ትረካ ፡ ሴማጋ - ማክሲም ጎርኪ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ማክሲም ጎርኪ / Maxim Gorky
ተርጓሚ፡ መስፍን አለማየሁ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ካፖርቱ እና ሌሎች...
የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia - Развлечения
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡
የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ።
Facebook: facebook.com/61552974822529
Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
❤ enamesegenalen
❤❤❤
Your voice has power ...
እናቱን ሲራገም ቆይቶ እሱ እጅ ላይ ከሷ የተሻለ አባሰው።
ልክ እንደ አለማየሁ ገላጋይ ፈጣሪን ከሶ ከሶ እሱ እጅ ላይ የሰጠራቸውን ገፀ ነብሳት የት እንደሄዱ የማይናገር አያያዙን የማያውቅ ጨካኝ እንደሆነባቸው
Ebakih ye setwan demts atamxaben ebakih bexam eyerebeshen new ke guadengoche ga enamesegenalen
በጣም እናመሰግናለን በእውነት በልጅነታችን ያነበብናቸውን የራሻ መፅሃፍት ስለምትተርክልን እናመሰግናለን
Ebakek rejm terka seraln እባክህ ወሪሳን ስራልን
ምርጥ ስራዎች ከ አባት ሀገር USSR ጥሩ ትዝታዎቼ ናቸው Please ሌሎችንም የራሺያ ሥራዎች አቅርብ
ድንቅ ስራ ። በርታ 👍
እውነትህን ነው ብዙ ጊዜ like ማድረግ እረሳለሁ ። ለማንኛውም ትረካህ ይመቸኛል ለማንበብ ጊዜ ስለሌለኝ ከስራ እንደገባው ልብሴን ፣ጫማዬን ሳላወልቅ ትረከውን እከፍታለሁ ከዚያ ልብሴን እየቀየርኩ ፣ ምግብ እያበሰልኩ ከዚያ ወይን ስለምወድ አንድ ሁለት ወይን ጎንጨት እያረኩ ነው የምከታተለው ሱስ ሆኖብኛል
Bertaln kegonh nen
መቼ ነው የምትሸልመን ግን?????
የፌስቡክ ፎሎዎር 100 ሲገባ እጣ አወጣለሁ 🙏
እጅግ በጣም አናመሰግናለን
ትረካዎችክ ካለውበት ሱስ እንድወጣ እየገዘኝ ነው ግን አጭር ስለሆኑ ሲያልቅ እናደዳለው ያንተን እና የ እሰይነሽ ልጅ ድምፅ ሰላም እና ትኩረት እንዳረግ ያደርገኛል ሌሎቹ ግን ከጀርባ ሚጠቀሙት ማጀቢያ ሳላስበው ያናድደኛል ያወራጨኛል እና እባክህ ወሪሳን ጀባ በለን እየዳንከኝ ስለሆነ አመሰግናለው በርታ
ከልብ አመሰግናለሁ! ጨርሰህ እንድታገግም እና ነፃ ሰው እንድትሆን ምኞቴ ነው። ረጃጅም ታሪኮችን አቀርባለሁ። ወሪሳን ለመተረክ እኔም እፈልጋለሁ፣ ግን የአሌክስን ፈቃድ መጠየቅ አለብኝ ፣ እና አንዳንድ ድምጾችን በመስራት የሚያግዙኝ ሌሎች ሰዎች አመቻችቼ መተረኬ አይቀርም። እስከዛው ሌሎችን አሪፍ አሪፍ ታሪኮች ስለማቀርብ አብረኸኝ ቆይ። በርታ!!
አንተ ልዩ ነህ
teraki yemitfeligu kehine alehu
how can i get the face book page... nice work actually
አመሰግናለሁ ፣ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች እነሆ፡
Facebook: facebook.com/61552974822529
Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትኩሳት ትኩሳት አቅርብልን
ከጀርባ ሙዚቃ ባይገባ ጥሩ ነው በጣበም ስለረበሸኝ ታሪኩንመከተል አልቻልኩም። 🙏
❤❤❤❤🎉
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
❤❤
👍👍👍