How astonishing to observe political events from philosophical angles!!! Dr Dagnachew's approach is highly magnificent in this regard. Andafta channel and the inteviewer deserve great respect. Keep it up!!!
Dr Dagnjachew I am so so happy to see you !! I like the way you laugh and speech I have bee listen not you all the time .when you talk about Ethiopia .❤❤❤
I appriciate Prof. Dagnachew's analysis and dedication for our country. We have to be strategic and work together to retain the Amhara land (Wolkaite and Raya).
nothing best capture the "tigrai exceptionalism" rhetoric better than Megalothymia. Identity: The Demand for Dignity and the Politics of Resentment by Francis Fukuyama you suggested me this book back in college. Thank you Dr. Dagnachew there is always so much to learn wherever you are, i look forward to see more of you insights here
What you all bypass when it comes to Education is that it is the key for nation building but the curriculum should focus on how the change the brains of our kids. Let us focus on our kids, teach them Ethiopianism and Africanism, instead of ethnicity. I have a proposal to Dr. Berhanu with this respect and one of these days I will walk in to his office and present my proposal to him. Hope that he will buy my proposal. Let us focus on the fresh brain!!!
You are right ✅ancient time in Ethiopia From yekolo temary to complete takes 25 and more years (there is no modern school by the time !!! but,(yekias timhirt engy ,zemenawy yelem ) modern school you can call it as higher education by the time So that you know how to deal with it !!! if you call it university that is absolutely right ✅the way you described it is well ,it makes sense just with dippest conscious and confidential outlook !!! You pass it on !!! "Kanegager yiferdal ,kayayaz yikededal teblo yell" !!!
Eritrean here and i love andafta.
በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ዳኛቸው እናከብርዎታለን
አርባ ዓመት ሙሉ ወያኔ አማራን በአደባባይ ጠላቴ ነው ብሎ መሬቱን ቀምቶ በሕዝቡ ላይ የደረሰውን ግፍና በደል ለመጪው ትውልድ ትምህርት እንዲሆን በግልፅ መንገር መፃፍ ተመሳሳይ ጥፋት እንዳይደገም ያደርጋል
የ'' ትግራይ ኤክሰፕሽናልዝም'' የሚባለው የወያኔ ፕረከፓጋንዳ ነው ''American exceptional''የሚለውን አሜሪካኖች እነኳ በአደባባይ ቀሉን ደፍረው ብዙም አይጠቀሙም እንኳንስ በቂ ምግብ የሌለው ሕዝብ ቀርቶ
ወልቃይት ጎንደሬ፣ ጎንደር አማራ ፣አማራ ኢትዮጵያ ነው። ይህ የፋትህና ርትህ ጉዳይ ነው። መድሀኒቱ ይህ ብቻ ነው።
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኛቸው ኣሰፋ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Thank you Dr Dagnachew for your intellectual analysis! My appreciation also goes to Estifanos- you are a matured journalist. keep it up!
Long live Dr Dagnachew
አንድአፍታ የሚቀርቡ ሀሳቦች መልካምናቸው በርቱ
በወልቃይት ጉዳይ ምንም ማድበሰበሰ አያሰፈልግም የአማራ ክልል ነው ወያኔ ሰርቆ ነው የወሰደው::
አዎን እነሱም አምነዋል ግን በህገመንግሥቱ መሰረት ህዝቡ ትግርኛ ተናጋሪ ስለሆነ ነው ወደትግራይ የተካለለው ነው የሚሉት።
@@abuhaile6517 ህገ መንግሰቱን ያረቀቁ ወያኔና ኦነግ ናቸው ሲጀመር ወልቃይት ውሰጥ ጥቂት የትግሪኛ ተናጋሪዎችን ወያኔ ከቀድሞ ሠራዊቱ ቀንሶ አሰፍሯል ብዙሃኑ ግን ማንነቱ አማራ ና ጎንደሪ ነው::
@@mandelayehnew4566 ትክክል ነህ በሚገባ አውቃለሁ። ወልቃይትን ለመያዝ በአማራው ላይ የዘር ማጥፋት መፈፀማቸው የታወቀ ነው። የራሳቸው የወያኔ አባል የነበሩ ሰዎችም ይህንኑ አረጋግጠዋል።
@@abuhaile6517 አዎ ሰለዚህ ኢ ፍተሃዊነት በፍትሃዊነት መረጋገጥ አለበት ለወደፊቱም ለሌላው ወንበዴ ትምህርት ይሆናል::
Thank you very much Dr Dagnachew!! Respect!!
Thank you so much great show. God bless you both.
ልክ ነው ወልቃይትን ከጎደር ነው የወስዱት ይህን ማንም ያቃል
አንተ ሞኝ ነህ እንዴ ? ይሄ ባንዳ ወልቃይት ከጎንደር የተወሰደ የአማራ መሬት ነው ይልህና ፤ ዞሮ ደግሞ በህገመንግስቱ ይወሰናል ይልሀል ። እውነት እንደሚወሽከተው ቢሆን ኖሮ ህገመንግስት የሚባል ነገር የለም ፤ ወልቃይት ወደ አማራ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይመለሳል ፤ ይል ነበር ።
አንተ ሰው ከኡነት ለምን አትነሳም ህውከት ለማንም አይጠቅምም እሺ ከጎንደር መወሰዱ ለምን ከመጀመርያው አትነሳም 1948ና1949 ሐይለሰላሴ ከትግራይ ወሰደውት የነበረ መሆኑሰ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ጎበዝ ከግማሸ ተነሰተህ ሰው አታባላ የጥንት የጥዋቱ የትግራይ ነው ተወው ወልቃይትና ሁመራ ራሱ የትግራይ ድንበር አልውሐ ምላሸ ነው የትግራይ ድንበር
@@KK-iv9gt lol atkeld. be haylesillasie zemen yeneberu ye tigray gejiwoch rasu yeamhara midr endehone tenagrewal. yhenin tirikt TPLF enkwan ayawkewm. hule tseb atfelgu
@@KK-iv9gt ከጥንት ጀምሮ የትግራይ ካርታ የቱጋ እንዳለ ይታወቃል መቸም ትግሬ አጪበርባሪ ሌባነዉጅ አሁን ግን ስላወቅናችሁ በዚህ አጋጣሚ ለአጪበረባሪ ቦታ እንደለለን እንዲታቁ ለማለትያክልነዉ
@@taebasaed4418 መቸም ከኡነት ጋር ታርቃቹሁ በሰላም ለመኖር ብትመኙ ይሻላችሐል በዚህ አዲሰ አበባ የኛ በዚህ መተከል የኛ በዚህ ወልቃይት ራያ ሁመራ የኛ ከሁሉም ጋር ተጣልታቹሁ እንዴት ይወጣል ሚሰኪኑ ገበሬ አርሶ እንዳይ በላ በናንተ ሊሒቃን መከራው በላ አረ ተው ሰለ ትግራይ መሬት ምን ማሰረጃ በሌለህ ብትጮህ ማንም አይሰማህም ቀድሞ አማራ የሚባል ቤሕረሰብ ሲኖር ነው ድንበር የሚኖርህ
እውነት ነው ጋሼ ተባረክ
Thanks Dr Dangachew. Great analysis and insights. Big Respect
Estifanos very awesome journalist. Dr.daghachew already the best teacher.
Dr. Dagnachew , Zelalem Nurlign Le Ethiopiachn❤❤❤
አለን ጋሼ በርታልንንን
Thanks stif for enviting our outstanding Dr dagnachew. He is one of few thinkthanks uses their intelegence than emotions.
keep it up.
Do/r Dagnachew wow intelligent man
Ethiopia loves Dr. Dagnachew Asefa❤❤❤
እናመሰግናለን አንዳፍታዎች
Dr.Dagnachew Assefa ,Great man ever.
Thank you 🙏
ደ/ር ዳኛቸው ትልቁ ሰው!! እናከብርህ አለን፣ ምነው አንድቀን እንኳ አገኝቸህ ሌክቸር በሰጠኸኝ እንደት ደስ ባለኝ!!!
Welcome Estefanos and Dr Dagnachew
Interesting perspectives!! Thanks!
ፈጣሪሚዛናዊተናጋሪሰውያብዛልን
How astonishing to observe political events from philosophical angles!!! Dr Dagnachew's approach is highly magnificent in this regard. Andafta channel and the inteviewer deserve great respect. Keep it up!!!
You did great, Stiph.
እውነት ነው ዶክተር
God bless you Dr. Dagnachew
Well come Dr.Dangjachew Asfa.!!!!!
9Áĵ
ዶር ዳኛቸዉ እግዚአቡሔር እረጅም ጤናና እድሜ ይስጦት እናከቡሮታለን እንወዶታለን እትዮጰያ መሀፀነ ለምለም ናት
በቅርቡ ይሰናበትሻል!
የፍልስፍና ሙህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ👌👌👌Big Respect
ምርጥ ሰው እንዴት ኖት በጣም ነው ምወዶት ዶክተር
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ, European are fighting Russian to the Last UKrainian. The winner takes it all.
Edemelut yihon?
I like it
I will see, later ! I am hungry I want to go restaurant , I never missed doctor dagnachew interview so far, and will as far as .
ዶ/ር ደኛቸው፣ ትግሬዎች ማለትህ በጣም ትክክል ነው ያልከው። እነርሱ አምሐራይ ነው የሚሉት። አማሮች ደግሞ ትግሬዎች ይሏቸዋል።
Thanks Dr. Almot bay teaday ye hiwhat ashebariwoch, akahed new
የአማራ ሊህቃን ወያነ.. ወያን ..ወያን ብሎ በምጮህ ጀግና እና ተዋቂ ለመሆን አፋቸው ይከፍታሉ ::
ዶክተር ዳኛቸው በቀረብከው ትንታኔ መቶ በመቶ እስማማለሁ ።ምሁር ማለት ይህ ነው።
ወልቃይት የአማራ ነዉ አለቀ
አመሰግናለሁ ዶር! በርግጥ አማራና አፋር መጎዳት ብቻ ሳይሆን ተጨፍጭፏል ። አማራ ዛሬም እየተጨፈጨፈ ነው።
Zerenga. Amhara bicha neiw yemiyalqew yemichegerew Yalew? Enante newa werariwoch, negerengoch, yaale mereatachu yemitimengu. Tinish Qoitachu demo ke Eritrea wigiea tijemiralachu, behail ye netsa bahir filega. Hmmmm... Leza adeal ye Wolqait corridor mereat Amhara Liehon yefelegachu. Wolqetot bechirash Amhara adelenim, alnebernim. Be Hailesilasie teweren, mereatachin be hail be British mesaria gidiya tezerfen enjii.
አውነት ነው ዘግናኝ እልቂት እየተደረገበት ነው።ሰለዚህ ርሰቱን አቆይታቹህ የሰው ህይወት ለማትረፍ ተረባረቡ።ርስት የሚጠቅመው ሰው በህወት ሲቆይ ነው።
@@sandraadelman2512 hummmmm ……. Ahun nw merot….. Sandra sile wolkayet meret sitawera 😂😂😂
Dr.Dagnachew Welcome i miss You
'በረሃና ትምህርት አብረው አይሄዱም' ተመችቶኛል
ወልቃይት ጎንደር ነው። ጎንደር ወልቃይት ነው 💪
ዶ/ር ዳኛቸው በጣም ተመችተህኛል :የበረሀ ምህር ለዮንቨርስቲ አይሆንም ::
Gashie, welcome!
የወልቃይት እና የራያ የመተከል የደራ ጉዳይ እዲያውም ለፈፀሙት ዘር ማጥፋት ሊጠየቁ ይገባል የዘረፍትን ይመልሱ
Dr Dagnjachew I am so so happy to see you !! I like the way you laugh and speech I have bee listen not you all the time .when you talk about Ethiopia .❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
My favorite philosopher ❤
I appriciate Prof. Dagnachew's analysis and dedication for our country. We have to be strategic and work together to retain the Amhara land (Wolkaite and Raya).
ወልቃይት ለአማራ ከመሬት ከርስት ያለፈ የህልውና የበር ቁልፍ ስትራቴጂካዊ ቦታ ናት ! ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ እውነተኛ ብሄር ብሔረሰቦች ኢትዮጵያ አንድነት እንዲኖራት ለሚመኙ በሙሉ ወልቃይት የበር ቁልፍ ናት ! ወልቃይት ራያ ለወያኔ በፍፁም አይሆንም !!
¶`ዶር ሕገመንግሥቱ ለአማራው ይሠራል ብለው ያስባሉ
ጎበዝ ጋዜጠኛ
Super intellegent man (Dr) his appelation Directly Match With His analyisis ! Respect Dr!
ዶክተር ዲያስፖራ የሚለውን ቃል ስደተኛ በሚለው ጥሪ ቃል ቢጠቀሙ ጥሩ ነው ምክንያቱም አብዛኛው ስደተኛ ዲያስፖራ የሚለውን ቃል እንደውቀት ማእረግ እየቆጠሩ እራሳቸውን እንደ አዋቂ እየቆጠሩ ተቸግረዋል ስለዚህም እነሱን የሚመጥን ቃሉን ጠበቅ አርጎ ስደተኛ ተብለው ሊጠሩ ይገባል።
👍🙏
So cool
አይ አማራ እንደነዚህ አይነት ሆዳም ሙህር ተብዬዎችን ይዘህ ነው እኮ አየተበላህ ያለኸው እነዚህን የጭቃ እሾኆች ነቅለህ ካልጣልክ እና የነሱን አደንዣዥ ቃላቶች ከሰማህ ሁሌም እንዳለቀስክ ትኖራለህ ስለዚህ ከምንም እና ከማንም በፊት አማራነትክን አስቀድመህ ታገል።
ኦሮሚያክልል 4አመት የአማራ ተወላጆች ሲታረድ ሲጨፈጨፍ ሲፈናቀለ
እንዳላዬ እንዳልሰማ ዝም አልክ
ስለዚህ የገዳይ ተባባሪ ናችሁ ብአድኖች
ወልቃይትና ራያን አብይ አኽመድ ለስልጣኑ ሲል ይሰጥ እያለ አይደለምን?
ስማ እስጢፎ ንጉሴ ብርሃኑን ጋብዝልን እስቲ !
ያቺ የኦነጓ ሰውዬ ሳምንት ያቀረብካት ግን ድገማት አሪፍ መደበሪያ ነች ተመልካቹም አንዳንዴ መጦለብ😋(መበሳጨት) አለበት 😁
እኛን ጥሎ ደቡብ አፍሪካ ሄደ መንግስት ያለችው ነገርና ኦሮሚያ 60%አዋጥታ 35 ይመለስላታል እየተበዘበች ነው ያለውን save አድርጌለታለሁ !😮
Dagnachew Asefa Wolkayte and Raya belong to Tigray! Even Adi- Arkay belongs to Tigray!
ወጥ፡ ቤት፡ ዶክተር : መጀመሪያ፡ መንግስት የሰጠህን፡ መኪና፡ መልስ፡ እንድናምንህ፡ አቃጣሪ
nothing best capture the "tigrai exceptionalism" rhetoric better than Megalothymia. Identity: The Demand for Dignity and the Politics of Resentment by Francis Fukuyama you suggested me this book back in college. Thank you Dr. Dagnachew there is always so much to learn wherever you are, i look forward to see more of you insights here
በክንዳችን ማለት አያዋጣምና ታዲያ ወያኔ በሀሽሽ ጭምር ወጣት ጨርሦ ለምን ከሰረ???
መንግሥቱን በመጥላት አማራም እኮ ለወያኔ ያበረከቱት ድጋፍ መጀመሪያ በክንዴ ያለው ሦሥቴ ጥሮ ግሮ ለምን ከሠረ??? ያማራ ውለታ አፈር በልቶ ድርጊታቸውን የወያኔን መመዘኑን እንዴት ያጠራጥራል።
ወልቃይትና እራያ አማራ ነው የተወሰደደው በጉልበት ነው በጉልበት ተመልሷል ይህም ከራሳቸው አንደበት እየተነገር ነው ዘላቁ ሰላምም የሚያመጣው ይህ ነው።
እርሶኮ ይተንትኑ👌👌👌🙏🙏❤
ህዝቡን፡ አደንዝዝ ልን፡ ተብ hህ፡ ነው፡ የተላከው
ዶከተር ዳኛቸው እንተ የእማራ ሙህር ነህ
እስከ መቸ ድረስ እማራው በወለጋ እየተጨፈጨፈነው ድምፅ ሆናቸው ህፃናት እና እዛውቶች እየሞቱነው
ዶክተር ስለ ኘሮፌሰር ብርሃኑ የተናገርከውን በቀላሉ ይቅርታ ጠይቀህ ማረም ትችላለህ። ምክኒያታዊ ለማድረግ በሞከርክ ቁጥር የበለጠ እያቦካከው ትቀጥላለህ እንጂ ማሳመን አትችልም።
የደበብ አፍሪካውን ድል ይምናይሮቢው ሰልቦታል። ለዚሀም ብልፅግና ተጠያቂ ነው።
ዶክተር ዳኛቼው አብይ አህመድ ዋልቅይት ወልጋዳ አማርኛ ያለው ወልጋዳ አበባል ከልብ ያበሳጫል ያናዳል የእርባ አመቱን የዋልቅፕት ጠገዴ ጠለምት ራያ አማራ ማንነት ትግልን እጁግ በጣም ያዋረደ አበሳጭ ንግግር ነው
ዴክተር ወልጋዳ አማርኛ ምን ማለት ነው????
ይህ ቁጥር አንድ ስው ይህ አበባል ራሰ እውቀት ያነሰው የሸዋ ጎጃም ጎንደር ወሎ ደንብ ሰሜን ቀቤልኛ አማርኛ ንግግሮችን ካለማውቅ የመጣ እውቀት አልባ ንግግር ነው
ዶክተር ለኛም ለአማሮች ስል ሳይሆን ኢትዮጵይ ስል አንገቴ ይቀላል ያላት ሀገር ብሄራዊ ጉዳይ ነው
ትግሬ ዋልቅይትን ራያን በጁ ካደረገ ሀገር ሁኛለሁ ብቻ ብሎ ያውጃል
የትግሬ ሀገርነት መሆን አለመሆን ችግር አደለም
ተከዜ ማዶ ብቻ ዛሬውኑ ሀገር ይሁኑ
እኒህ ጠቅላይ ሚኒስትር ግን ይህን ወልጋዳ አቋማቼውን ተሎ ያርሙ
ወልቃይት እራያ ወልቃይት ከጎንደር ተወስዳ እራያ ከወሎ ተወስዳነው የአማራ ነው
Wolkite is the SPRIT of Gonder and Ethiopia & it will be remain like that.
ዶ/ር ዳኛቸው ከለውጥ በኋላ እያራመዱ ያሉት ሀሳብ የራሳቸውን ሳይሆን የአብይ አህመድን ሀሳብ justify ማድረግ ነው።
Lemazenagat yasikemetuh yimeslal.yanten semtew sewech ediyamnu.
ሀመራ በህልማቹ አታገኝም መቀበርያቹ ትሆናለች።
Ante rasih..tegniteh indayhon yihnin yetsafkew!!!
ዳኛቸው የቅሌትና የአድርባይነት parameter
የምሁር አድር-ባይና የጋዜጠኛ አድር-ባይ መወዛዛት ነው ዛሬ ያየሁት። ግም ለግም አብረህ አዝግም አለ አማራ ሲተረትር
Tell about 95%
ዶ/ር ዳኛቸው አብይን ከደገፍከው በወለጋው እልቂት አብይ ምን አድርግ የእርስዎ ሳይንቲስት???
ዶር ምንያህል ራስህን የሸጥሕ ምሁር ነህ።
How do explain in philosophy Kolet ((testicle) ? Pls I want know?
ዘንድሮ ያስጠላኝ የመንግስት ካድሬና ያልተማረ ድግሪ ያለው ሳያቅ የተመረቀ ሳይማር እንደ ካንጋሮ ከክፍል ክፍል እየዘለለ የመጣ የተማረ የመሰለው ምሁር ተብየ ነው መከራችን ያበዛው በርግጥ የተማረ ሃገር እንደሚያሳድግ አቃለሁ የኛ ግን እንዳለመታደል ሁኖ በተቃራኒው ነው። ወልቃይት ራያ ጠለምት ሰው ገብረንበታል ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል ........................
ዶር ምንም ተባለ ምን ዩሚደመጥ ወገን ነው
ጦርነቱ የአማራን ሕዝብ እና የአፋርን ሕዝብ በይበልጥ ተጎድቷል ለማለት ይህ መንግሥት ለማለት ፍላጎት የለውም፤ ምክንያቱም በተለይ የአማራውን መዳከም እነደስትራቴጂ ስለሚያየው
ኧረ አንቱ ማለት ማንን ገደለ?
መስከረም አበራ የሚሏት ግማሽ አማኔል አንድ ቀን ደመቀ እያለች ም/ጠሚን ስትል ግርም አለኝ ። ወላጅም አላሳደጋት? ወይስ የመለኮን ልጅ ናት?
እናመሰግናለን እስጢፋኖስ ዶክተር ዳኛቸውን ሰላቀረብከው
What you all bypass when it comes to Education is that it is the key for nation building but the curriculum should focus on how the change the brains of our kids. Let us focus on our kids, teach them Ethiopianism and Africanism, instead of ethnicity. I have a proposal to Dr. Berhanu with this respect and one of these days I will walk in to his office and present my proposal to him. Hope that he will buy my proposal. Let us focus on the fresh brain!!!
You are right ✅ancient time in Ethiopia From yekolo temary to complete takes 25 and more years (there is no modern school by the time !!! but,(yekias timhirt engy ,zemenawy yelem ) modern school you can call it as higher education by the time
So that you know how to deal with it !!! if you call it university that is absolutely right ✅the way you described it is well ,it makes sense just with dippest conscious and confidential outlook !!!
You pass it on !!!
"Kanegager yiferdal ,kayayaz yikededal teblo yell" !!!
ገነት ዘውዴ የመለስ አሽከር ሆና አማራን ስታስጨፈጭፍ ነበር ወንድሙዋ ደግሞ ለዓብይ አድሮ አማራን ያስፈጃል
Dr Dagnachew, the mould of Shimelis Abdissa, I understand who you are by seeing the deeds of Shimelis.
ዶ/ር ጥሩ ማብራራያ ስለሰጠህን እናመሰግናለን ።
. ያዝልቀው እንጅ ሠላሙ እንኳን ተጀመረ ። ግን ህወሃት ይታመናል ?
. አማራው የተፈፀመበትን ወንጀል ይቅር ሊል ይችላል ፣ ግን አይረሳውም ። እርሳው አትበሉት ።
. ህገ መንግስት መሬት ( ክልል ) አደላዳይ አይደለም ። ሥራው አይደለም ።
. ወልቃይት የአማራ ሀገር ነው ። ለክርክርም ለድርድርም አይቀርብም ። የሆነ ሰው መጥቶ ቀኝ እጅህ ያንተ አይደለም ልውሰደው እንደሚል ያህል ነው እምቆጥረዉ ።
ዳኛቸው እዚህ ላይ ተሳስተሃል:: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከበረሃ መጥቶ አይደለም ትምህርት ሚኒስትር የሆነው:: አብዛኛውን የህይወቱን የሥራ ዘመን ያሳለፈው በዩኒቨርስቲ መምህርነት መሆኑን አጥተኸው አይደለም::
Dr Dagnachew is confused
ሰው እግዚአብሔርን ያልያዘ በክንችን እየተባለ እንዴት ማሸነፍ ሊኖር ይቻላል??? እግዚአብሔር የመንግሥቱን ዕብሪት እግዚአብሔር ለ17 ዓመታት ተፈትኖ ወያኔን ተጠቀመ እንጂ እናም የእግዚአብሔር ጉዳይ በተለይ የጴንጤ ከመንግሥቱ አፈና ተላቆ በመቀጠሉና ወያኔ የኋላላ በተግባር በፍትህ ስለወደቁና እግዚአብሔር የፍትህ አምላክ በመሆኑ ወያኔ ወደቀ የእግዚአብሔር ይኸው ነው። ጊዜ ሲሰጠን እግዚአብሔር የሌለ የሚመስላቸው እንሞከራችን።
ዶር. ዳኛቸው በወልቃይት ጉዳይ በተለይም
". በህገ መንግስቱም ቢሆን " የሚል ጥራት
የሌለው ቃል ሰምቻለሁ፣ወደምፊትም ከነአቢይ
ተደራዳሪ ሆነው ወደ ጎንደር እንዳሄዱ እፈራለሁ ፣ለገስር ቱሉም ሆነ አቢይ ወልቃይት
ጠገደ የ ድርድሩ አካል አይደሉም፣አይሆኑም
ብለው በመንግስት ሜዲያ ህዝቡን ዋሽተዋል
ዶር ዳኛቸው የቲፒልፍና የአሜሪካ ሴራ
ኣይገባቸውም አልልም፣ አቢይ አስፈፃሚ
ነው፣ 40 ዓመት ሙሉ ዘር ሲኣጠፋ የኖርን ጠላት ፣ካሳ ከፍሎ እስር ቤት መግባት ሲገባው ፣ መሬት ይካፈል ብሎ መደራደር
ሁለተኛ ሞት ነው። ዶር ዳኛቸው በወልቃይት
ህዝብ ተከብሮ የሚኖር ነው። ወደፊትም
እንደዚሁ ፣ እነ ለገሰ ቱሉ አስቀድመው ዶር ዳኛቸውን ችግሩን እንዴት እንፍታው? ብለው
ጠይቀውት ቢሆን ኖሮ ደህና ነበር ፣ አሁን ካቦኩት በሁአላ ፣ መሆኑ ዓመኔታ የለውም
ህገ መንግስት የሚለው በዶር ዳኛቸው መነሳት
ጨርሶ የለበትም ።
ፕሮፌሰር በርሀኑ ስር አትደርስም በአቅምህ አውራ አንድ ወረቀት ሳትጽፍ 10 ዓመት አለፈህ በደብተር ኢንተርቪው? ተወካዮች ምክር ቤት ነው የሚመስለው
WEYANA BEKEFELH NORO CHERAHEN TEKOLA NEBER ENSU GEN KESEW AYELOTERUHEM ENGI
ዶ/ር ዳኛቸዉ ከአማራ ህዝብ ልብ ዉስጥ ወጥተካል ለተረኞቹ ወግነህ
አማራን ስትሳደብ ስታንቋሽሽ ነበር