Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የትኛውንምን በእጮኝነት ዙሪያ ጥያቄ ያለው በዚህ facebook.com/726661514082196/posts/4333175996764045/?app=fbl Facebook ላይ Inbox ያድርግልን።
ወንድሜ፡እኔ፡የሐይማቱ፡ተከታይ፡አደለሁም፡ግን፡ያንተን፡ትምህርት፡ቤሔር፡ና፡ቤሔረሰብን፡ያካተቸ፡ነው፡በጣሞ፡ደስስስ፡ይላል፡ስንቶቻቺን፡ራሳቺንን፡የት፡እንዳለን፡እንድናቅ፡እንድንባንን፡ደውል፡ነውና፡ሰምቼህ፡አልጠግብም፡ወንድሜ፡ቸሬ፡ስምህም፡ይናገራል፡ፈጣሪ፡በብዙ፡ፀጋውን፡ያውዛልህ፡ረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥህ፡አምላክ
😂😂😂
ዘመንኸ ይባረክ በእወነት አንተ ላይ አድሮ የሚመክረን የማያስተምረን እግዚአቤሔር ይመስገን
አንደበትህ ይባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ 🙏❤❤❤❤❤🙏🙏
በኛ ዘመን እንደዚህ የእውነት ከልቡ የሚመክረን እና እውነትን የሚያሳየን ሰው ማግኘታችን ይህይን ላደረገው ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መርጠን መሆን ያለብንን መምርጥ የኛ ድርሻ ነው
ዋጋ ለሴቶች የተሰጠውን ምክር ገንዘቤ አደረኩት በእውነት ወደ ልቤ የገባ ነው ድንቅ ምክር ፓስተር እረ ለምልምልን ተባረክ በብዙ
Anchin Endene single nesh ? Timiritu Tiru neber mist tefa enji… 😝
ሳላገባ ይሄን ተምሬ ብሆን በሂወቴ አልጎዳም ነበር ያላገባችሁ ትጠቀማላችሁ ተማሩ ✝️
ፓስተር ቸሬ ትምህርቶችህ እጅግ ድንቅ እውነትን የያዙ እና የሚባርኩ ናቸው:የዛሬው ት/ት ላይ ጥያቄ አለኝ:-ላላገቡ ወንዶች የተናገርከውን ሀሳብ ለሴቶችም ነው ብለህ ነበር ግን ስለ ቆነጃጂቶች የተናገርከውን ሀሳብ ለሴቶች ብቻ አደረግኸው::ዘመኑ ተለውጧል ሴቶችም ውጪ ውለው ሰርተው የሚገቡበት ዘመን ላይ ነው ያለነው:-አሁን የተናገርከውን ሀሳብ ወንዶች ሲሰሙት የቤት ውስጥ ስራ የሚስቶቻቸው ብቻ ሚመስላቸው ውንዶች አይጠፋም::ዘመኑ በመለወጡ እና ሴቶችም ከወንድ እኩል የውጪውንም ስራ በመስራታቸው እና በመድከማቸው የቤቱንም ስራ ተጋግዘው ቢሰሩ የሚል ሀሳብ አለኝ::በተረፈ እ/ር ይባርክህ🙏
ፓስቴሪ ቻሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባቢዙ ጥባቢ ባብዙ ጸጋ ባብዙ መሲታዋል ይባርክህ ታባሪኬኃል ስላ አንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ስሙ ቢሩክ ይሁን እንዴ አንተ ያሉ የእግዚአብሔር ሳዎች በኢትዮጵያ ይቢዘልን አሜን we love u p/CR❤
ፓስተር ቸር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ምናለ በቀን በቀን ብንማር ሳምንት እስኪሞላ ድረስ ይጨንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ
አድራሻችን ሳር ቤት ፔፕሲ(ግደይ ህንፃ) ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።እሮብ ምሽት ከ12:00-1:30እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፓስተር ቸሬ እኔ ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ያለውት ብዙ ጥያቄ አለኝ እንዴት ማግኘት እችላለው
@@eme6462 ኮመትላይ አስቀምጭላቸው
@@eme6462 በዚህ facebook.com/726661514082196/posts/4267782126636766/?app=fbl ፔጅ inbox ያድርጉልን!
ፓስተርዬ ጌታ ይባረክህ በውነት በዚ ዘመን ትዳር ቀልዋል ጌታ ባንተ አልፎ እየተናገረ ነው ጆሮ ያለው ይስማ🙏🙏
1f
ጌታን መቀበል እፈልጋለሁ
በዚህ ዘመን በዚህ ሰሀት እንዲህ የሚያስተምርን የሚመክርን እግዚአብሔር አንተን ሰለ አስነሳለን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር አምላክህ ይባርክህ እኔ እድለኛ ነኝ በጣም እግዚአብሔር በደንብ አድርጎ ባንተ ትምህርት እየስራኝ ነው ዘመንክህ ይለምልም ተባርክህ
አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ስዓት ያንሳል ።
ዋው እየተዝናናው ልማር ነው ፓስተርዬ ብርርርርክ በልልኝ
በኢየሱስ ስም ዘመንክ ይባረክ ፓስተር ቻሬ!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ድንቅ መልክት ነው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ካልሰማሁ ደስ አይለኝም ነጭ ነጭዋን ቁጭ እኮ ነው ምታረጋት👌🏽👌🏽❤️
ማኛ ፓስተር
am from orthodox but i feel you. i feel every single topic you mentioned its really helpful tnx,
እውነተኛውን የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚፈልግ ሰው ይወድሃል ይሰማሃል ,, የራሱን ምኞት የሚከተል አቃቅር ይፈልግብሀል ,, በርታ ምትሰማው ከላይ ብቻ ይሁን
ፓስተር በእውነት ቃላት የለኝም በጣም እየተደሰትኩ ነው ብዙ ነገር ምማረው ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ፖስተር ቸሬ
ዘመንህ ይባረክ ባስተር ቸሬ
አቤት አንተ አንተአገልጋይ ተባረክ
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ተባረክ።🙏🙏🙏
ውስጤ የገባ ትምህርት እግዚአብሄር ያክብርህ
ኡኡኡኡ ጌታ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ዛሬ የዉሰጡን ሰበከ የምር ጌታ ዘርህን ይባርክህ
ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እንደው ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያለቀው ጌታ ይባርክህ
ትምህርትህን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ፀጋ ይብዛልህ
አሜንንን ቸሪዬ ወሰኝ ትምርት ነው ለሁሉምጆሮ ያለው ይሰማ
እግዝያብሔር ይባርከከ በጣም የማከብርከ የምወድከ
እውነት እውነቱን ነው የምታስምረው ፓስታሪዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሰምንት እስኪመጣ ትምህርት ይናፍቀኛል 😘😘
Bebuzu tebarekk fasteriyyy
igiziyaberi yibarekawu cheriye ameseginalo👌👌🙏🙏
ተባረክልኝ
Tsegawn yabzalih pastor. Tselotun gn batqortut melkam new.
Ufffff መካሪው እግዚአብሔር ይባረክ። አመሰግናለሁ ፓሰተር ቸሬ
Tebarkilge....ufffff sewdki eko yene astemare....fetari edmena tena yestke..
Tebarek Bebzu Melkam tmrt new Bekrbu Slemageba eyetemarku new
amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen amen.keber legata leysuse ehuni. bekalu menor endenchil gata ysuse erdan amen amentebarki qasetr gata ysuse ebarkihi tebarki
Amen Amen betami temeralw geta yebareki pastor tebareki Amen
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ትክክል
አግዚኣብሄር ይባርክህ!!
Wow supernatural power!God bless you!
እኔ ፓስተር ቸሬ ያዝናናኛል ኪኪኪኪኪ
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ብሩክ ነህ ❤🥰
ተባረክ ፓሰተር
wuyyyy yene dink paster siwodk geta yibrk endante milenochi yibzuln
Pastor chere geta zemeninin ybarki swodiko
I’m blessed with your teaching
ጌታይባረክ ፓሲተራይ ተባረካለው
Cher Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek
God bless you pastor that bless you you are number one I see all time and RUclips because very very nice god bless you so much
Oh what a wonderful message thanks so much 🙏pasterye we love u 💥😍
Yemiyasazenew meches setoch mekera eskimekren eyeseman anisemam. Egziabher mastewal yesten and pastor you are doing a great job!
DEFINITELY TRUE PASTOR CHERE::
Wow gata ebareke amezige
Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen
Pastor chere zemenih yebareki tabarekilen bebizu
እውነት ነው
ተባረክ ፓስተርዬዬዬዬ
ተባርክ
It's important teaching. God bless you more!!
My God blessed you paster chareye i learn lot of thinks from you are blessed ❤
Geta Abezeto yeberekehe
አሜን አሜን አሜን
swedik eko chere geta yibarekek❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሁን ቁጭ ብላችሁ ይህን ትምህርት የምትከታተሉ ወጣቶች በጣም እድለኞች ስለሆናችሁ በጣም ተጠቀሙበት። የማይገኝ አድል ነው።
ፓስተርዬን ለሴሰኛ ዮናታንን ለሱሶኛ
Tnxs pasterye tebarek
እሜን እሜን እሜን ጌታ ሆይ
ጌታ ይባርክህ ቸሬ
Welkam😘😘🤲
OH YES PASTOR CHERE::
Batikikil Pastarye❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕
May Almighty God Bless you abundantly Dear pastor chernet belay am Blessed through your Lessons👉🙏
ohhhh Paster Chere, God bless you, i learned a huge lesson today
Amen amen 🙏🙌thanks brother God bless you
God bless you more pastor!!
ዋውውው ተባረክ
Zemne yelemlem ❤🙏
Wow amazing God bless you more
God bless you chare
paster zemenehe yebare
may God bless you Pastor Chere ... thank you so much 😍💖🙌
My god bless you more and more
Yesss emwodew meta zare demo min lilgni yehon
God bless you
God bless you more
Pastor Chere, fetari abezeto yebarkeh. Ebakachu mecheresha lay yalechewan tselo video lay betakatetulen?
God bless you pastoryeeee
ቲቶ 1:8 /2:3-51ጢምቴዋስ 3:2
Geta yebark yaten temerit bagugutenw mitabeko
May GOD bless you man of GOD!
Wooow God bless you more and more🙏🙏
God bless you family 🥰🥰🥰🙏🙏
God bless you 🥰🥰🥰 My dear
Wow, good lesson 👌
ፖስተር ቸሬ ግን እኔ ከማግባቴ በፊት ግን የት ነበርክ? ሁሉን ነገር ጨርሼ ገብቼ መከራዬን በላሁ ያላገባቹ ሴቶች እህቶቼ በደንብ ስሙ ተግባራዊ አድርጉት ደስ ብሏችሁ እንድትኖሩ
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa haleluyaa haleluyaa haleluyaa 🙋♀️❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
የትኛውንምን በእጮኝነት ዙሪያ ጥያቄ ያለው
በዚህ facebook.com/726661514082196/posts/4333175996764045/?app=fbl
Facebook ላይ Inbox ያድርግልን።
ወንድሜ፡እኔ፡የሐይማቱ፡ተከታይ፡አደለሁም፡ግን፡ያንተን፡ትምህርት፡ቤሔር፡ና፡ቤሔረሰብን፡ያካተቸ፡ነው፡በጣሞ፡ደስስስ፡ይላል፡ስንቶቻቺን፡ራሳቺንን፡የት፡እንዳለን፡እንድናቅ፡እንድንባንን፡ደውል፡ነውና፡ሰምቼህ፡አልጠግብም፡ወንድሜ፡ቸሬ፡ስምህም፡ይናገራል፡ፈጣሪ፡በብዙ፡ፀጋውን፡ያውዛልህ፡ረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥህ፡አምላክ
😂😂😂
ዘመንኸ ይባረክ በእወነት አንተ ላይ አድሮ የሚመክረን የማያስተምረን እግዚአቤሔር ይመስገን
አንደበትህ ይባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ 🙏❤❤❤❤❤🙏🙏
በኛ ዘመን እንደዚህ የእውነት ከልቡ የሚመክረን እና እውነትን የሚያሳየን ሰው ማግኘታችን ይህይን ላደረገው ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መርጠን መሆን ያለብንን መምርጥ የኛ ድርሻ ነው
ዋጋ ለሴቶች የተሰጠውን ምክር ገንዘቤ አደረኩት በእውነት ወደ ልቤ የገባ ነው ድንቅ ምክር ፓስተር እረ ለምልምልን ተባረክ በብዙ
Anchin Endene single nesh ? Timiritu Tiru neber mist tefa enji… 😝
ሳላገባ ይሄን ተምሬ ብሆን በሂወቴ አልጎዳም ነበር ያላገባችሁ ትጠቀማላችሁ ተማሩ ✝️
ፓስተር ቸሬ ትምህርቶችህ እጅግ ድንቅ እውነትን የያዙ እና የሚባርኩ ናቸው:የዛሬው ት/ት ላይ ጥያቄ አለኝ:-ላላገቡ ወንዶች የተናገርከውን ሀሳብ ለሴቶችም ነው ብለህ ነበር ግን ስለ ቆነጃጂቶች የተናገርከውን ሀሳብ ለሴቶች ብቻ አደረግኸው::ዘመኑ ተለውጧል ሴቶችም ውጪ ውለው ሰርተው የሚገቡበት ዘመን ላይ ነው ያለነው:-አሁን የተናገርከውን ሀሳብ ወንዶች ሲሰሙት የቤት ውስጥ ስራ የሚስቶቻቸው ብቻ ሚመስላቸው ውንዶች አይጠፋም::ዘመኑ በመለወጡ እና ሴቶችም ከወንድ እኩል የውጪውንም ስራ በመስራታቸው እና በመድከማቸው የቤቱንም ስራ ተጋግዘው ቢሰሩ የሚል ሀሳብ አለኝ::በተረፈ እ/ር ይባርክህ🙏
ፓስቴሪ ቻሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባቢዙ ጥባቢ ባብዙ ጸጋ ባብዙ መሲታዋል ይባርክህ ታባሪኬኃል ስላ አንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ስሙ ቢሩክ ይሁን እንዴ አንተ ያሉ የእግዚአብሔር ሳዎች በኢትዮጵያ ይቢዘልን አሜን we love u p/CR❤
ፓስተር ቸር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ምናለ በቀን በቀን ብንማር ሳምንት እስኪሞላ ድረስ ይጨንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ
አድራሻችን ሳር ቤት ፔፕሲ(ግደይ ህንፃ) ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
እሮብ ምሽት ከ12:00-1:30
እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፓስተር ቸሬ
እኔ ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ያለውት ብዙ ጥያቄ አለኝ እንዴት ማግኘት እችላለው
@@eme6462 ኮመትላይ አስቀምጭላቸው
@@eme6462 በዚህ facebook.com/726661514082196/posts/4267782126636766/?app=fbl ፔጅ inbox ያድርጉልን!
ፓስተርዬ ጌታ ይባረክህ በውነት በዚ ዘመን ትዳር ቀልዋል ጌታ ባንተ አልፎ እየተናገረ ነው ጆሮ ያለው ይስማ🙏🙏
1f
ጌታን መቀበል እፈልጋለሁ
በዚህ ዘመን በዚህ ሰሀት እንዲህ የሚያስተምርን የሚመክርን እግዚአብሔር አንተን ሰለ አስነሳለን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር አምላክህ ይባርክህ እኔ እድለኛ ነኝ በጣም እግዚአብሔር በደንብ አድርጎ ባንተ ትምህርት እየስራኝ ነው ዘመንክህ ይለምልም ተባርክህ
አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ስዓት ያንሳል ።
ዋው እየተዝናናው ልማር ነው ፓስተርዬ ብርርርርክ በልልኝ
በኢየሱስ ስም ዘመንክ ይባረክ ፓስተር ቻሬ!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ድንቅ መልክት ነው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ካልሰማሁ ደስ አይለኝም ነጭ ነጭዋን ቁጭ እኮ ነው ምታረጋት👌🏽👌🏽❤️
ማኛ ፓስተር
am from orthodox but i feel you. i feel every single topic you mentioned its really helpful tnx,
እውነተኛውን የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚፈልግ ሰው ይወድሃል ይሰማሃል ,, የራሱን ምኞት የሚከተል አቃቅር ይፈልግብሀል ,, በርታ ምትሰማው ከላይ ብቻ ይሁን
ፓስተር በእውነት ቃላት የለኝም በጣም እየተደሰትኩ ነው ብዙ ነገር ምማረው ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ፖስተር ቸሬ
ዘመንህ ይባረክ ባስተር ቸሬ
አቤት አንተ አንተአገልጋይ ተባረክ
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ተባረክ።🙏🙏🙏
ውስጤ የገባ ትምህርት እግዚአብሄር ያክብርህ
ኡኡኡኡ ጌታ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ዛሬ የዉሰጡን ሰበከ የምር ጌታ ዘርህን ይባርክህ
ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እንደው ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያለቀው ጌታ ይባርክህ
ትምህርትህን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ፀጋ ይብዛልህ
አሜንንን ቸሪዬ ወሰኝ ትምርት ነው ለሁሉምጆሮ ያለው ይሰማ
እግዝያብሔር ይባርከከ በጣም የማከብርከ የምወድከ
እውነት እውነቱን ነው የምታስምረው ፓስታሪዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ሰምንት እስኪመጣ ትምህርት ይናፍቀኛል 😘😘
Bebuzu tebarekk fasteriyyy
igiziyaberi yibarekawu cheriye ameseginalo👌👌🙏🙏
ተባረክልኝ
Tsegawn yabzalih pastor. Tselotun gn batqortut melkam new.
Ufffff መካሪው እግዚአብሔር ይባረክ።
አመሰግናለሁ ፓሰተር ቸሬ
Tebarkilge....ufffff sewdki eko yene astemare....fetari edmena tena yestke..
Tebarek Bebzu Melkam tmrt new
Bekrbu Slemageba eyetemarku new
amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen amen.keber legata leysuse ehuni. bekalu menor endenchil gata ysuse erdan amen amen
tebarki qasetr gata ysuse ebarkihi tebarki
Amen Amen betami temeralw geta yebareki pastor tebareki Amen
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ትክክል
አግዚኣብሄር ይባርክህ!!
Wow supernatural power!
God bless you!
እኔ ፓስተር ቸሬ ያዝናናኛል ኪኪኪኪኪ
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ብሩክ ነህ ❤🥰
ተባረክ ፓሰተር
wuyyyy yene dink paster siwodk geta yibrk endante milenochi yibzuln
Pastor chere geta zemeninin ybarki swodiko
I’m blessed with your teaching
ጌታይባረክ ፓሲተራይ ተባረካለው
Cher Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek
God bless you pastor that bless you you are number one I see all time and RUclips because very very nice god bless you so much
Oh what a wonderful message thanks so much 🙏
pasterye we love u 💥😍
Yemiyasazenew meches setoch mekera eskimekren eyeseman anisemam. Egziabher mastewal yesten and pastor you are doing a great job!
DEFINITELY TRUE PASTOR CHERE::
Wow gata ebareke amezige
Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen
Pastor chere zemenih yebareki tabarekilen bebizu
እውነት ነው
ተባረክ ፓስተርዬዬዬዬ
ተባርክ
It's important teaching. God bless you more!!
My God blessed you paster chareye i learn lot of thinks from you are blessed ❤
Geta Abezeto yeberekehe
አሜን አሜን አሜን
swedik eko chere geta yibarekek❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሁን ቁጭ ብላችሁ ይህን ትምህርት የምትከታተሉ ወጣቶች በጣም እድለኞች ስለሆናችሁ በጣም ተጠቀሙበት። የማይገኝ አድል ነው።
ፓስተርዬን ለሴሰኛ ዮናታንን ለሱሶኛ
Tnxs pasterye tebarek
እሜን እሜን እሜን ጌታ ሆይ
ጌታ ይባርክህ ቸሬ
Welkam
😘😘🤲
OH YES PASTOR CHERE::
Batikikil Pastarye❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕
May Almighty God Bless you abundantly Dear pastor chernet belay am Blessed through your Lessons👉🙏
ohhhh Paster Chere, God bless you, i learned a huge lesson today
Amen amen 🙏🙌thanks brother God bless you
God bless you more pastor!!
ዋውውው ተባረክ
Zemne yelemlem ❤🙏
Wow amazing God bless you more
God bless you chare
paster zemenehe yebare
may God bless you Pastor Chere ... thank you so much 😍💖🙌
My god bless you more and more
Yesss emwodew meta zare demo min lilgni yehon
God bless you
God bless you more
Pastor Chere, fetari abezeto yebarkeh. Ebakachu mecheresha lay yalechewan tselo video lay betakatetulen?
God bless you pastoryeeee
ቲቶ 1:8 /2:3-5
1ጢምቴዋስ 3:2