✈️እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 3 тыс.

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 2 месяца назад +587

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን❤😢😢😢

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 месяца назад +857

    አልሀምዱሊላህ ለማጃማርያ ጊዜ ሙሲሊም ሆነው በአላህ ሰላምታ ያሚጃምሩ ዩቶባሮች 👍❤አላህ ማጫረሻችሁን ያሰምርላችሁ

  • @MmM-ec2sm
    @MmM-ec2sm 2 месяца назад +151

    ማነው እደኔበአሏህስም ጀምረው በአሏህስም ሲጨርሱ ደስስየሚለው🥰🥰

  • @AbdoMohammad-ok8ii
    @AbdoMohammad-ok8ii 2 месяца назад +353

    ማሻ አላህ እዚ ቤት ደስ የሚለው መግብያ ያአላህ ስም መዝግያም የአላህስም ጀዛኩምላህ ኸይር ❤❤❤

    • @BiladinFujata
      @BiladinFujata 2 месяца назад +2

      እኔም ጨምርኝ❤❤❤❤❤

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 2 месяца назад +1

      ደምርኝ

    • @zurettube638
      @zurettube638 2 месяца назад +1

      በየትኛውም ቦታ ሙሥሊም ተተሆን ሙሥሊም ሙሥሊም መምሠልና በተግባር ማሣየት ግድ ነው ❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад

      ​ነይ እንደማማር@@KhariaAls

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 2 месяца назад +269

    ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

  • @wwew9775
    @wwew9775 2 месяца назад +59

    ፈኪ ሱረቱል ሙልክ አህሙ ሱረቱል ፈጃር ይቅሩልን እምትሉ በላይክ አሳዩኝ🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌷🥀🌷🥀🌷🥀🌷🌷🥀🌷🌷🌷

  • @ሠላምነኝከላላዩቱብ
    @ሠላምነኝከላላዩቱብ 2 месяца назад +293

    እህት ፈኪ ተረጂ ቀለልአርገሺ አህሙ የሚፈቅር ይዞታል የምትሉ ላይክ አርጉኝ እዳገባሺይፈልጋል ደስትላላችሁ ብትጋቡእራሡማሻአላህ

    • @faezaberhan4282
      @faezaberhan4282 2 месяца назад +11

      ታይ ትንሺ ታስለፋው ወንድና ገለባ አሸት ሲረጉት ነው እንጂ ድብን ያለፍቅር ይዞታል

    • @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
      @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ 2 месяца назад

      ​@@faezaberhan4282 እሰይ ይይዛት 😂😂

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 месяца назад +1

      ​@@faezaberhan4282ክክክክክክክ ታውሯል ግን እሷም ወዳዋለች ትንሽ ይልፋ ብላ ነው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 месяца назад

      እኮ😂​@@faezaberhan4282

    • @محمدحملي-ص1ث
      @محمدحملي-ص1ث 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂የምር ጎበዝናት ፈኪ

  • @jzkduehe193
    @jzkduehe193 2 месяца назад +153

    ትክክለኛ ፍቅር ያለው ከኒካህ ቡሀላ ነው አትሳሳቱ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @WeynshetFentaw-c5d
    @WeynshetFentaw-c5d 2 месяца назад +63

    ፈኪ ግን ስለተጎዳይ ነው ግን አህሙ እምትወዳት ከሆነ ጊዜ ስጣትዝም ብለህ እምትፈልገውን ነገር አድርግላት ኢንሻአላህ ትጋባላችሁ ብየ ተስፍ አለኝ ቢኢዚኒላህ

    • @Zamzam-m4u
      @Zamzam-m4u 13 дней назад

      ደምሪኝ ውደ❤❤🎉🎉🎉😂😂

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 месяца назад +451

    ሰሉ አለ ነቢይ ሀባይብ❤❤❤ اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤❤

    • @ሱሱነኝየመድናዋ
      @ሱሱነኝየመድናዋ 2 месяца назад +1

      @@SamiraMTube saw

    • @MnMn-dm8vk
      @MnMn-dm8vk 2 месяца назад +2

      صلي الله عليه وسلم

    • @SadieaSad
      @SadieaSad 2 месяца назад +1

      صلى الله عليه وسلم

    • @TaibaTaiba.
      @TaibaTaiba. 2 месяца назад

      saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw❤❤❤❤❤❤❤

    • @SonySony-hu1vh
      @SonySony-hu1vh 2 месяца назад +1

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 2 месяца назад +128

    አህሙን ካላገባሽ እሱን ብቻ አይደለም ልቡን የምሰብሪዉ እኛንም ነዉ የምር ምርጥ ባል ምርጥ ወድም ምርጥ ጓደኛ የሚሆንሽ አህሙ ነዉ የኛም ምርጫ አህሙ ነዉ ምክንያቱም ሁላችሁንም ስለምንወዳችሁ ነዉ ደሞ ታምራላችሀ ተጋቡ❤

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 2 месяца назад +20

    ✍ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነው
    ለወንድ ልጅ ደግሞ ሞገስ ነው
    ሀላልን የመረጠ ሁሌም
    አላህ ኸይሩን እንዳገራለት ይኖራል
    አላህ በሀላሉ አስተሳስሮ በደስታ ያኑራችሁ ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @hiath
    @hiath 2 месяца назад +190

    ወይኔ በመድሀኒያለም እነዚህ ልጆች ሱስ ሆኑብኝ እባካችሁ ቶሎቶሎ ኑልን❤❤❤

  • @MahraAhmed-bs3qc
    @MahraAhmed-bs3qc 2 месяца назад +323

    ዛሬ ስትግዜ ገባሁ ይቱብ ላይ ያረቢ ጨነቀኝ እኮ ሳላያችሁ ብቀር አሁን ሳያችሁ እደት ደስ እዳለኝ እኔነኝ ነማቀው ለማንኛውም እወዳችሁ አለሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን ❤❤❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад +8

      ❤❤❤ወላሂ እኔሳ ስተየገባሁ የለቀቁትንደግሜእያየሁኝስወዳቸው❤❤❤❤

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 2 месяца назад +8

      ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው አሏህ መጨረሻቸውን አሳምሮ ፍቅራችንን የማንቆጭበት ያድርግልን

    • @Djdffs
      @Djdffs 2 месяца назад +1

      እኔስ ብትይ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤ መሸአላ 🎉🎉🎉🎉

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 2 месяца назад

      😂😂😂አሯ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 месяца назад +31

    ፈኪ አህሙን ያገኝሽበትን ቀን አመሥግኚ አዛኝ እሩህሩህ እናቱን የሚወድ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ የአንቺን ደስታ የሚፈልግ ወጣት ነዉ አጋሪሽ ብታረጊዉ በጣም እድለኛ ነሽ እሱን በማግኘትሽ እኔ ፍቅረኛ እዲኖረኝ አልፈልግም ማለት አይሰራም ባል ለማግባት የማፈልጊዉ ከፈለገሽ ወንድ ጋር ለመሸራሞጥ ፈልገሽ ነዉ ትዳር ክብር ነዉ ያስከብርሻል ምድርንም ሙሉ ተብለናል እሱም ዘር በመተካት ነዉ ስለዚህ ተሠተሪ በየቲክቶኩ ካገኝሽዉ ወንድ በየላይቡ አትገልፍጪ ሴት ደበቅ ብላ በሀላል ስታገባ ነዉ ደስ የማለዉ ከአህሙ ዉጪ ስታወሪ በላይቭ ደስ አይለኝም

    • @AminaWorake
      @AminaWorake 2 месяца назад

      ከዚ በፊት ስለተጎዳች ነው አትፍረጂባት

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 2 месяца назад +770

    እስኪ ፈኪ ሱረቱል ያሲንን ትቅራልን እሚል ደሞ ትቅራ❤❤❤❤❤

    • @rabyasaed4779
      @rabyasaed4779 2 месяца назад +16

      ወላሂ ሁሉንምሡራእወዳለሁ ሡረቱልያሢንንእወደዋለሁ ኢላሂ እህቶቸአላህ ሀፊዝአላህያርገንያግራልን

    • @منهجالسلفية-ع3ل
      @منهجالسلفية-ع3ل 2 месяца назад +24

      እነዴ ኤይብ እዴት ብላ ነው በሚዲያ ቁረአን እምቀራው ድምፆችን አውራ ነውኮ

    • @MakediMahjj
      @MakediMahjj 2 месяца назад +10

      ሴት ልጅ እኮ ነት ሆ በሚዲያ

    • @KsaKsa-m3l
      @KsaKsa-m3l 2 месяца назад +2

      ግን በጣም ታምራላችሁ ወላሂ አላህ ጥዶች ያርጋችሁ❤❤

    • @mathinamathina7506
      @mathinamathina7506 2 месяца назад

      ​@@منهجالسلفية-ع3لሳህ ኦኸቲ ምንአስባችሁነው ተውያበናት ምክር ይቅደማል ከማበረታታት በፊት ወደሀላሉ ቢገቡ ለራሡ ድናችን ይፈቅዳልእደ እደዚህ በሚድያ መቅረብ መልሱልኝ

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 2 месяца назад +145

    6:44 እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ 😢😢

    • @Faydah123
      @Faydah123 2 месяца назад +3

      ፖሮፋይልሽ ምንድነው?? ያረብ ትያለሽ እንዴ 🙄

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og 2 месяца назад +1

      አሚንንን😔🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ይስጠን ስደት ምርርር ነው ያለኚ

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف 2 месяца назад +1

      አሚንንን

    • @saca5512
      @saca5512 2 месяца назад +1

      አሚንንንን

  • @S66123
    @S66123 2 месяца назад +42

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካ ትሁ ማሻ አላህ ወላሂ እኔ ብዙ ዩቱበሮች አያለሁ እኔ እንጃ የነዚህ ልጆች የተለየ ሆነብኝ እስኪ ማነው እንደኔ እነዚህ ልጆች ሱስ የሆነበት እስኪ ጋይስ በlike

    • @SeadaShiferaw
      @SeadaShiferaw Месяц назад

      እረደኔ አኮኒም እነሱን በማየት አይኔ ሊጠፍ ነው❤❤❤❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 месяца назад +54

    አህሙ ፈኪን በብዙ ነገር ማገዝ አለብህ ከሁሉ በላይ የአእምሮ እድገት ላይ ምንማለት ምን አለማለ እዳለባት ሁሉ ማስተማር ይጠበቅብሀል አንተ አሪፍ ነህ ፈኪ ይቀራታል ልጅ ስለሆነች❤

  • @khadijachakile7534
    @khadijachakile7534 2 месяца назад +331

    እሰኪ ፍኪ ሱርቱል ሙልክን ትቅራልን የምትሉ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 месяца назад +5

      ሚድያላይ እሚቀራው ለምንድነው

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv 2 месяца назад +7

      ሴት ናት በሚድያ አቀራም

    • @Zapypa33
      @Zapypa33 2 месяца назад +5

      በሚዲያ ትቅራ አትበሉ አላህ ፍሩ

    • @itz_just_azak
      @itz_just_azak 2 месяца назад +2

      የሴት ለጅ ድምፅ አውራ ነው አድቡ እዲ አጠይቁ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 2 месяца назад +1

      በሚድያ ላይ አይፈቀድም

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 2 месяца назад +27

    ማሻአላህ አህሙና ፈኪግን የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስም ስትጠሩ ሰለዋትን ማውረድ አንዘጋ ምክንያቱም አኺራንም ማሳመረነው ረሱል ሰለላሀ አለይሂ ወሰለም የኔሰምተጠርቶ ሰለዋትያላወረዴ ስስታምነውብለዋል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @shsh1715
      @shsh1715 2 месяца назад

      አወረዱኮ🙄🙄🙄🤔

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 2 месяца назад

      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @Naga-cg5jd
    @Naga-cg5jd 2 месяца назад +57

    ፍቅር ሲለካ በነዚህ ልጆች ነዉ ለካ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад +60

    ፈኪ ሁለት ረካአ ሰግደሽ አላህ እንድያጣምራችሁ ዱአ እድርጊ

  • @Toybauser-pc9gm7or7c
    @Toybauser-pc9gm7or7c 2 месяца назад +14

    መግቢያና መዝጊያቸው ያላህ ሠላምታ❤ለመጀመሪያ ምርጥ ልጆች ሣይ😮

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 2 месяца назад +86

    ማሻአላ እማ ወራ ና አባ ወራደስ ስትሉ አላህ በሀላል ዘላቂ እንዳደርግላቹ ምኞቴ ነው ወላሒ ካንጀቴ ነው🎉🎉🎉🎉😂😂😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад +3

      😂😂እኔምወላሂኮሜቴኒካእሰሩተጋቡነው❤❤❤

    • @JaharaMahamod
      @JaharaMahamod 2 месяца назад +2

      እባካችተጋቡና አሳርፉን በጣምታምራላችሁ መሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አህላምሀሰን
      @አህላምሀሰን 2 месяца назад

      የኔምአስተያየትነው❤❤❤

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 2 месяца назад

      ወላሂ እኔም😢

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl 2 месяца назад +19

    ወላሂ ተጋብታችሁ ደስታችሁን ማየት ምኞቴነው ዱአየም ነው በጣም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 2 месяца назад +23

    አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ዋ አሊ ሙሀመድ ያ አላህ ሰላም ና እዝነት በኛ በውዱ ነብይ ይስፈን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 2 месяца назад +113

    ፈኪያ በጣም አበዛሽው አህሙን የመሰለ አታገኚም አህሙዬ ተባረክ ቆንጆ ሴት እድርሃለን ፈኪያ ይልቁስ አህሙን የመሰለ እዳያመልጥሽ የምሬን ነው

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 2 месяца назад

      ክክል😂😂😂😂እዳያመልጥሽ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 2 месяца назад +1

      ያማችሆልእደግን

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 месяца назад

      አይ እንድህ ካልፈለገች መብቶ ነው😂

    • @SikoSilo-vn5oi
      @SikoSilo-vn5oi 2 месяца назад

      ​@@alahamalaham😮😢😢😢

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад +7

      ውስጤ እደማይለያዩ ይነግርኛል ኢሻ አላህ ባድ ይሆናሉ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 2 месяца назад +68

    እኔ ለፍቅር ትልቅ ቦታ አለኝ ከመጀመሪያ ቀን ጀምሪ እናንተ ከተገናኛችሁ ጀምሮ ሱስ ሆናችሁብኛል የእውነት በጣም በጣም እወዳችኋለሁ አሙ ፈኪን ደስተኛ እንድትሆን የምታደርጋቸው ተግባራት ሁሉ ደስ ይላል አለህ ይባርክህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 2 месяца назад +18

    ውዶቸ በሀላል ተጣመሩ የምትል እስኪ ላይክ አሳዩኝ ጆስየ ደሞ አላህ ቅኑን መገድ ይምራህ ከኢስላም ውጭ ያለው ቀሪ ነው አህሙ ጥሪ አድርግለት ወደ ኢስላም ❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 месяца назад +32

    አህሙ ምርጥ ሰው ለሴት ልጂ ያለው ክብር እናቱን እደሚወድ ነው የሚያሳየው

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 месяца назад +47

    ተጣመሩ ስነ ስነ ስርአት ያላችሁ ልጆች እግዚአብሔር አድ ያድርጋችሁ❤❤❤

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 2 месяца назад +25

    ፈኪየ ሰሚ እሱ የሚወድሽን ያክል ማንም ወንድ አይወድሽም ደግሞ ይህን የመሰለ ቆጆ የትም አታገኝ ሴት ልጅ አንዳንደ የሚወደንን የሚያፈቅረንን የማሚያከብረንን አንወድም በዙሪያሽ ሺ ወንድ ሊኖር ይችላል ግን እንደ እሱ የሚወድሽ የሚያከብርሽ የሚከባከብት የትም ፈልገሽ አታገኝም ንቂ እህቴ ያሳለፍሽዉን ሂወት ታዉቂያለሽ ልጁን ጠበቅ አድርገሽ ያዝ አድርጊ

    • @ዘይነብዘይነብ
      @ዘይነብዘይነብ 2 месяца назад +1

      እወድሻለሁ አፍቅርሻለሁ ብሎል እንዴ እሡ ግን

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 месяца назад

      ​@ዘይነብዘይአላለም አረ 😊

    • @GeletawBelete-kz6qj
      @GeletawBelete-kz6qj 2 месяца назад

      ቁጂናና ተግባር ይለያያል ሲቀጥል ወድ ልጂ የልቡ እሰከሚደርሰ ድረሰ ነይ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 месяца назад

      አረ 4 ኛ?

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад

      😏😏😏​@@fufuilu1212

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 2 месяца назад +105

    አህመድ እሱ ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቹም ጥሩ ናቸው
    ለሰው ያላቸው ክብር
    ፈኪንም ወደዋታል
    ፈኪያ ተይ ይሄ ልጅ አይለፍሺ
    ሁሉም ሰዉ 1አይደለም ደሞም እንደምትወጂው ያስታዉቃል

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 месяца назад +3

      ታውቂያቸዋለሽ ቤተሰቡን?❤❤❤

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 2 месяца назад +9

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን አላቃቸዉም ባለፈ እህቱ
      ዛሬ ደሞ እናቱ በስልክ ስለ ፈኪያ ያሉትን ስሰማ ደስ የሚሉ ናቸው ዘረኝነት በበዛበት በት ጊዜ
      እረ ስንት ይሉ ነበር መጥፎ ቢሆኑ
      ማሻአላህ አልላህ ይጠብቃቸው በጣም ደስ ይላሉ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 месяца назад

      @@tewekeltuaellah6638 እሺ የኔ ውድ እህት

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن Месяц назад

      ​@@tewekeltuaellah6638።ትክክል እሷ ደሞ የጎጃም ልጅ ነች እሱ የአዳማ ልጅ ነው

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад

      አዳማሥለሆነጋላመሥሎሺነዉ😅አደለም😂​@@زينبمحمد-ظ8ن

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 2 месяца назад +50

    ኤሬ ወይኔ ዩትብ ስንተ ገብቸ ወጣው እንኳን መጣች ሩታንና አብርሽን ትቶ የነዝህ ልጆች ዘበኛ የሆነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ImanHeider
    @ImanHeider 2 месяца назад +4

    አይዞህ አህሙ ተስፋ አትቁረጥ😢ኢንሻ አላህ ፈኪ ያአንተወ ናት Allah yatamirachu 🤲🥰🥰

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 месяца назад +30

    ባልና ሚስት ከአድወዝ ይቀዳል የሚባለው አባባል እናተ ስትጋቡነው የማምንነው የምር ሁለታችሁ ብትጋቡ በጣም ታምራላችሁ ደግሞም አድላይ ትደምቃላችሁ❤❤

  • @ZeynebKedir-z1l
    @ZeynebKedir-z1l 2 месяца назад +75

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ፍቅር በደንብ አለ
    ፍቅር በሽታ ነው መዳኒቱ ደግሞ ያፈቀሩትን ማግባት ነው።
    ኢብኑል ቀይም
    እኔ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ
    ሀብታም ናት
    ሞልቶ የተረፋት ፤የናጠች ሀብታም ናት
    ውስጧ የተሞላ ፤በትንሽ መብቃቃት
    ቀልቧ የታሰረ፤በኢማን ዘለበት
    ምንም ሰፍታ ብትለብስ ፤ክቡሯ ኒቃቢስት
    በላጭ ገንይ ናት ፤መኪና ቤት ካላት
    ይህንን አጭር ስንኝ አይተሽ ካነበብሻት
    እባክሽ ፈኪዬ ላንቺ ነው ተግብሪያት
    በጅልባብና በኒቃብ ያሸበረቀች እንስት
    በደመና እንደተሸፈነች ፀሀይ ነች በደንብ ካስተዋልናት
    ሁሉም ሙስሊም እንስቶች እባካችሁ ተግብሯት
    ከወደዳቹት ላይክ አድርጉ

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 2 месяца назад +48

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከመዳም ኩሽና አወጥቶ የተደላደለ የተሞናደለ የማያልቅ እጀራ ይስጠን አቦ አሚን በሉ❤

    • @Haya-sc7nv
      @Haya-sc7nv 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @Djdffs
      @Djdffs 2 месяца назад

      አሚን

    • @Toyba-l9j
      @Toyba-l9j 2 месяца назад

      አሚንያረብ

    • @ChchyfHchchc
      @ChchyfHchchc 2 месяца назад

      አሚን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      አሚንንንየኔውደደምሪኚም

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 месяца назад +58

    ፈኪ እና አህሙ ታምራላችሁ
    ፈኪ ውድ ተረጋጊ ግግም አትበይ ያለፈ ታሪክሽ ሁሉ አታሽ ትላንት አለፈ ነገ ሌላ ቀን ነው
    በሀላል ብትጣመሩ ምርጥ ጥዶች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም በድናችሁም ጠክሩ ማሻአላህ

    • @albilal8030
      @albilal8030 2 месяца назад +2

      ልክክክክክ ነው አላህ በሀላል ያኑራቸው

    • @naamaAhmad-oh9xw
      @naamaAhmad-oh9xw Месяц назад

      ❤❤❤

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 2 месяца назад +26

    ኣህሙና ፈኪ የኔ ውዶች ኣህሙ ለሴት ያለው ክብር እንዳንተ የሆነ ባል ይስጠን ፈኪየ እንዳመልጥሽ ኣህሙ ም እንዳታመልጥህ ኣላህ ያጣምራቹ በጣኖው ምወዳቹ ❤❤❤❤ ኣንድ ግዜ እንደምንጋናኝ ተስፋ ኣድርጋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @fatimafatimabdu3612
    @fatimafatimabdu3612 2 месяца назад +5

    የምር አህሙ አይንህ እራሱ ያስታውቃል ትወዳታለህ ታከብራታለህ ደስ ይላል እሷም ወዳሀለች ስለምናቹሁ ጊዜ አትፍጁብኝ ተጋቡ እና ደስ ይለኛል ተው ልቤን አሳርፉልኝ ተው ተጋቡ ስወዳቹሁ ተውውውውው ተጋቡ ሆሆሆሆሆ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 месяца назад +20

    ማሻአላህ ሰው እራሱን እንድህ ሲያስከብር ደስ ይላል አላህንም ተመልካችንም እንዳታስከፉ በዚሁ ቀጥሉ አላህ ካገራላችሁ ኒካህ እሰሩ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 месяца назад +27

    ፈኪ ያለችው ነገር አእኔም ጋ አለ በወንድምነት እንጅ በሌላ ደስ አይለኝም ግን ይህ በመጎዳት ነው እውነተኛ ፍቅር የለም ትክክል ነሽ

  • @HafuSmart
    @HafuSmart 2 месяца назад +23

    ፍቅር እና ፍቅረኛ አይቻልም ብለሻል ነገር ግን ከሱ በላይ ቅርርባችሁስ ማለት ስትቀመጡ ይሄ ነገርስ ይቻላል

  • @sitraa132
    @sitraa132 2 месяца назад +19

    ዋው ዛሬ ተጫጭሶል ደስ ይላል ❤ያረቢ ያአላህ ሙሚን እህት ወንድሞቸን በሙሉ እረዚቃችንም ፍቅራችንም በሀላል እረዝቀን ከፈሳድ ጠብቀን ካቲማችንም አሳምርልን ያወዱድ ❤

  • @ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ
    @ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ 2 месяца назад +30

    ማሻአላህ ተባረካላህ የአላህን ሠላምታ ብላችሁ ሥትጀምሩ ወላሒ እደት ደሥ እደምትሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 2 месяца назад +2

    ወላሒ ለአላህ ሥል እወዳችኃለሁ በአላህ ሠላምታ ሥለምጀምሩ የሠራችሁትን ሁሉ በረካ ያድርግላች በሀላል አንድ ያድርጋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 2 месяца назад +13

    መሻአላህ የእናት ደስታ የሚያስደስተው አላህ ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 месяца назад +41

    አህሙ ፈኪያ በጣም ነው የምታሙሩት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ግን ለፈኪያ አንድ ምክር አለኘ የኔ ቆንጆ ያለፈዉን ሂወትሽን እረሸዉ አሁን አድስ ሂወት ጀመረሽ አለ ወደፊት ነው መሂድ ያለብሽ ጥሩ ለትዳር የሚሆኑሽ ወንዶች ካሉ አግቢ አህሙም ጥሩ ሰዉ ነው እና ወደፊት እስቢ ያለፈዉ አልፋል ለበጎ ነው እሽ የኔ ቆንጆ ጥሩ ሂወት እንዲኖረሽ እመኛለሁ አህሙ ደሞ ለሴት ልጅ ክብር ያዉ ወንድ ነው ብትጣመሩ ደስ ይለኛል እና አይዞሽ ❤

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 2 месяца назад +38

    ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላላፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አምስት ወቅት ሶላቶች በአንዳችሁ በር የሚያልፍና በቀን አምስት ጊዜ በሚታጠብበት ውሃው የበረከተ ወንዝ ይመሰላሉ፡፡››
    ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ ሶላት የውስጥ ቆሻሻን ወይም ትንንሽ ሀጢያቶችን ያስወግዳል፡፡
    ሪያዱ ሷሊህ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 месяца назад

      ሰለላሁአለይሂምወሰለም

    • @kdfjjiddhk5730
      @kdfjjiddhk5730 2 месяца назад

      ሶሎለሁ አላሂ ወሰለም

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 месяца назад

      ትክክክል❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 месяца назад +89

    #የፍቅር_መምህር
    ገጣሚው ተመስጦ ስላንቱ ቋጥሯል፣
    ጠቢባን ጥበብን ካንቱ ተምረዋል፣
    የጥበብ ጫፍ አንኳር የነብያት አስኳል፣
    ሙሀመድ ነው ብለው ሁሉም መስክረዋል፣
    ♻️የአስተሳሰቡ የአካሄዱ ብቃት፣
    ተሰቶታል ብልሀት ዓለምን የመምራት፣
    ሀቢቢ ሙስጠፋ ታላቅ የፍቅር ሰው፣
    #ፍቅረወ_በልቤ_ዳዒም_ዘውታሪ_ነው።
    የኛ አዛኝ ነብይ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤❤❤❤❤
    በጣም የወደዲኳችሁ ስጀምሩ በሰላምታ ስጨርሱ በሰላምታ አልሀምዱሊላህ ኢሻአላህ ስትሉ ያአላህ በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አህሙየ እሄንን ፀባይህን አላህ አይቀይርብህ❤
    #አህሙየ እሄንን ፀባይህን አላህ አይቀይርብህ❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @HikmaMohammedZako
      @HikmaMohammedZako 2 месяца назад +1

      Salallahu aleyhi wasallam ❤❤❤

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤ሥለሏህ አለይሂ ወሰለም❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 2 месяца назад +2

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 2 месяца назад +13

    ማሻ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ የአላህን ስም ጠርታችሁ ስትጀምሩ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 2 месяца назад +124

    የፈኪና የአህሙ አድናቂወች እስኪበላይክ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад +1

      ፈኪነሺዴ

    • @LINDABABAAmira
      @LINDABABAAmira 2 месяца назад

      ​@@halimahussenhalimahussenayedalachem baswa sim yatakafat nw

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@halimahussenhalimahussenፌክአካውንትነውክክክክደምሪኚ

    • @صوفيا-ز2ث
      @صوفيا-ز2ث 2 месяца назад

      ፈኪ ዉድ ሀያትሽን አለህ እጠብቅልሽ

    • @ZeytunaAmir
      @ZeytunaAmir 2 месяца назад

      ፋክ አህሙ ያፋቅረሻል አኮ

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 месяца назад +81

    ፍቅር ከኒካህ ቡሀላ ነው ተረጂው ፍኪ ልጁ ተይዙዋል😂❤❤

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 2 месяца назад

      አውቃለይ ግን ልጅነቶን አልጨረሰይም

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 2 месяца назад

      😂

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 месяца назад

      😂😂😂😂​@@Reem1001Salem

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 месяца назад +6

      @@Reem1001Salem😂😂እኮ ታስራ ሰለ ነበር ትንሽ መዝለል ፍልጋ ነው ግን ጥሩ ትዳር ካገኜች በግዜ ብትሰተር ይሻላታል በሸሪአው አንፅር ሴት ልጂ ትዳር ነው ውበቱዋ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 2 месяца назад +4

      @@ሂባየወንድሞቸእህት2q አላህ ይድረሥላት ሚደያ በጣም ሰው ያበላሻል

  • @AminatAlii-g1k
    @AminatAlii-g1k 2 месяца назад +34

    ፈኪ ፍቅር አለ ግን አፍቃሪ ነው የማይኖረው በሼሪአችን የሚማምሩ ፍቅሮችም አፍቃሪውችም አሉ በሺሪአችን ፍቅር ምን እንደሆን በትማሩት ፈቅር የልም አትሉም ፊቅር ጥጋ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 2 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፈኪ አህሙ ማለት ላንች ሁል ነገርሽ እንደሆነ ይሰማኛል ማለት ማሻአላህ ግልፅና ሴትን የሚያከብር ወንድ አላህ ይውደደው ኢንሻአላህ ሁሉንም አላህ ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ የምር ❤❤❤

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 2 месяца назад +18

    5,000ሽ እዩታ 1,000ሽ like አራ ይዳብራል ቶሎ ቶሎ 70k እናስጋበው sb እያራጋቹ🙄🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад +76

    ሁል ጊዜም ከጎናችሁ ነን ማነው 70ሽ የናፈቀው እደኔ

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm 2 месяца назад +1

    አህሙ ምርጥ ሠዉ ለሤት ልጅ ክብር አለዉ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ እወዳችሆለሁ ተመላክችንም ጭምር በተለይ በሥደት ላይ ላላችህ እህት ወድሞቸ ትልቅ ክብር አለኝ አላማችንን አሣክቶ አላህ ሀገራችን ያሥገባን ያረብቤት ከመፈግፈግ ይገልግለን ቤተሠቦች ወላሂ መሮኛል ዱአ አርጉልኝ ይገልግልሽ በሉኝ

  • @ዩሥራyusriYouTube
    @ዩሥራyusriYouTube 2 месяца назад +117

    ወላሂ አያቴን እኔም ሙቸ ነዉ የምወዳት አሏህ ረጅም እድሜ ለአያቶቻችን ይሥጥልን አያቱን የሚወድ ላይክ

    • @Tube-bw4fr
      @Tube-bw4fr 2 месяца назад

      ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወዳት አያቴን ያሳደገችኝ ግን ናፍቃኛለች አላህ ያቆይልን ያረብ

    • @Aykuነኝብቸኛዋአላህተወከለ
      @Aykuነኝብቸኛዋአላህተወከለ 2 месяца назад

      እኔም በጣምነዉ እምወዳት 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Aykuነኝብቸኛዋአላህተወከለ
      @Aykuነኝብቸኛዋአላህተወከለ 2 месяца назад

      ግን በጣምነዉ የናፈቀችን😢😢😢😢

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 2 месяца назад

      ወላሂ እኔም በጣምነው እምወዳት አያቴን 🎉🎉አላህ እዲሜና ጤና ይሥጥልን❤❤

    • @ZainabZainab-fo5gn
      @ZainabZainab-fo5gn 2 месяца назад

      ወላሒእኔምበጣምነወየናፈቀችኝ. አላህእድሜናጤናይስጥልንአያቶቻችንን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @Haymi9470
    @Haymi9470 2 месяца назад +19

    ፈኪና አህሙ ተጋብታችሁ ያሳየን ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ

  • @halima7993
    @halima7993 2 месяца назад +1

    አህሙ ፈኪ በጣም ስለተጎዳቺ ነው ጠብቃት እና አግባት እሺ እደው መሸአላህ መሸአላህ ስታምሩ የመጀመራ የቱበረ ሙስሊም መጀመራም መጨረሻም በአላህ ስም የሚዘጉ የኔ ቀመሙቺ ❤❤❤❤❤አገባት በአላህ

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 месяца назад +10

    የአህሙ እናት ተመችኝ ምርቃታቸዉ አቦ ይመቸወት ማዘር አሏህ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 2 месяца назад +27

    ሌላ ነገር ኤየሰማው ነበረ እናንተን አይቼ መጤው 🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻሏህ ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 2 месяца назад +9

    ውስጤ ግን በቅርቡ በሀላል እንደምትጣመሩ ነው ይሰማኛል ኢንሻ አላህ❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 месяца назад +12

    ሰላለሁ አላይህ ወሰላም አላሁማ ሰሊ ወሰላም አላ ነብይነ ሙሀማድ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ሩሂ የረሱል አላህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 месяца назад +1

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 2 месяца назад +28

    ሱለላህ አለይ ወሠለም የሁሉም ተመሣሌት ናቸው ነብያችን ሡለላህ አለይ ወሰለም ❤❤👍👍👍

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 2 месяца назад +1

      ሰሉ አለን ነቢ የኛ ውዲ ነብይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShamsiyaShamsiya-w5c
    @ShamsiyaShamsiya-w5c 2 месяца назад +1

    መሸለሀ ተበረከአሀ አለህ ኡጨሚሪለቹ❤❤❤❤ተምረለቱ ኡዴተቹ ሀለል ያርጊለቹ❤❤❤ወዲ አድነገር ልሞከረ አግቢታ ኡለድ❤❤❤አለሀ ከሰዉም ሆነ ገጅ ኢጠቢቀቹ ❤❤❤

  • @toibahussain2478
    @toibahussain2478 2 месяца назад +12

    ማሻአላህ እንደዚህቤት ዴሥየሚል የለም የምር ياسلام

  • @emuayemn
    @emuayemn 2 месяца назад +27

    ለአህሙ ፈርቻለሁ😢😢ልቡ እንዳይሰበር😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 месяца назад +3

    በመጀመሪያ በጣም ነዉ ምወዳቹሁ የአሄራ እህቴ ፈኪና ወንድሜ አህሙ ሲቀጥል ወላሂ ማሻ አላህ በአላህ ሰላምታ ሰለምትጀመሩ ደስስስስ ትላላቹሁ ቀጥሉበት ደሞ ብትጣመሩ በጣም ነዉ ምታምሩት ያዉ ፈኪ ካሳለፈችዉ አጣር ሊሆን ይችላል አይሆንም ምትለዉ ግን ሂወት ይቀጥላል ፈኪየ አህሙ ደሞ ላች ቀኝ እጂሸ ነዉ የምር በባለፈዉ ሶፊ ፕራክ ሰታረግሽ ሸጡን ገትሮ ሲከራከርልሸ እዴት ደስስስስ እዳለኝ የምር እዲህ ተማምኖ ባች ሚከራከር የት ይገኛል በተረፈ በረቱ ቀጣይ ቁራአን አችና አህሙ ቅሩልን አች ሱረቱል ረህማ አህሙ ሱረቱል ካሃፍ ከቻላቹሁ ነገ ጁማአ ሰለሆነ ሲቀጥል ዱዋ ሁሌም አረግላቹሁ አለሁ አላህ በሃላሉ በኒካሃ እድትጣመሩ ዝብሎ ፍቅር ምናምን አይሰራም

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 2 месяца назад +16

    አዎ የወደፊት የትዳር አጋርህ የውሃ አጣጭህ እንድትሆን ያድርግልህ ትዳራቹን በሰላም ተገናኝታችሁ ምትዘልቁ ያርጋችሁ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 2 месяца назад +4

    ፊኪ በመጀመሪያ በጣም ዴስ ትላላችሁ ማሻአላህ ሲቀጥል ተረጋጊ ነገሮችን የነገሽን እይ ፍቅር አይዘኝም አትበይ አች የሠው ፍጡር ነሽ ስሜት ነው ስሜት ዴግሞ አማክሮሽ አይመጣም ፍቅር ዴግሞ እማይዘው ድጋይ ወይም እማይበላ እማይጠጣ ነው እና ሥርአት ያዥ እኛ ሙሥሊሞች ዴሞ በሀላል ሲሆን ነው ፍቅር ባይዝሽም የሆነ ቀን ሥሜት ያሣሥትሻል አትጎርሪ የኔ ውድ ተይ እማይባል ነገር አታውሪ ካምቀየምኩሽ አውፍን እወድሻለሁ አህሙም ቀጥልበት ሴት ልጂን አልጎዳም ያልካት ተመችታኛለች😍😍

  • @Sነኝየነማሜእህት
    @Sነኝየነማሜእህት 2 месяца назад +8

    እረሱል አላሽም የረሱልን ሚስቶች ስነመግባር የለንም የአሁን ዘመን ሴቶች አዳንድ ወንዶች አሉ ሚስኪኖች

  • @441azMr
    @441azMr 2 месяца назад +25

    አላህየ ያረብ ከክፉ ነገር ጠብቃቸው

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 2 месяца назад +13

    ማሻ አላህ ደስስ ስትሉ በአላህ ስም ጀምራቹ በአላህ ስም የምትጨርሱ ምርጥ የእስላም ልጆች❤❤❤❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ በሃላል አላህ ያጣምራችሁ ሲቀጥል ፈኪ ቃላትሽን ማስተካከል አለብሽ አህሙ በጣም ነው የሚያከብርሽ በተረፈ እዎዳችሗለሁ ❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 2 месяца назад +22

    አሕሙ እዳትከደም 😂ተሎ ብለሕ በጅሕ አስገባ 😂ድብን ያለ ፍቅር ይዞሐል 😂የምር በጣም ታምራላችሑ 💞💞

  • @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት
    @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት 2 месяца назад +20

    በወንዶች ስለተጎዳች ነዉ ቃስብለህ አግባባት ፈኪደሞ ዉሉም ወንድ አንድ አይደለም አህሙ ደህና ልጅ ይመስላል 💞ደሞ እጃ

  • @elhamtube
    @elhamtube 2 месяца назад

    ያአላህ ከሁሉም ምርቃን የአህመድ እናት ምንአሉ ሲመርቁ ሁሌም አላህን እምታስታውሱ ያድርጋችሁ አሉ ትልቅ ምርቃን ነው ያለንበት ነገር አላህን የሚስረሳ ከሆነ ዋጋየለውም አላህን አስታዋሽያድርገንفاذكروني أذكركم ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لكم

  • @saca5512
    @saca5512 2 месяца назад +8

    በጉጉት ስጠብቅ የዋልኩት እኔ ብቻነኝ ዛሬ አስር ጊዜ እኮነው ስገባ የዋልኩት 😂😂❤❤❤❤❤ በርቱልን ፈኪ እና አህሙ

    • @Hayuነኝ
      @Hayuነኝ 2 месяца назад

      እኔስ ውላህ😊😂

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 2 месяца назад +13

    ወላሂ አበዛሺዉ ያለፈዉ አልፎል አህመ በጣም ጥሩ ልጂነዉ እሡ በጣም ነዉ የሚወዲሺ የትዳር አጋር እዲኮኚዉ ይፈልጋል ሥለዚ ተረጂዉ ያለፈዉን እርሺዉ አትቅበጪ አዶ እዳቀማሺ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 месяца назад

      😂😂😂ግን ወላሂ ብለሽ የማልሹ ፆመ አርጊ በማታውቅ ባላየሽ ነገር መማልሽ

    • @بهيجازهري
      @بهيجازهري 2 месяца назад

      ያምሻል እንዴት ወላሂ ትያለሽ አንቺ የውስጥ አዋቂ ማን አደረገሽ የአሏህ አሏህ ከፈለገ ያጣምራቸዋል የነሡ መዘዋወጅ አንቺን ካስደሠተሽ ዱአብቻ አድርጊ እሺ እህታችን

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂አገርምምውዶ​@@ተሽንፍአለው

  • @فحبش
    @فحبش 2 месяца назад +10

    ያለ ወደ ኒካ ❤ኒካ ይሆናል የነብዩ ሱና ኒካ ይሆናል የረሱሉ ሱና ጋብቻቹ ለዘላለም ይፅና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +10

    አረ ይች ቦታ ወላሂ ብትጋቡ ወይኔ ማማራችሁ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ስታምሩ ያላችሁ ግርማ ሞገስ በምን ልግለፃችሁ እንዳው😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 2 месяца назад +26

    እኔ እምለዉ ሴት እና ወንድ ጎደኛሞች መሆን አይችሉም ማለት ምክንያቱ በተቀራሪቡ ቁጥር ባህርያቸዉ ይቀዋወቃሉ ደካማ ጎድናቸዉ እና ጠካራ ጎናቸዉን ሆሉ በደንብ ይተዋወቃሉ በተቀረቁ ቁጥር ይላመዳሉ ይመኛታል እሱዋም ትመኘዋለች ግድ ነው ወደፍቅር አንደቸዉ ይቀይሩታል ይህ እንዳይሆን ደሞ መጀመርያዉን ያለመቀራረብ ነው እኔ ወንድ እና ሴት በፍፁም ጎደኛሞች መሆን የለባቸዉም በይነኝ መሆንም ያለበት ነው

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 2 месяца назад +5

      እስልምና ከቅርብ ቤተሰብ ውጭ ከወንድ ጋ ጓደኛ መሆን እንደማይቻል ያስተምራል ፣ 🎉🎉

    • @GhggFujj
      @GhggFujj 2 месяца назад +3

      ላትቅረቡ ዚና የሚለዉንየቁርአን አንቀፅ አላዩትምመሠል

    • @Alihamdulilllhe
      @Alihamdulilllhe 2 месяца назад

      እኔ ጔደኞቼ. ወድናቸው በጭራሽ የሴት ጓደኛ አልወድም ወላሂ ይቻላል ጡሩሰውከሆኑ

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 2 месяца назад

      ማሻ አላሕ ጥሩውም ይሕ ነው

    • @نورهاثيوبيا-ث1د
      @نورهاثيوبيا-ث1د 2 месяца назад

      @@Alihamdulilllhe ጎደኞችሽ ወንድዎች ሊሆኑ ይችላሉ ግን ወንድልጅ አይችልም በቀረበሽ ቁጥር ይወድሻል ፍቅርዉ ይይዘዋል ለጌዜዉ ዝሜለ ማለት አያስብሽም ሜለት አይደለም ወይ ፈርቶሽ ለመርገር ወይ ቀይይ እነግራታለሉ ነጌ ከነጌ ወድያ እያለ ወይሞ ብነግራት ትርቀኝ ይሁን እያለ ስለሚያስብ ነው እንጂ አጅነቢ ሴት ዝብሎ አይ ቀርብም ወንድ እደዉም አንዳዳይ ምንይገጥማል መሰለሽ ወይ ደሆነ ቦታ ወይም ልታገቢ ከሰማ ፈርቸሽ ነው እንጂ አፍርሻለሁ ይላሉ ያኒ ሴት ደለይላ ሚሂድ ሆነ ለይላ ወንድ ለማግባት ለመወሰን ይከብዳታል ሁለት ልብ ትሆናለች

  • @nejukemal1144
    @nejukemal1144 2 месяца назад +3

    Mashallah fikiy yhe hjab betam amrobshal ena alebabesachu 💯 %❤

  • @SemiraymmerSemira
    @SemiraymmerSemira 2 месяца назад +17

    ወይኔ ስታምሩ ማሸአላ አሁንማ ሡሥ ሆናቺሁብኝ ማነዉእደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ. አትጥፋ ቶቶሎቢደወ ስሩ❤❤❤❤❤❤አላህ ያጣምራቺሁ የኔዉቦቺ

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    ማሻአላህ ሁበት ብሎ ዚምነዉ አላህ በሀለሉ የጠምራቹ🌹🌹

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይጨምርላቹ አህሙ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እና ለእናት ያለው ክብር ሳላደቅ አላልፍም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 2 месяца назад +7

    እዚህ ቤት ስገባ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም መግቢያዉም መዝጊያዉም የአላህ ሰላምታ ስለሁነ ፈኪሀ ግን ወላሂ አህሙን አጥብቀሽ ያዢ ባሁኑ ሰአት ታማኝ ሰዉ ማግኘት በጣም ከባድነዉ ያለፈ ሂወት አልፏል አህሙየ ልጅቱ እደኔ ጩጨ ናት ገና አስተምራት ቀስ እያልክ😂😂😂😂😂

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 месяца назад +15

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የዋለ😂😂ወይኔ ስወዳቹሁ የምር❤❤❤

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 2 месяца назад +1

    ውአለይኩም ሰላም ያረቢ እዝነትህን እራህመትህን ለግስልን ያአተው ባሪያ ነን ። በስደት ያላችሁ ሁሉ ሀሳባችሁን አላህ ያሳካላችሁ ሙሉ አሪያ ኢማን ይወፍቀን አሚን አላሁመአሚን🎉🎉🎉🎉

  • @medilove1152
    @medilove1152 2 месяца назад +5

    ፍቅር እማ አለ ፈኪ ሁሉም ወንድ እኮ አንድ አይደለም ግጥም አድረጎ ነዋ የሚይዝሽ ያዉም በጣም በጣም ከዚህ በፊት ራሱ አፍቅረሽ የማታቂዉን አይንት ስሜት ሲሰማሽ ታይዋለሽ ፈኪዬ በጣም አወድሻለዉ አህሙ ደሞ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ ነግሬሻለዉ ዋ❤❤👌

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ
    @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ 2 месяца назад +6

    የኔዉዳቺ አላህበፈቀደዉ መንገደ እዲትጣመሩ ተመኘሁ ያረብ ስታምረ ማሻአላህ ፈግታ ቺሀ ብቻ በቂነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +2

    ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ

  • @AishaMuktar-ed6fh
    @AishaMuktar-ed6fh 2 месяца назад +7

    mashaAllah walira bareddan rabbin nama tokko isiin ha godhu inshallah

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 месяца назад +10

    ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ስታምሩ እኮ❤❤

  • @AmiraMohammed-cr5eo
    @AmiraMohammed-cr5eo 2 месяца назад +1

    አላህ ምርጥ ልጅ ነክ አሙ ፈኪ የኔናት ከደረሰባት አንግል እዮላት እንጂ ልብሽ ጥሩ ልጅ ነሽ ብዙ ስለፍቅር አታውሩ እንዳትጎዳዱ አሙ አላህ ይህንን ልብክብ አይቀይር

  • @Faizza123-vc7zy
    @Faizza123-vc7zy 2 месяца назад +17

    Yaa raabbii ijoollee kanaa tokko godhii na argisisii ya Allah🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @hmmmm8229
      @hmmmm8229 2 месяца назад

      Amiiiiiin yarabi yala anile awikti❤

    • @madinakkk694
      @madinakkk694 2 месяца назад

      Amini Amini Amini yarabii yalaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @monahamida7201
      @monahamida7201 2 месяца назад

      Amiiin Amiiin Amiiin ya rabbii ❤❤❤❤

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 2 месяца назад

      Amiiiiiiin 🤲

    • @jamilajimmaa358
      @jamilajimmaa358 2 месяца назад

      𝐀𝐦𝐢𝐢𝐢𝐧 𝐀𝐦𝐢𝐢𝐢𝐢𝐧 𝐀𝐦𝐢𝐢𝐢𝐢𝐢𝐧 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰