ዶላር ቀነሰ በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ ወደቀ በሀዋላ ብር የምትልኩ ተጠንቀቁ እንዳትከስሩ | $ The dollar currency euro €

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 261

  • @abronettube
    @abronettube  2 года назад +10

    t.me/abronet_tube_kemise ሰላም የአብሮነት ተከታታዮች እቃ መግዛት የምትፈልጉ በሙሉ የፈለጋችሁትን በዚህ ማዘዝ ትችላላችሁ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ይቀላቀሉኝ t.me/abronet_tube_kemise

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 2 года назад +23

    አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስታለለፉት ነቢዩ( ሰ.ዐ.ወ)አንድ ነገር ሲናገሩ ሶስት ጊዜ ማለልሶ ይነገሩተል ባሚገባ እንዲገነዘቡት - ሰዎች ገር ሲገነኙም ሶስት ጊዜ ሳለምታ ይሰጡ ነበር።

    • @alemAlem-k5b
      @alemAlem-k5b 5 месяцев назад

      saw saw saw saw saw saw saw❤

  • @esharegeshareg6273
    @esharegeshareg6273 2 года назад +4

    ኢትዮጽያ ላይ እኮ ዶላር ችግር ሁኖ አያውቅም
    ዳቦ ፣ የሚለብሰው ፣ የሚጠለልበት የመኖር ዋስትና የመሰሉ ነገሮች ጠብሶ የበላው ህዝብ ነው
    ዶላር በህጋዊ ቢላክ ለሆድ አደር ካድሪ መጨፈሪያ ሀብት ማካበቻና ለተላላኪና ስግብግብ ባለሀብት መድለቢያ ነው
    ፍትህ የረሀብ አለንጋ ለሚገርፈው ና ላሳቀቀው ህዝባችን መጀመሪያ ይበላላላ።

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 года назад +17

    የማዳም ቅመሞች ሀዋላ ጨመር ቀነሰ እያላችሁ መረጃ አትስጡ ዩቲበሮች መረጃ ለማገኝትነው ጨመረቀነሰ የሚሉት 👀👀👀

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 года назад +17

    ዶላር መቀንሰ መጨመር ለደሀው ማፋ ፋይዳ መግስት ከቻለ ኑሮን ያስተካክልልን

  • @ፋጡማቢንትሙሀመድ
    @ፋጡማቢንትሙሀመድ 2 года назад +8

    ለምን የሀገራችንን የኑሮ ጣራ የወጣውንስ አታስቀንሱም ሚስኪኑ ህብርተስብ ምን ይብላ ስለ ምንዛሬ ብቻ ከምትናገሩ ምንዛሬ ከቀነስ የኑሮ ውድነትም ይቀንስ ብላቹህ አታስቱላልፉም ምንም የሌላቸው የገጠር ምስኪኖች ምን ይብሉ የከተማውስ ቢሆን የቤት ክራይ ጣራ ወቶ ምን ይክፈሉ ነውስ ኑሯቸውን መንገድ ላይ ያድርጉ ሰለዚህ የኑሮ ውድነትንም አስቀንሱት ምንዛሬ ጨመር ቀነስ ከምትሉ እኛ እምንለው ምስኪኑ ህዝብ በርሀብ አለቀ ውውውውውውውውውውው

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 5 месяцев назад

      😂😂😂😂 ጥሩ መልክት ሰሚ የለም እንጂ😊

  • @hananh8092
    @hananh8092 2 года назад +6

    ዶላራችንን ከቀነሰ እሱም ሲሚንቶ ልክ እንደድሮ 370 ብር ያርግልን ያኔ እንስማማለን ካልሆነ ግን ዶላሬን እቅፍ አድርጌ አገር ስገባ ብላክማርኬቶች ጋር ሂጄ ዘረዝረዋለው መቼስ አ,አ ውስጥ ሚሰሩት በሙሉ አይዘጋባቸውም ፡፡የመንግስት አካል ነኝ ባይ እራሱ ብላክ ይሰራል ጉዳቸውን ማናውቅ መሰላቹ

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 года назад

      ስንት ዶላር ይዞ መሄድ ይቻላል

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 2 года назад

      ትክክል

    • @hananh8092
      @hananh8092 2 года назад

      @@Sariy177 10 ሺ ዶላር ይቻላል

    • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
      @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 2 года назад

      @@hananh8092 300ሽ ብቻ ከዚያ በላይ ይወረሳል

    • @hananh8092
      @hananh8092 2 года назад

      @@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት ሰው እደዛ ይላል እንጂ እስከ አስር ያልፋል ቢጠይቁሽም እንኳን በቅርብ ተመላሽ ስሎንኩ እቃ ማመጣበት ነው ትያለሽ ምንም አይሉም ከዛ በላይ ከሆነ ግን እዚው በባንክ ዘርዝሪ ይሉሻል

  • @ፂዮንፋሲካ
    @ፂዮንፋሲካ 2 года назад +16

    በባንክ ከምልክ ቢቀር ይሻለኛል ሆ ወይ ኑሮ አላስተካከለ

    • @mugertibar6101
      @mugertibar6101 2 года назад

      Tesasiteshal...tikikilegnaw menged be Bank naw melak

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 6 месяцев назад

      ሲያናድድ አሁንስ ዩቱብ ማየት ሊያስጠላኝ ነው

  • @sofiaadem2338
    @sofiaadem2338 2 года назад +12

    ስማኝማ ድረሀም ስንት ሆነ ?
    በባንክ ከምልክስ ቀረጭቴን ሰፍቼ ብሬን እይዛለሁ👜

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 2 года назад +1

    በርቱ ምን ያህል የኑሮ ለውጥም እንዳመጣም ዘግቡ።ዶላር ቀነሠ ዘይት ሥንት ገባ ያነንም ንገሩን ።

  • @فيداكيارسولالله
    @فيداكيارسولالله 2 года назад +1

    አትቀባጥር 1ኪሎሽንኩት 70ብርእየተሸጠ
    ዶላርቀነሰ ጨመረአትበል የኢትዮጵያ የኑሮውድነት ይስተካከል የኑሮውድነቱ ከቀንሰ ዶላርመቀንሱአያሳስበንም

  • @ዘነብይቱብ
    @ዘነብይቱብ 2 года назад +8

    ሀዋላ ቢቀንስ ምንያደርጋል ኑሮአልቀነሠ

    • @msanker6768
      @msanker6768 2 года назад

      Men malete new?? Hahaha sikense new nuro yemikensew

  • @minasadi7826
    @minasadi7826 2 года назад +4

    አረ የፈለገ ነገረ ቢሆን እኮ ትልቅ የሚባል ለውጥ ነው ያለው በሀዎላ 2000 sr 40 '000birr በባንክ ደሞ 28 '000 ልዩነት አያዎጣንም ወይም የኑሮ ውደነት ይሰተካከል

  • @woyneshtwoynesht3174
    @woyneshtwoynesht3174 2 года назад +3

    ጤፊ አቴር ባቄላ መች ቀነሰ??? ብር ብቻ ይኑርኝ አቅፈ ተኛለው አሹርካ የባንክ ማናጀር ነው እንዴ ጥግህን ያዝ።

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 года назад +2

    ከዶላር ጋር ሙጭጭ ከማለት ገዳዮችን አሳዶ በቁጥጥር ስር ቢያውላቸው

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 2 года назад +2

    እኛ የሰለቸን ወሬ ማዳነቅ ነው ብላክ ገበያ በእኛ አገር ብቻ አይደለም ሁሉም አገራት የሚጠቀምበት ገበያ ነው

  • @ali..muhammed6099
    @ali..muhammed6099 2 года назад +3

    አታሥፈራራን እባክህ የምነግሰት ባለሥልጣናት እና ሃሠተኛ ነብያት ናቸዉ ጥቁር ገባያ የሚሠሩት

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 года назад

      ቀዳዳ ነሸ አንች ዶላር በጥቁር ገቢያ ሰለምትልኪ ነው እንደዚህ ንሮ ጣራ የነካው በመንግሰት አታሳቢ ወረኛ ጂንታ ነሸ

    • @ali..muhammed6099
      @ali..muhammed6099 2 года назад

      @@ווסיהברון ፓሥተራችሁን ያልደገፉ ሁሉ ጁንታ ነዉ በእናንተ ቤት

    • @GrmaneshGebre-t5d
      @GrmaneshGebre-t5d 6 месяцев назад

      ወይ ጉድ ጁንታ ምን ኣመጣው ወደ ዚ ኣረ በናታቹ ተውን በሁሉም ጁንታ😢😢😢😅😅😅​@@ווסיהברון

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 2 года назад

    በጥቁር የምንልክ ሰዎች ምናልባት እራሳችንን እንጠቅም ይሆናል ግን ኢትዮጲያ ያሉ ወገኖቻችንን እና ሀገራችንን በጣም እየጎዳናቸው ነው ምክንያቱም የኑሮውን ዉድነት መቋቋም አቅቷቸው በቀን አንዴ እንኳን ለመብላት የሚቸገሩ ብዙ ናቸዉ። አሁን ያለፈውን ስህተታችንን ወደሁዋላ አድርገን ከእንግዴህ ያለንን በነጻነት በባንክ እየላክን ሀገራችንን እና ወገኖቻችንን መርደዳት ይኖርብናል ።

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 2 года назад

      እረባክህ መሬት እና ቤት ሰማይ አስነክተዉ እየሸጡ የነጭ ቂጥ አጥቤ ምንም አይግዛልኝ

  • @tegegnbekele5492
    @tegegnbekele5492 2 года назад +2

    በዶላር ላይ የሚወሠደው እርምጃ መቀጠል አለበት

  • @zm5638
    @zm5638 2 года назад +4

    እሄ አጎዛ መንግስት ስለዶራል ከሚያወራ የተራበውን ባበላ የኑሮ ውድነትን በቀነሰ

  • @mgo600
    @mgo600 5 месяцев назад +1

    እንዳዉም ላብይ ይጠቅመዋል ጥጉር ገበያ ንግድ ባንክ ላይ እያሥገቡለትነዉ

  • @muhammedrabiarabia5623
    @muhammedrabiarabia5623 2 года назад

    ምንአገባን እኛ ዶላር አይደለም ቀነሰብቻ አንድ ዶላር ሀምሳ ሰቲም ቢሆን ደስ ይለኛል አዳሜሁሉ የአገር ውስጥ ምርት ይጠቀማል ሀገራችንም ትለወጣለይ ለምሳሌ ቱርክ ከሌላ ሀገር ምንም ነገር እትገዛም

  • @yosephayalew7009
    @yosephayalew7009 2 года назад +1

    ጥሩ ነው ነገር ግን ቁጥጥሩ ለሳምንት ወይም ለወር ብቻ እንዳይሆን ስጋቴ ነው

  • @tessemaabera2547
    @tessemaabera2547 2 года назад

    ቁጥጥሩ በጣም አስፈላጊ ነው ጥቂት ህገወጦች ሀገር በጦርነት አደጋ ውስጥ እያለች ሀገርን እና መንግሰትን አደጋ ውስጥ ለመጣል ቢሞክሩም ፈጽሞ አይሳካም ህዝብ ከመንግስት ጎን በመቆም ህገወጦችን ይዋጋ!

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 года назад +1

    እሰይ እረ ይቀንስልንና ኑሮ በረከሰልን በባካችን እንልካለን መንግስት በርታልን

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 2 года назад +1

    ሁሉም ግዛዊ ነው ሲጀመር አስጀምሮ የሚጨርስ ሕግ የለም በ ኢትዮጵያ ምንዛሬ መቀነስ ብቻ ሳይሆን ኖሮም ብቂንስ ጡሩ ነበር 😔

  • @سليمانالعلي-ه1ن
    @سليمانالعلي-ه1ن 6 месяцев назад

    ጆርዳን በድናር ስንት ነው የላካችሁት ንገሩኝ እንካችሁ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 года назад +5

    ስልንት ሁነን አግተን በባንክ በርካሽ ልከን ምንም አያገለግለንም የኑሮ ውድነቱን ወይ ያስተካክል መንግስት

  • @yitbarekaltaye4899
    @yitbarekaltaye4899 2 года назад +1

    ህገወጥ ከብት መንግስት አየመራን አይደል እንዴ
    ለዛዉም ጥንበ ከብት መንግስት
    💚💛❤🙏 ፈጣሪ የተባረከ መንግስት ይስጠን

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 2 года назад +1

    እኛ የማዳም ቅመሞችአብይ አህመድ በጭንቅላቱ ይንከባለላል እንጅ በባክ አንልክም ስሙ የማዳም ቅመሞችዋየ በባክ ከምንልክ ወርቃችንን ገዝተን እናስቀምጣለን እሽ በሉ እንዳትልኩ

    • @GrmaneshGebre-t5d
      @GrmaneshGebre-t5d 6 месяцев назад

      የምር ኡነትሽ ነው ኣለውልሽ 😊😊😊😊😊😊😊

    • @ሀያተ-ፀ6ነ
      @ሀያተ-ፀ6ነ 4 месяца назад

      እሽ የእኔም ሀሳብ ነዉ

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 года назад +2

    እዳትሠቡ ዘገኖቸ ሀዋላ አይቀንስም ዝብለው ነው ቀነሠ የሚሉት ሁልጊዜም ያባላል ህዳርና ትሳስ ዲረሥ በተሥፋ ጠብቅ ምን ያክል እደሚጨምር

    • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
      @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 года назад

      ከውጭ ሀገር በግለሰብ በኩል የሚገቡ ማቴሪያዎች ስልኮች መኪናዎች ማሽኖች ከታገዱ ጥቁር ገበያ ይጠፋል ዞሮ ኑሮ ካልቀነሰ ትርፉ ጉዳቱ ነው

  • @aminandarkalo7148
    @aminandarkalo7148 2 года назад

    ቆይ የአሜሪካን 1ዶለር በኢትዮጵያ 1ብር ቢሆን
    ለኢትዮጵያውያን ምንድነው ጉዳቱ3?

  • @الحمدالله-ل5ن6ي
    @الحمدالله-ل5ن6ي 2 года назад +5

    በአሁን ሰአት ተኑሮወድነት የመረረየለም 24ሰአት ሰለሀዋላ ተሚበጠረቅ መጀመራ የኑሮወዶነት ያስተኪክል አንድኪሎ ሻኩርት 60 ብረ እየተሸጠ ማንም አይሰማዉም ተፈለግ ይዘቅዝቅ

    • @zeinebabdelkader9205
      @zeinebabdelkader9205 2 года назад

      የኑሮ ውድነቱ እኮ በዶላር መወደድ ምክንያት ነው

    • @الحمدالله-ل5ن6ي
      @الحمدالله-ل5ن6ي 2 года назад

      @@zeinebabdelkader9205 በደወላርነዉ እደእኛየምንገበያየዉ

    • @zeinebabdelkader9205
      @zeinebabdelkader9205 2 года назад

      @@الحمدالله-ل5ن6ي ቢሆንም ተጽእኖ አለው

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 года назад

      በጥራቃ ንሮ የሚወደደው ዶራል ሲወደድ ንሮ ይወደዳል ሰለዚህ አትበጥረቅ አንተና አንተን መሰሎች በጥቁር ገቢያ ዶላር ሰለምትልኩ ነው እንደዚህ ንሮ ጣራ የነካው በመንግሰት አታሳብ ግን አንተና መሰሎችህ የአሸባሪው ጁንታ አባልና ተከፍይ ሀገር ሻጭ ባንዳ ነህ

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +1

      ኢትዮጲያ እኮ የቀነሰ ነገር የለምጭራሽ በዚህ ሰሞን ጨመረ እያሉነው

  • @الحمدالله-ل5ن6ي
    @الحمدالله-ل5ن6ي 2 года назад +6

    አይደለም 52 ብረይቅረና 2 ብር የመረ የኑሮወድነትን ታላስተካከለ ምንምአይሰማ

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 2 года назад +11

    ኑሮ ይቀንስ ከዚያ እንልካለን በባንክ

    • @eeeeegee
      @eeeeegee 2 года назад

      በትክክል የምር

    • @fatmaa523
      @fatmaa523 2 года назад +1

      ሳህ እኛም የምንፈልገው የሀገራችን ኑሮ እንድቀንስ ነው

  • @mgo600
    @mgo600 5 месяцев назад

    ዶላር መቀነሡ ምን ዋጋ አለዉ ኢትቤያ ያለዉ ኑሮ ቢቀንሥ ሁሉም በባክ ያሥገባል አንድ ቦታ ለመግዛት የቤት መሥሪያ 2ሚሊዎን እየተሸጠ የዶላር መቀነሥ ምን ዋጋ አለዉ ባጠቃላይ የኢትቢያ ኑሮ ቢቀን አሪፍ ነበር

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 года назад +3

    ኑሮውንም ማውረድ አለበት ዶራል ቢቀንስ ኑሮ ከተወደደ ብንሠራውም ክስረት ነው ለኑሮ መወደድ በተሯሯጣችሁ

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 2 года назад +4

    ሳውዱ ስንት ነው ሀዋላዛሬ???

  • @mgo600
    @mgo600 5 месяцев назад

    መጀመሪያ ዶላል ቢቀንሥ ምንም መፍትሄ የለዉም ሥለዚህ ኑሮዉ ተመጣጣኝ ከሆነ ችግር የለዉም ኑሮዉ ተወዶ ዶላር መቀነሡ የባሠ እራብነዉ

  • @mgo600
    @mgo600 5 месяцев назад

    የዶላር መቀነሥ ለኢትቢያ ህዝብ ምንም አይጠቅመዉም ለምሣሌ የቤት ኪራይ ጤፍ እዚያለይ ወቶ እንዴት ይኑር እኛንም በሥደት ቀረን የኑሮዉ ዉድነት ሥለዚህ አሥተካክልልን የኑሮዉን ዉድነት የዶላር መቀነሥ ምን ዋጋ አለዉ የኑሮዉ ዉድነት እንዴት ይሁን ለኑሮ ዉድነት አሥተካክል የኑሮዉ ዉድነት ሢሥተካከል ሁሉም በንግድ ባንክ ያሥገባል

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 5 месяцев назад

    ዱሮም ህዝባችን ስያክብሩት የተፈሩ መሰላቸው ራሳቸውን ከህግ በላይ የሆኑም መሰላቸው ህግ ይከበር

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 2 года назад +1

    ታዳ ህገወጥ ሀዋላ የሚሠሩሠወች ተይዘዋልእያላችሁ ማነዉ አሁንስራዉን የሚሠራዉ🤔

  • @hm3674
    @hm3674 2 года назад

    ሚሥኪኑ የኢቶ ህዝብ ሥለ ዶለር መች ተጨነቀ ለምን መጀመሪያ የኑሮ ውድነት አይቀንሥም ኑሮ ውድነት ካልቀነሠ የምንዛሬ መቀነሡ ቀጣይነት የለውም

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 6 месяцев назад

    እንዴት በባንክ ላኩ ትላለህ ምንዛሬው በጣም ዝቅተኛ አይደል

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 года назад

    መፍትሔው የዶላር መቀነስ መፍትሔ አይደለም ወደደም ጠላም መንግሥት ዶላር ይፈልጋል አትጠራጠሩ ዶላር ይጨምራል

  • @sew1391
    @sew1391 2 года назад

    እርምጃው በጣም ዘግይቷል። ምንክንያቱም ባለስልጣናት ብላክ ማርኬት ዎስጥ ተዘፍቀው ስላሉበት ነው። ባጭሩ መንግስት ራሱ ነው ዶላርን ፈትቶ የለቀቃት።

  • @hogdhds3490
    @hogdhds3490 2 года назад

    እስይ ደስ ይላል እደዛ ከሆን ኑሮም መቀነስ አለበት ኑሮውን ተቃጥሎ ዶላር ቀነሰ ምን ዋጋ አለው ዶላር ቀነሰ ብሎ ኑሮ አልቀነሰ ምድነው ትርጉሙ ወሬ ብቻ

  • @mubarekmohammed640
    @mubarekmohammed640 2 года назад +5

    ስኳር በብላክ 120 ነው በባንክ 47 መሰለኝ

  • @frifrometopia2902
    @frifrometopia2902 2 года назад

    ስለ ዶላር አይጨንቀንም ኑሮን ባስተካከለ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 года назад +8

    ኑ ጸጉሬን ያሳደኩበትን መላ ላካፍላችሁ እህቶቸ ቤተሰብ ሁኑ

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 5 месяцев назад

    ባንክ እያለ ዶላር በግለሰቦች ለምንድነው ብላክ ተብሎ የምመነዘረው ? ፈቃድሰ ልሰጠቸው አይገባም በባንክ የመንዘር በህግ የተገደበ ይሁን ።

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 2 года назад +2

    የኑሮ ዉድነት ይስተካከል

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 года назад +1

    አሰናመሠግናለን

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 5 месяцев назад

    አስመጭና ላክ የተባሉት አምላክ ልሆኑብን አይገባም ህግ እንዳሌ ማወቅ አለባቸው ሥርዓት መያዝ አለባቸው ተገብ ነው

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +3

    ዶላር ቀነሰ ጨመረ የኢትዬጲያ ኑሮ እንደሁ ጣራ ነክቷል የጨመረ እንጂ የቀነሰ ነገርየለ

  • @ሙቤነኝየበቴልጅ
    @ሙቤነኝየበቴልጅ 2 года назад +9

    ወሬ ሰለቻኝ🤨

  • @anumohammed6762
    @anumohammed6762 2 года назад

    Kerim aybalm

  • @anghesomfoto1055
    @anghesomfoto1055 2 года назад

    Kkakkakaa ኢኮኖሚ ካልተንሰራራ ዶላር ጥር ወር 500 ይገባል

  • @lastpece4642
    @lastpece4642 2 года назад

    ዶላር በጠፋበት😍

  • @uaeforever3404
    @uaeforever3404 2 года назад +2

    Mekenesu ayikefanm gin mejemeriya hager yalewn nuro wedinet mekenese ayikedimime

  • @abubekerabdella1393
    @abubekerabdella1393 2 года назад +1

    ወንድሜ በባንክ መላክ ማይቻልበት ሀገር ብዙ አለ።መንግስትን ሚያነቃው የለም ወይ?

  • @tube8934
    @tube8934 2 года назад

    ቀነሠ ጨማረ የሪሱ ጉደይ? ብቻ አገሪ ሠለም ማሆን እጂ ምፈለገው

  • @TajuJundiihadiseTajuJundiihadi
    @TajuJundiihadiseTajuJundiihadi 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @michaeldebesay2738
    @michaeldebesay2738 2 года назад +3

    😂😂😂😂 ማነዉ ግን የሚልክሽ

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg 2 года назад

    ግን በቀነስ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኑሮም መቀነስ አለበት

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 года назад

      መቸም ኑሮ አይቀንስም የኛን የሰደተኞቹን ገንዘብ ማርከስ ነዉ የሚፈልገዉ መንግስት

  • @alemayehutsegaye25
    @alemayehutsegaye25 2 года назад

    እባካችሁ ጥቂቶቹ ነው እየዘረፉ ነው አብሶ ውጫሌ እና ድሬደዋ ላይ መንግስት በጣም ትኩረት ማድረግ አለበት ይታወቃሉ

  • @hm3674
    @hm3674 2 года назад

    አየ ቀን የዛሬ 5 አመት አንድ ዶላር 22 ብር አሥመንዝሬ ነበር

  • @dubaidubai874
    @dubaidubai874 2 года назад +1

    እልቅ ሀገር ኑሮ ወድነትን በቀነስ

  • @Lenda-k8o
    @Lenda-k8o 5 месяцев назад

    ፍት፣ሀገራችን፣ስላም፣ባርገ፣ማን፣ይልክልትል፣በዚህ፣ገባ

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 2 года назад +1

    የምርክን ነው በባንክ ላኩ ትላለክ እንዴ

  • @keres5182
    @keres5182 2 года назад +1

    Mechem tekur gebi ayekerem ades ayedelem behulum alem yemisera le

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 6 месяцев назад

    ተሙስገን ነው እውነት ያድርገዎ ዩኑሮ ውድነት ጋር የተያየዘ ሰለሆነ

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 2 года назад

    ሀገር ኑሮ ካልቀነሰ አልክም እዝች አይዛታለሁ አብይ ኑሮይቀንስል በባክ እናስገባለን አለበለ ለኛምይሰብልን ኑሮውድነት መቀነስ ካቃተው ይለቀቅልን ግራየገባውመንግት

  • @GrandPhone-ir1go
    @GrandPhone-ir1go 23 дня назад

  • @AmiraHussen-sf7ui
    @AmiraHussen-sf7ui 5 месяцев назад

    Xእናመሰግናን

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 5 месяцев назад

    ይሔ ከቀረበ አንድ አመት ሆኖታል

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 5 месяцев назад

    ዶላር ወድቆ አይነሳ እንደወደቄ ይቅር አይነሳ ።

  • @mgo600
    @mgo600 5 месяцев назад

    መጀመሪያ የኢትቢያን ኑሮ ማሥተካከል

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ሥለመረጀዉ ቤሩቶች ዶላርስትነዉ

  • @fatumaffatumaaa8358
    @fatumaffatumaaa8358 2 года назад

    ስለኢቶቢያ ብታወሩምናለበት ስለዶላርብታወሩት ፋይዳ የለውም ሀገራችን የኑሮውድነት ይስተካከል በቅድሚያ

  • @zenebuumer9796
    @zenebuumer9796 2 года назад +1

    ዝም በል ቀዳዳ ማንም በባንክ የሚልክ የለም ሞቼነው ቆሜ በባንክ የምልከው እጥፍ መመንዘር እየቻልኩኝ ወዳጄ ሞኘህን ፈልግ ሲጀመር መንግስት ነኝ ተብዬው ውሸትና ልብነትን ያቁም ግድያ ይቁም

  • @Lenda-k8o
    @Lenda-k8o 5 месяцев назад

    ኢጳያ፣ንሮ፣ይቀንስ፣እንልካለን

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 2 года назад

    ምን አገባክ መንግስት ለራሱ ጥቅም ሲል ነው ። ብር ከሚጠብቅ የሰው ነፍስ ቢጠብቅ ይሻላል ።

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 года назад +1

    ቆይ ግን ባክ 52እየተመነዘረ በጥቁር ገበያ 90የ40ብር ልዩነት ቀነሰ ትላላቹ ጭራሽ

  • @mgo600
    @mgo600 5 месяцев назад

    መጀመሪያ አገር ያለዉ ኑሮ ይሥተካከል

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 2 года назад +1

    መቸም በዚህ ሁኔታ ብላክ ማርኬትን ችግር መቅረፉ የማይታሠብ ነው::ገና 150 በቅርብ ይገባል ችግሩ የሚፈታው ኤክስፖርትን ማበረታት መስራት እንጅ በዚህ መልኩ መገደብ አይቻልም 😄😄😄እረረ ጠፉቱዋል መንግስት በቂ ዶላር የሚሠጠው ከሌለ ምን ሊሠራ??ጅሎች::የብርን የመግዛት አቅም እንዲኖረው ኤክስፖርት እና ማንፉክቸሪንግ ላይ መበርት ይኖርበታል በማሠር መፉታት አይሆንም

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 2 года назад

    መንግስት ካለ ሰው በየቦታው እየሞተ ነው እነሱን ህዝቡን ይጠብቅ ። ስለገንዘብ ምናባቱ አገባው ።

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube 2 года назад +2

    ሠዎች ባንክ ቤትማ ቆየ 52 ከሆነ 80 -90 ምትለው ቀነሠ ማለት ነው ትገርማለህ ቢረክሥልንማ ምን ያህል እድለኛ ነን ኑሮውም ይረክሥልን ነበር የተሻ ነገር እሥቲ ንገረን ከቻልክ

    • @dagnachewworkalemahu7010
      @dagnachewworkalemahu7010 2 года назад

      115 እኮ ግብቷል ጥቁር ገበያው! ባንዴ ዜሮ አይጠበቅምና ባንዴ ሰላሳ ብር ከቀነሰ ቀስ ብሎ ይወርዳል!

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 5 месяцев назад

    ዶላር መንዛርዎች ፖሎትከኞች ናቸው

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 6 месяцев назад

    ይቃጠል

  • @eskenderusmail8511
    @eskenderusmail8511 Год назад

    Wowww

  • @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
    @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 2 года назад

    nuro yikaniseli woyi ?

  • @sualihebrahim6801
    @sualihebrahim6801 2 года назад +3

    ሀገር አቅርጥም ካልቀነሰ ምዋጋለው

  • @almeshalmesh5006
    @almeshalmesh5006 2 года назад

    ወገናችን.መፍትሄ.ያግኝ.የብርመጠንመብዛት.ዋጋየለውም.

  • @AgegnewAsfaw-h2l
    @AgegnewAsfaw-h2l 6 месяцев назад

    Well

  • @AbdullahAli-ry5ix
    @AbdullahAli-ry5ix 5 месяцев назад

    Weregna his wedezza ye mengst dellala neh

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 2 года назад

    ሽሮ በብላክ 80ብር ነው በሠፈር 35ብር ነው

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ዱባዮች ስትገባ ምንዛሬ አሁላይ

  • @ezekielmulugeta4922
    @ezekielmulugeta4922 2 года назад

    Anelekem

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 года назад

    ባክህን አትቀባጥር መግስት በጀመሪያ አገርላይ ያለውን የኑሮ ውድነት ይቆጣጠር ብሩ እዚ ሲቀንስ የእቃ ዋጋ ካልቀነሰ ያበደነው እዴ በባክ የሚልከው መጀመሪያ ነጋዴውን እቃ አስቀንሱ እዚ ዶላር ቀነሰ ትላላቹ ዶላሩ ቀንሱ እቃ ካልቀነሰ ምድነው ትርጉሙ