//የሻይ ሰዓት// ቤተልሄም ሸርፈዲን "ጀቢና የእውነት የተፈተንኩበት ፊልም ነው... በፊልም እየመጣሁ ነው" //ቅዳሜን ከሰአት//
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ስለመደፈር ፊልም ብዙ ተሰርቷል ግን የእውነት የተደፈሩት ህፃናቶች እስካሁን ፍትህ አላገኙም ህጉ ጭምር ነው የሚደፍራቸው
ቤቲ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺልን😊
እናቴ ጠፍታብኝ ለማፈላለግነው እኔያለሁት ስደትነው ያለእናት አለምጨለማናት ተባበሩኝ እህትወድሞቸ😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ አላህ ያስገኝልሽ
@HappyBoat-ln6xw እሺአላህ ያረብ አላህ ያረግልኝ
ተመዝገቢ
@@adisuabebe8209 በዚህነውየምመዘገበው እህቴዋ መመዝገብያውእኮነው አልገባኝያለው
ፈጣር ይጠብቅልሽ ባለችበት ለመገነኘት ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤
ቤቲዩ በጣም ጎበዝልጅነሽ በርች😍😍😍
የኔ ጎበዝ እንዴት እንደምወዳት በርቺ❤❤❤❤
Betty 💖💖💖 what a talented vocalist and actress you are homegirl 🥰🥰🥰 You're really grounded, modest & calm young woman whose upbringing has played a huge role to become the person you are like you said 🤗🤗🤗 I can't wait to see how far you'll go in the future May God bless you 🙏❤️🙏 Keep shining dear ✨✨✨
ሠላም እህትወድሞቸ ይህን ቭሮግራም የምትከታተሉ እህቶቸወድሞቸ መገኛ ቦቻቸውን የምታቁ ተባበሩኝ አጅሩን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።
አትለኝምክክክክክክክ
ቆንጆእርግት ያልሽ ሞጥሟጣ ነሽ ❤
Ebs and yoas lib dat yout siste ea directer 😊😊
bettye adnakish ney 😘😘
እባካቺሁ እህቴ ንአፋልጉኚ ሸር ሸር በማረግ ተባበሩኚ በአላህ ዪሁንባቺሁ😢😢😢
ወንፊት
የወኒከebsውጣ
አሁንም ቀይ ነው የሚገባሽ
የግል ፀብ አላችሁ እንዴ?
Mikegna neh . Beknat yetekatelk. lelaw endewond defireh efituwa mekom yematichil dekama durie neh.😊
አሁንም ብትወዳዳር ሁለት ዙር አታልፍም