🥰🥰🥰
Vidowen leteketatelut Ber bsechi arif neber man
እረ ነባር የት ነዉ አምጣልን ??????Abdi😓
አብዱየ ከምንም በላይ ነቢልን ማየቴ ደስ ብሎኛል በጣም ትለያለህ አላህ እጡሩ ቦታ ያብቃህ
Abdi enkuwan be selam metake, nebilo, selayawe des belonale, egizabher yemasegan, damo betam arife,bertu ,selam la Ethiopia yehune
ናቢል ባሰላም ናው ያጠፈው
Happy to see nebil please vedeo lkekln😌
የምር ሚገርም ስራ ነው አብዱ ለተቸገሩም ድረሱላቸው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ነቢል ናፈቀኝ ማርያምን ምን ሆኖ ይሆን😌❤
ታስሮል እኮ ጅታ ተብሎ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 🙄ውሽት ይሆናል
አላየሽውም ቪዲዮ ውስጥ
@@tube-bw1dx ቪዲዮው ከተቀረፀ የቆየ እንደሁ ብየ ነውጅ አይቸዋለሁ
አብዱዩ በአላህ
ነቢቶን አምጣልን የት ነዉ
በሰላም ነዉ ግን የጠፋዉ።።
ወላሂ ነቢል ታሰር ሲሉኝ በጣም ደንግጨ ነበር ለካ ወደዋለሁ😔
የቆየ ቀረፃ ነው
@Rahma እና የእውነት ታስሯልደ😭
LMAO 3:35 ብዙ ወንዶች ሚቸገሩት
Nebililyeeee my best bro God bless you yene wud 💚💛❤
ወይኔ ስታዝናኑእኮ አብዱ የት ነህ ኢ ቱ ነህ
Nebal yet tefa?
ትችላለህ አብዱ match love and respect .n also one day u will be mr beast 😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Nebilyeee egzer yitebkk yhe yekoye video new balehbet selamk yibza
Ameen 🙏🙏🙏
Beki ena yab asedsetachunal 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ነቢል የትነው
ደስ ስትሉ
አብዱ የኔ ቱጃር
አዱዩ የኔ ዲያሰፓራ😍🥰🥰
አቦ ነቢሎን አምጡልን ኢጭ
Nebilo and abela i am want to see you in gondar after our country get peace
አህሌን የጠፉ ሰዎች እንኮን ደህና መጣችሁልን
The girum ermias part got me 😅🤣
Ene berketi yeshenifalu beye tesfa aregalwu
እረ ኤቢዲ የነቢል ነገር እንዴት ሆነ አንድ ነገር በሉን
አለኮ አላየከዉም
@@MemeMeme-hm1fp አዎ ሲጀምር ነው የፃፍኩት ግን አሁንም ቅር ቅር እያለኝ ነው የቆየ ቪድዬ እንዳይሆን
This video taken before nebil got arrested
ነቢል የሌለበት አያምርም
አረ አብዲ ነቢል ምንላይ ደረሠ አላህ ሠላም ያምጣልን🙏
የቆየ ቀረፃ ነው እንደ ነቢል አለ?
Abdisha gen bezi sat eko bezu meredu sewoch alu bemayreba neger berun kemetabakenew yetechegeruten erdabet kemen gezem belay ahun new sew meredat yalebet
oh nebilo great to see you, we love you
ወይኔ ነቢል የኔ ወድም እኳን ኣየሁክ ኣቦ ጦስክን
አብዲ ተናፍቃችሗል ነቢል ናቲ መቅዲ መክሊት ሀና አንድ ቀን ሠብሠብ ብላች ፊዶ ስሩ በጣም ነው የምወዳችሁ
You are doing more creative shows....but it is strange why you are not getting more followers!?......
ነቢሎ ተናፍቀካል ታስረሀል ብለውኝ በጣም አዝኘነበር ለማንኛውም እኳንአየሁክ
እኔም በጣም
Abdi bra mrtisera nw abdi gin nebel yethedo nw are betam nw yetefaw chewatawn yademik neber