የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 6 August 2023

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 349

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 18 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እንደቸርነትክ እንጂ እንደኛ በደን አይሀን ማረን ይቅርም በለን አምላካችን ሆይ 🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 дней назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልብ የሚነካ ምስጋና ተመስገን አምላኬ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🙏 ስለ ሁሉም ነገር ሰለደረክልን ሁሉ እናመሰግንሃለን ክበርልን አሜን🙏ስለሚጸልዩልን ስለሚያስቡልን ሁሉ የልባቸውን መሻት ሁሉ ትፈጽምላቸው ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁንላቸው አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @MsiMs-g1p
    @MsiMs-g1p 5 дней назад

    🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen ❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Год назад +4

    *እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/*
    *እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/*
    *ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ*እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/*
    *እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/*
    *ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ በደሌ/2/*
    *ለዚያች ክፉ ህጥያት እንዳልሆናት ሎሌ/2/*
    *አቤቱ ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ እንደ እኛ ክፋትና ተንኮል ሳይሆን እንደቸርነትህ ና እንደምህረትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን* 🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️
    *አሜን አሜን አሜን*
    *_በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን😢😢😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 29 дней назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አባትም አምላክም የሆንከው ልዑል አግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 አምላኬ🙏ሁሉ በአንተ ሆነ ከሆነውም አንዳቸ አንኳን ያላንተ የሆነ የለም ክበር ተመስገንልኝ ጌታ ሆይ😥😥😥❤❤❤አሜን🙏ሁሉም በአንተ አለፈ ጌታ ሆይ አሁንም በመንገዳችን ሁሉ ቅደምልን ሁሌም ቃልህን እንድንሰማ የነቃን አድርገን አሜን❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dewiiababi6749
    @dewiiababi6749 12 дней назад

    አሜን አሜን አምላካችን ሆይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን

  • @Tekaliyn
    @Tekaliyn 13 дней назад

    ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @hirutzerihune6620
    @hirutzerihune6620 Месяц назад

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ፀሎት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @MuluAsrat
    @MuluAsrat Год назад +2

    ❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤❤❤❤❤❤qal hiwet yasemal❤❤❤❤❤❤❤

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 Год назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ameen ameen Ameen Ameen ameen Ameen

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 4 месяца назад

    ጌታዬ ሆይ አየኸኝ መረመርከኝ እባክህ መድሃኒት እዘዝልኝ በእንተ ማርያሞ እምህ አሜን

  • @RozaKasahun
    @RozaKasahun 4 месяца назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalign🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MetekeDeboch
    @MetekeDeboch 3 месяца назад

    አሜን ሲለሁሉም ተመስጌን❤

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 4 месяца назад

    እ ጌታ ሆይ ስለሚያምጠው ወገንህ እባክህ ዘንበል በል አሜን

  • @MesrtseilaNega
    @MesrtseilaNega Год назад

    Amen amen amen Kela heway ysmlen memher edema yesthk fetri lna htetena kleh mgeba fetri 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 10 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @ትንሳይየማርያምልጅ

    ማህርችሂኢን ቃአልሂውትን ያስምልን አመን ንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያአግልግሎትህን ዛምንያ ባርክልህ❤❤አውንቲ ነው ኡኡኡኡ የነ አብት

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Год назад +2

    አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kkhh6191
    @kkhh6191 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤😢😢

  • @LkuSomega
    @LkuSomega Год назад +1

    አቤቱቱጌታሆይማሰተዋልአድሌኑ😢

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 3 месяца назад

    ፆም ጸሎታችንን ተቀበል
    የጠፋነውን መልሰን
    እባክህ ፈጣሪ ተመልከተን
    አሜን

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 4 месяца назад

    ታድለህ ❤😢

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 3 месяца назад

    አቤቱ ሆይ ማስተዋልን አድለን
    አሜን

  • @fikadfanuel9363
    @fikadfanuel9363 Год назад

    Thanks!

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yedingllj6430
    @yedingllj6430 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን💛💛❤️💐💐በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን

  • @WorkzewdYesmaw
    @WorkzewdYesmaw 3 месяца назад

    ወንድሜ ቃለሕወት ያስማል በድሜዘመን እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @samrawitsamri1228
    @samrawitsamri1228 Год назад +2

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 4 месяца назад

    ጌታዬ የኔን በደል ከወገኖቼ ልብ የወገኖቼን በደል ከኔ ልብ ሰርዝ።

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 5 месяцев назад +3

    ደጅ ስፈልግህ ውስጤ አገኘሁህ ተወስገን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq Год назад +2

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! memhr Samuel Asres Cher Egzabhier ybarkln!!!! 😢😢🤲🙏🏼

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 9 месяцев назад +2

    ቃልህ መፅናኛየ ነው የኔ አባት አባየ ❤😢😢

    • @makimaki5249
      @makimaki5249 9 месяцев назад

      ሰለሁሉም ነገር ተመስገን❤❤

  • @SurafelAde
    @SurafelAde 8 месяцев назад +2

    19/07/2016 ቅዱስ ገብርኤል ያስብከውን ያሳካልህ#####

  • @Eneye-s2i
    @Eneye-s2i Год назад +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @alemwudealemwude-hj2el
    @alemwudealemwude-hj2el Год назад

    አሜን ፫ ይሁን ይደርግልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 Год назад +2

    አሜን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ፤ ይቅርበለን።

  • @balanishb9346
    @balanishb9346 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️😢😢😢

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Год назад +2

    መምህር እንኳን አደረሰህ ሰላም ትሰጠኛለህ ከዋሽቱጋ በቃ ሀይምሮዬ ይረጋጋል

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 4 месяца назад

    Amen amen amen😍😍❤❤🎈🎈💝🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 Год назад +6

    ለኔም ጸሊሊኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ኣባት😢😢😢

  • @LkuSomega
    @LkuSomega Год назад

    በጣምደሰየሚልፆለትቀለሕይወት❤❤❤❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 10 месяцев назад +3

    አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢

  • @sofiakaasa1787
    @sofiakaasa1787 Год назад

    Ame nnn

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 4 месяца назад

    ጀርባዬን ስሰጥህ ከፊቴ ቆመሃል አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገን አሜን

  • @solomonberihun4660
    @solomonberihun4660 Год назад +2

    አሜን እንደፈቃድህ ይሁንልን ❤❤❤

  • @bitalfewtilahun
    @bitalfewtilahun Год назад +2

    AMEN AMEN AMEN YSMANWEN BLEBONACHN AWELE ASADEREBEN ABYTU GYTA HOY ENDBDLACHN SAYEHON ENDE CHRENTH YEQERE BLNE

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 Год назад

    Hmenih yibark.

  • @سلامالسهلة
    @سلامالسهلة Год назад +2

    አሜን ፫በእውነቱ ቃለህይወትን ይሰማልን 🙏🙏የሰማንውን በልባናችን ይሳድርልን🙏🙏

  • @zenabuzenabu2195
    @zenabuzenabu2195 Год назад

    Ameen Ameen😢😢😢😢Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲❤

  • @SereShere-dd2mt
    @SereShere-dd2mt 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ስለክብርህ ስትል❤😢

  • @BurtoganaBurtogana
    @BurtoganaBurtogana 10 месяцев назад

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 3 месяца назад

    ተመስገን

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Месяц назад +2

    ❤❤❤ qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን
    ግን የሚረብሽ ድምጽ አለ ዛሬስ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን👏👏👏👏👏👏👏

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ayelemeshesha2227
    @ayelemeshesha2227 Год назад +2

    ዕድሜ ይስጥልን ትልቅ የፀሎት ሕይት መገንቢያ ነው።

  • @tasfaabatetasfaabate623
    @tasfaabatetasfaabate623 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Год назад

    Kale.hiyowt.yasemalen.segawen.yabezalhe.amen

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад

    አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emuemu1118
    @emuemu1118 4 месяца назад +1

    Amen🙏🥺💒❤️

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu135 Год назад

    Amen Amen Amen lehulachen khy ❤❤❤❤

  • @mukeedkhan3659
    @mukeedkhan3659 Год назад

    ሸርርርርርርርርር

  • @WweAAA-t7c
    @WweAAA-t7c Год назад +2

    መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aaasa3348
    @aaasa3348 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤😢

  • @መዓዛአገኝ
    @መዓዛአገኝ 8 месяцев назад

    Kale hewote yasemalen temehrtochu bemulu fesume erfet nachwu

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @zinashw21
    @zinashw21 Год назад

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማል

  • @melatdugda23
    @melatdugda23 Год назад

    memehera kaleheywet yasemalen. besamaw. yemayslech. edema tane medanealme yesthe

  • @sasawethiopian2954
    @sasawethiopian2954 Год назад

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 Год назад

    አሜን አሜን አሜንአጣታችን ይቅር በለን አምላኬ

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 7 месяцев назад +2

    አሜን ፈጣሪ ሆይ እግዘአብሄር ይመስገን።

  • @እህተ
    @እህተ Год назад +2

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን። መምህርየ

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 7 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 4 месяца назад

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሚን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልኝ አባቴ መዳሀኒ አለም !!! ❤❤❤ ወላዲት አምላክ ❤ ዋው ዋው

  • @hannateclemariam7510
    @hannateclemariam7510 Год назад +2

    አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @SelmaAng
    @SelmaAng Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemushumet3126
    @alemushumet3126 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hielenTube
    @hielenTube Год назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏❤

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Год назад +1

    እውነት ነው ሰለቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ዘወትር ክብሩ ይሰፋ
    መምህር ኣሰረሰ እግዚአብሔር ኣምላክ ኣገልግሎትህን ይባረክልህ
    ለእኛም ኣሰተዋይ ልቦና ይሰጠን

  • @ComCeill-b8k
    @ComCeill-b8k Год назад

    Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haregewoindaniel463
    @haregewoindaniel463 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከምንም በላይ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ ሁሌ ታሰማናለህ ብርታችን፣ባገኘን መከራ ሁሉ ረፍታችን እንደሆነ ሁሌ እንድናስብ ሰማያዊውን ህይወት እንድንናፍቅ ሰላደረከን ከአለም ከፋት ሁሉ ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል ስሰማው እራሴን አንድመለከት ያደርገኛልና ለዘለአለም ከጉያው አያውጣህ ረጅም እድሜን ይስጥህ ያበርታህ፡፡

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ✝️🕊

  • @YeshiYeshi-n8s
    @YeshiYeshi-n8s Год назад +1

    ጸሎት መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በጸሎት አሰበኝ አብልቴ ደክልመዋን 😔

  • @addis94239
    @addis94239 Год назад +2

    ቃሌ ሕይወትን ያሰማን።

  • @SintaSinta-w8o
    @SintaSinta-w8o Год назад

    Amen Amen amen amen kibir hulu le fetareye yihuni wendime antem tebareki ye Zelalem hiwot esu new geta🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ

    አሜን መምሕርት ሣሙኤል ቃለሕወት የሰማልን ያንተን ትምሕርት በእንባ ነዉ የምሰማዉ ውስጤ ነዉ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 6 месяцев назад +2

    እግዛብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችንም ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ElsaHailu-m8l
    @ElsaHailu-m8l 2 месяца назад +1

    Amen. Kale hewot. Yasemalin

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Год назад +2

    እንዴት ያለ ወርቅ ጥበብ ሰቶካል እግዚአብሔር ይባርክ መንገደክ ለም ይሁን

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 Год назад

    አሜን

  • @dagimfisehadagizema1796
    @dagimfisehadagizema1796 Год назад

    😭😭😭ለዉጠኝ

  • @MobailMobail-f5g
    @MobailMobail-f5g Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢