"መቃብር ሲደረመስ በሕይወት ያለ ሰው አገኘን"!የጀናዛ አጣቢው ገጠመኞች! |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 283

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 месяца назад +24

    ውይ እኔ ክርስትያን ነኝ የዚህ ወንድም ንግግሩ መልክቱ እየሰራ ያለው ተግባሩ ልብ ይነካ አቦ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ የኔ የዋህ አልቃሻ አስለቀስከኝ ራሴን እንዳይ አደረግህኝ ተባረክ 🙏

    • @Rabea-d2l
      @Rabea-d2l 3 месяца назад +1

      እውነት ነው ግን ዴሞ እውነትን ለመዬት ይርዳን ቀጥተኛን መንገድ ያመላክተን ሞት እንዴሁ እርቆ አይርቅም ቀጠሮው ሥለማይታቅ

  • @H-uj5vk
    @H-uj5vk 3 месяца назад +164

    ያረብ ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በአላህ ዱአ አርጉልኝ መጨረሻየ ያስፈራኛን ውስጤ በድን ጠንካራ መሆን እፈልጋለሁ ተግባሮ ዜሮ አላህ ቁርአንንም ሶላትንም ዚክርንም እንድያገራልኝ በአላህ ዱአ አርጉልኝ

    • @Miskiya-fj7vv
      @Miskiya-fj7vv 3 месяца назад +4

      አላህ ያግራልሽ እህቴ

    • @H-uj5vk
      @H-uj5vk 3 месяца назад +1

      @@Miskiya-fj7vv አሚን እህት

    • @marufffuram5196
      @marufffuram5196 3 месяца назад +1

      አብሽር አላህ በቀጥተኛዉ መንገድ ያፅናህ

    • @zadzad8257
      @zadzad8257 3 месяца назад +1

      @@H-uj5vk አላህ ያግራልሽ

    • @سميرهبنتيوسف
      @سميرهبنتيوسف 3 месяца назад

      አላህ ያድግርልሽ

  • @MohammedAmin-t8d
    @MohammedAmin-t8d 3 месяца назад +3

    ያረቢ ያረሂም እዝነትህ እንደግዛትህ የሰፋ ነው እና እዘንልን መጨረሻችንን አሳምርልን ወንድሜዋ የዋህ ሆደ ባሻ አላህ አጅርህን ያብዛልህ የአላህ ታአምር ከቀብር በህይወት የተገኘው ሰው ምን አይነት የታደለ ነው ሁለት ጊዜ ተወለደ ነው የምንለው

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 3 месяца назад +40

    ያረብ ከወንጀል እንደሰተርከን ማረን ከቀብር ቅጣት ጠብቀን ቁርአንን የቀብር ጓደኛ የአኼራ ሸፈአ አድርግልን አሚን አልሀምዱ ሊላህ ያረብ

  • @KhalidLaka
    @KhalidLaka 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ ሚለው በንግግሩ መሀል በሙሉ ማመስገንን ነው ሚናገረው ሀቅ ይሄን ቪድዮ አይተን ትንሽ ቀልባችን መርጠቡ አልሀምዱሊላህ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 месяца назад +27

    የአላህ አንተ ጋር ስገናኝ ንፁህ አድርገህ ውሰደኝ የአላህ

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 3 месяца назад +4

    ያ አላህ ያረቢ ኻቲማችንን አሳምርልን። ወንጀላችንን ማረን። በዱንያ መልካም ነገርን በአኺራም መልካም ነገርን ጀነትን ወፍቀን ከጀሐነም እሳት ነጃ አውጣን።

  • @Ahmed-wj9rz
    @Ahmed-wj9rz 3 месяца назад +15

    አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን ከድርም አላህ ይ ቀበልህ ስራህን ይውደድልህ

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 3 месяца назад +8

    ከድሬ ወንድሜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 3 месяца назад +6

    ማሻ አላህ ከሞት ጋር ቀን በቀን እየተያየህ ይህ ሁሉ ርህራሄ ይገርማል አላህ ይጨምርልህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቅህ ልጆችህ ይባረኩልህ

  • @hagerienwidedu4018
    @hagerienwidedu4018 3 месяца назад +4

    ቀልቡ አሏህን ፈርቶ የሚያለቅስ ምስኪን ወንድም

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 3 месяца назад +11

    አሏህ ኻቲማችንን ያሣምርልን

  • @annemichelosman942
    @annemichelosman942 3 месяца назад +1

    MERCI BEAUCOUP MON FRÈRE USTAZE KHEDER❤

  • @EthegentTeshome
    @EthegentTeshome 3 месяца назад +2

    ታድለህ ልብህ ምን እለ እኔም እንዳንተ ብሆን በስማም ልብ ፈጣሪ ሁሌም ያስደስትህ ክፉ አይንካክ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 3 месяца назад +7

    ያረቢ በኢሰላም አኑረህ መጨረሻዬም በኢሰላም አድርግልኝ ያረሒም በረህመትህ ይሁንብህ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤ሁሰናል ኻቲማን ወፍቀኝ ያከሪም የወዱድ ያአርሐም አራሒሚን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 3 месяца назад +1

    Ya huyer guzahin allhe yikefulhe AMIN.

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 месяца назад +6

    እኔ ከምንም በላይ የማደቃቸው ሠወች ጅናዛን የሚካድሙ ሠወችነው
    አላህ መጨረሻችነን አሣምርልን አሚን

  • @selam4all438
    @selam4all438 3 месяца назад +2

    ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በተረፈ ማስክ አድርግ ሰዎች በምን እንደሞቱ ላይተወቅ ይችላል ራስህን ጠብቅ

  • @nasirmuhammad2860
    @nasirmuhammad2860 3 месяца назад +4

    السلم عليكم ورحمة الله وبركاته እባካቹህ ሙዚቃውን ቢቀር

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 3 месяца назад +6

    ኢላሂ ሀቲማችን ያሠምርልን በእዝነቱ በራህመቱ አላህ ኸይር ሥራህን ይቀበልህ በጀነት ከባለቤትህ ጋር ያበሥርህ አባቴ አሚን አላሁመ አሚንንን ❤❤

  • @umu..Reyan7bb
    @umu..Reyan7bb 3 месяца назад +15

    ሙዚቃውን አዛው አዳምጡ አትረብሹኝ

  • @hayatleyan5770
    @hayatleyan5770 3 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 3 месяца назад +24

    እህ ሚበሮች የሆነነገር በምለቁሳአት ኢዛአጅ አታርጉት አሁን ነሽዳዉለምን አስፈለገ

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад +1

      ትክክል

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 3 месяца назад

      ምኑን እናዳምጠው ኡፍ

    • @ronsmc3355
      @ronsmc3355 3 месяца назад

      @@Hayat-uh8pw እረ ወላሂ እዉክአረገኝ ሰዉየዉን ማዳመጥ ፈልጌ ድምፁን ስጨምር ነሽዳዉ መጮህ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 3 месяца назад +6

    አላህምዲሊላ ረቤል አለሜን

  • @YimerSiham
    @YimerSiham 3 месяца назад +1

    አላህ እድሜህን ያርዝመልን ወንድማችን ከድሬ

  • @AwelSeid-v4t
    @AwelSeid-v4t 3 месяца назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 3 месяца назад +1

    ያረቢ ሀቲማችንን አሳምርልን

  • @zadtube8074
    @zadtube8074 3 месяца назад +1

    Aselamualikum kedreeeee jezakellah

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 месяца назад +2

    Jezakellah wendimachin❤❤❤

  • @የህይወትሚዛን
    @የህይወትሚዛን 3 месяца назад +24

    ሙዚቃኡን እንስማ ወይስ 🤨

  • @ahmedinseid9671
    @ahmedinseid9671 3 месяца назад +5

    የኔ የሚገርመኝ ነገር ለምን ነው ሙዚቃ የምታስገቡት ኧረ አሏህን ፍሩ!

  • @osman7726
    @osman7726 3 месяца назад

    ማሻ አላህ መልካም ስራ እየሰራ ነዉ አላህ ይቀበለዉ እና ይጨምርለት በጣም ነዉ ቆም ብለን አኺራን እንድናስታዉስ ነዉ ያደረገን አላህ ሁሉን ቻይ እና አዛኝ ነዉና እሱ ያግራልን

  • @SleepyBeagle-gp9lp
    @SleepyBeagle-gp9lp 3 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍ ይሄን የመሰለ ታሪቅ በሙዚቃ ኤጭጭጭጭጭ

  • @PeaceWorld-lv2mb
    @PeaceWorld-lv2mb 3 месяца назад +1

    😢ያረብ መጨረሻችንን አሳምር😢😢

  • @AgrawAbujabir
    @AgrawAbujabir 3 месяца назад +1

    Mashalah des yemil wendem Allah Afian hayat yetew pleas soudtrakun tewet

  • @sifaansifan9145
    @sifaansifan9145 3 месяца назад +22

    ልጆቹን የምናገኝበትነ መንገድ ፍጠሩልን በቻልንው እናደርጋለን

  • @ሰላቴሂወቴ
    @ሰላቴሂወቴ 3 месяца назад +3

    ሙዚቃው ቢቀርስ እደት እንስማ

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 месяца назад +4

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ወደ አሄራ የሄዱትን ቤተሰቦቼንም ጀነትን ወፍቃቸው😢😢

  • @IbrahimTessema
    @IbrahimTessema 2 месяца назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ጀግና ነክ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 месяца назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ልጆቺህን አላህ ያሳድግልህ አሚን አሚን አሚን ያረብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 3 месяца назад

    አመስጋኝ እንድንሆን ፈጣሪያችን ይርዳን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @SeadaMahmud-op5ee
    @SeadaMahmud-op5ee 3 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ሚንበሮች
    ያቀረባችሁት ነገር እጅግ በጣም አስተማሪ የሚመስጥ ነበር በሙዚቃ የታጀበው ነሺዳ ግን ይረብሻል

  • @FineFine-n5j
    @FineFine-n5j 3 месяца назад

    ጀዛክአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 3 месяца назад

    የአላህ አላህዬ መጨረሻችንን አሳምርልን ያአላህ ከድር አላህ ይዘንልክ ሆደ ባሻ ነክ ወድሜ❤❤❤

  • @HUSSU664
    @HUSSU664 3 месяца назад +4

    አላህ ሆይ ኻቲማችንን አሳምረርልን

  • @rodahty496
    @rodahty496 3 месяца назад +4

    ሁላችንም አላህ ኢማን ይስጠን ሁላችንም ወንጀለኞች ነን

  • @HlemaHasan
    @HlemaHasan 3 месяца назад +3

    ዋ ነፍሴ 😢😢😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 3 месяца назад +4

    አላህ ይዘንልን ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 3 месяца назад +1

    ሚንበሮች ለምታደርጉት ኸይር ሰራ ሁሉ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ጀዛአቹሁን በአዱኛም ኸይሩን ሁሉ የወፍቃቹህ በአኺራም ጀናቱል ፍርዶወሰን ይወፍቃቹህ ጀዛኩሙላሁ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ሚንበር tv ላይ ሐቂቃ ብዙ እወቃት ነው ያገኘሁት❤❤❤❤❤❤❤

  • @YimerSiham
    @YimerSiham 3 месяца назад

    ያረቢ መጨርሻየን አሳምርልኝ

  • @mohammedsaduq8797
    @mohammedsaduq8797 3 месяца назад

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 3 месяца назад

    Keder alla yetbkew❤

  • @MubarekMohammed-d8x
    @MubarekMohammed-d8x 2 месяца назад

    Betam meret sew ena ye Dunya erkashenet yegebaw sew malet keder naw allah be afeya be kebret yanurek wendemachen keder am proud of you ❤

  • @adade7114
    @adade7114 3 месяца назад

    Amen melkam sira wefikan jazakla khayr wendmachin Alhamdulillah Alakul hal

  • @NuriyaNur-q5l
    @NuriyaNur-q5l 3 месяца назад

    Alahe hedaya ysthe

  • @HananBedredin
    @HananBedredin 3 месяца назад

    አላህ ከ ቀብር ጭንቀት ይጠብቀን ወንጀላችንን ይማረን እኔ በበኩሌ ያስቀየመኝም ካለ አፈዉቱ ሊላህ ብያለሁ ያስቀየምኩትም ካለ አፈዉቱ ሊላህ ይበለኝ

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 3 месяца назад

    اللهم إني أسألك هُدوء النَّفس و طمأنينة القَلب و راحة البال و إنشراح الصدر و تفريج الهموم.

  • @taddyBilay-dt1cs
    @taddyBilay-dt1cs 3 месяца назад +3

    ህፃን ልጄ አዩብ ቴዎድሮስ አተ ወደ ውነተኛው አሄራ ሄድክ ልጄ ሁሌም በልቤ ነህ ጀነተ ፍርዶስ አላህ ያአገናኘን ባባዬ

  • @HayatMohammed-g2y
    @HayatMohammed-g2y 3 месяца назад +1

    ሙዚቃኡንእንስማወይስ

  • @Ranismo7814
    @Ranismo7814 2 месяца назад

    ከድሮ ከሰውነትም በላይ ነህ 🎉 ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል እያገለገልከን ስለሆነ እናመሰግናለን🟢🟡🔴🙏🏼🙏🏼🙏🏼🍁🍁🍁🍁🍁 ትብብሮች ሁሉ ያስፈልጉአል በርታልን ወንድም ጥላ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🍁🍁🍁

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 3 месяца назад +5

    አቦ ይሄ ዘፈን ለምን ትጨምራላችሁ ሲጀመር መቼ ሀላል ነውና ጥሩ ትምህርት እንዳንሰማ ታባርሩናላችሁ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 месяца назад

    amineeeeee yarbeeeee machrshachenine allahe yasamirlen

  • @FahimaAbdella
    @FahimaAbdella 3 месяца назад +2

    Allah yikabalilih insha allah

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 3 месяца назад +13

    አስያየት እምታነቡ ከሆነ እባካችሁን ከ ፕሮቴስታኖች ጋር አትወዳደሩ ወላሂ እሄ ነሺዳ ነው ወይስ መዝሙር በዛ ላይ የተለቀቀውን ቪድዮ በትኩርት እንዳንከታተል ይወሰውሳል በዚህ አይነት ሙዚቃ ምኑ ነው ሀራም ታድያ😢😥 አላሁልሙስተኣን 😢

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ ሁለቱንም ቤትህ ያሣምርልህ። አላህ የማይችለው ነገር የለም ችሎታው በቃላትም መግለፅ ይከብዳል፦ትንሽ ታሪኩን የበለጠ እንድንጠቅምበት ሞቷል ተብሎ የተነሣው ሠው ቤተሠቦቹን ጠይቃችሁ ቀብር ውሥጥ ለሥንት ቀን እንደቆየ ቢገለፅ ጥሩ ነው። በዚህ ቪዲዮ ቀርቦ ሣልሠማ ቀርቼ ከሆነ ይቅርታ

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 3 месяца назад

    ያረቢ የአሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @tuwabechmekonene-mm3pw
    @tuwabechmekonene-mm3pw 3 месяца назад +2

    ችግሩ ዘፈናችው ምን አለ ንግግሩን ብንሰማበት

  • @HadeeraMusamma
    @HadeeraMusamma 3 месяца назад +1

    😢ያረብ ጭንቀታችን ዱንያ ብቻ አታድርግብን
    ታረቀን ታረን ልባችን ባንተ ሙሃባ ሙላልን

  • @remlatube
    @remlatube 3 месяца назад +3

    Alarm ነው የዛሬ ቪዲዮ 😢
    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን🤲

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 3 месяца назад

    አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 3 месяца назад +15

    ምናለ በምሀል የምታስገቡትን ሙዚቃ ብትተውት ዝም ብለን ታሪኩን ብንሰማ😢😢😢

    • @samsungcare4627
      @samsungcare4627 3 месяца назад +1

      ከትላልቅ አስተማሪ ነገር ውስጥ ጥቃቅን ስህተት ለምን እንፈልጋለን

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 3 месяца назад

      የተፈለገው ታሪኩን አይደልዴ ወይስ ሙዚቃውንም እያስተዋወቁ ነው

  • @Tube-sg8wv
    @Tube-sg8wv 3 месяца назад

    Min chgr alaw ahun be muziqa bataqanabrut ere allhin fru wayim bzu tru arif nashidawoch Alu baza btaqanabrut

  • @kanasmultiplesolutions9511
    @kanasmultiplesolutions9511 3 месяца назад

    ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢

  • @Anshatube-h7y
    @Anshatube-h7y 3 месяца назад +2

    መልክቱ ጡሩነው ግን ቁዚቃው እርሼን

  • @annemichelosman942
    @annemichelosman942 3 месяца назад

    ALHAMDU LILLAH REBI ALALEMIN❤❤❤

  • @አረብገንዳtube
    @አረብገንዳtube 3 месяца назад +1

    አላህ 🎉🎉🎉🎉ሡ.ወ ከፈ^^ድሉ ከፈት ያደረገልን ያደረገልን እጃችንን እንዘርጋ

  • @Technlens
    @Technlens 3 месяца назад

    Ere Allahn fru lemn musica tasgebalachu

  • @SikoSalo-dy6ol
    @SikoSalo-dy6ol 3 месяца назад

    አሚንያረብአላህያግራልን

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835 3 месяца назад

    ❤❤❤አላህይጨምርላችሁ

  • @Badiru_1212
    @Badiru_1212 3 месяца назад

    ጄዘኩሙለ ኸሬን አለሁመ አመስገኝ በሪያ አሪገኝ❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 месяца назад

    Amin ya Allah ❤❤ 19:52 19:53 19:57

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 3 месяца назад

    ያረቢ ከአማኞች እና ከተከታዮቻችህ አድርገህ ቀጥተኛው መንገድ ምራኝ። ወንድሞቼም ዱአ ታረጉልኝ ዘንድ በአላህ ስም እማፀናቸዋለሁ።❤❤❤❤

  • @arabia1239
    @arabia1239 3 месяца назад

    ያርብሡብሀንአላሕ

  • @yesufahmed4657
    @yesufahmed4657 3 месяца назад

    Aww timirtu tiru new gin muzikaw beza baynor yebelet tiru yihon neber

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 3 месяца назад

    يالله.يالله.مرن.يالله.يربن❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 3 месяца назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶይባርክህ❤❤❤❤❤
    ኢሳ ቁራን ላይ አለ, አንብበው ❤ ወንድምዬ ኢሣ ይወድሃል ተባረከ:::;❤❤❤❤❤❤

    • @addisababamyhome903
      @addisababamyhome903 3 месяца назад

      አዎ እኛም ኢሳ( አለይህ ሰላም) በጣም ነው ምንወደው

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 3 месяца назад

      ኢሳ እኛ ሙስሊሞችን ይወደናል

  • @DinsefaDinse
    @DinsefaDinse 2 месяца назад

    Allah Hayteken Yarzmew Allah Yetbekek Berta

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 3 месяца назад

    የረብ ከፈተነህ ጠብቀኝ ያ አላህ አመስገኝ አድስገኝ መጨረሸዬን አሰምርልኝ የረብ መጨረሻዬ ምን ይሁን 😭😭😭😭

  • @DuEf8
    @DuEf8 3 месяца назад

    ያራብአማሞታችንን አሳምርልን

  • @FineFine-n5j
    @FineFine-n5j 3 месяца назад

    Aameeen ኻቲማችንን አሳምርልን የአላህ

  • @mdet9828
    @mdet9828 3 месяца назад

    الحمد لله الحمد لله الحمد لله يا رب الحمد لله اللهم امين يا رب

  • @Zakariyahusen
    @Zakariyahusen 3 месяца назад

    اميين اميين اللهم اميين يارب العالمين ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 3 месяца назад +1

    ወላሂ ይሄን ቪድዮ ሳይ የአክስቴ ልጅ አባቷ ሲሞትባት የልብ ኬዝ ስለነበረዉ አሁን ድረስ አባቴ ከነ ህይዎቱ የተቀበረ ነዉ የሚመስለኝ ትላለች 😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 месяца назад

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አሏህኻቲማችንንያሳምረልንያረብ ሞት ሞት ጥፍጥናቆራጨ መችእንደሚመጣብንአናዉቅም ኢሏሂአተዉእዝንልን ያረብ አሚን ወንድማችንጀዛከሏሁኸይር በረታ

  • @GcCf-c6g
    @GcCf-c6g 3 месяца назад

    ያረብ መጨረሻየን አሣምርልኝ😢😢😢

  • @JemalAhmed-bb4hv
    @JemalAhmed-bb4hv 3 месяца назад

    JezakumALLAH keyire

  • @Hayatseid-z4k
    @Hayatseid-z4k 3 месяца назад

    Ebakachu .usicawn tewt ende tarokun enadamtbet

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 3 месяца назад

    yarebe uakereme bemanaHen gedekene yarebe

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 3 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ
    አሚን አሚን አሚን
    ሱበሀን አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን

  • @annemichelosman942
    @annemichelosman942 3 месяца назад

    الله وأكبر يا أخي خضر يحفظكم الله يزيدك إيمان يعطيك العافية ويطول في عمرك صحه وعافيه يارب العالمين كتيرة حبيتك في الله 🎉🎉🎉❤❤❤و صلى الله عليه وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وأصحابه تسليما كثيرا (مرحبا )❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤