ባሌ ይወዳል ያውቁት ዬለ!!! Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 189

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 года назад +1

    thanks❤❤❤❤❤😳😳😅😅😅👌👌👌

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 года назад

    Emy 😍😍😍😍 wededddd 😍😍😍😍😍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад +19

    አይ እሙ ሁለገብ እኮ ነሽ ይመችሽ ምንም ብትሰሪ ያምርብሻል ምችት ይበልሽ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      በጣም ጎበዝ ነች ደምሪኝ ዉዴ💖💖

  • @hayathayati4011
    @hayathayati4011 2 года назад

    በጣም ደስ ያላል የኔ ፍልቅለቅ ብርቶ ገጠር መሁን መታደል ነወ ❤❤❤

  • @kikipipi5647
    @kikipipi5647 2 года назад

    😍😍😍👍👍👍👌👌👌

  • @belayneshteshale3029
    @belayneshteshale3029 2 года назад +1

    ግብጦ እንዴት እንደሚስራ በትክክል አይደለም የገለጽሽው::
    ግብጦ ካበቀላችሁ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ነበረብሽ:: ከተቆላ በኃላ የሚያዘጁ ሰዎች ሲናገሩ በጆንያ ውስጥ አስገብተው በወራጅ ውሐ ነው ለተወሰነ ቀን የሚዘፈዝፉት::

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍

  • @mytube-zk9fz
    @mytube-zk9fz 2 года назад +1

    እምዬ እንዴት ነሽ የኔ ቅን ዩትዩቤን ሼር አድርጊልኝ በናትሽ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 года назад

    እሙዬ የኔ ቆንጆ ደጉ የገጠር ሰዉ ናፈቀኝ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ዋውውውውውውውው በጣም ታምራላችሁ እሙዬ የኔ ቆንጆ በርች

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 года назад

    የኔ ማረ እሙየ ሆዴ ስታምሩ

  • @admacom75
    @admacom75 2 года назад

    የእኔ ማሮችየ

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 2 года назад

    እሙየ ያምርብሻል ሀገራችን ሰላም ያምጣልን እንተዛዘን ጨካኝ አረመኔ አትሁኑው ሸር አይከፈልበትም ሸር አረጉልኝ እባካችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ገጠር ዉበታችን ነው እኮ እውነት እሙዬ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰

  • @emebetgetahun7290
    @emebetgetahun7290 2 года назад

    Wuuuuuuuuu liyu

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 2 года назад

    አይእሙየስወድሺ ደስይላል ስላምሺይብዛ እሙያገሬልጅ

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 года назад +1

    ጎጃም እኮ ይለያል እንኳንም ጎጃም ተወለድኩ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 года назад

    ❤👍👍❤🌹

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 года назад +2

    እመቤት የኛ ጀግና እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሺ የኛ ተምሳሌት ማንነቷን ያርሳሺ እንቁዋ እመቤት ሰላምሺ ይብዛልኝ በሄድሸበት ሁሉ እግዜአብሄር ይጠብቅሸ ያሰብሸው ሁሉ ይሙላልሺ ይሳካልሺ ልጂሺ ትልቅ ደርጃ ይድርሰልሺ እህቴ በርችልኝ የኔ እንቁ
    እንዲሁም እኛንም አበርታችን መቸም ልቤ ቅን ነሺና ጎራ እንደምትይ እርግጠኛ ነኝ በተለፍ እውዲሻለው በርችልኝ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад

    ሰላም ለናተ ይሁን በውነት በጣም ቆዦ እቅራርብ ነው የስፊሪን ባህል ነው ሼር ያርግሽልን እናመስግናለን

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 2 года назад +5

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን በሉ

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 2 года назад

    እሙአገሬን ስላስጎብኝሺልኝ ደስይላል ደብርማርቆስ እያትእዲህነት እሙትንሺስንብተሽ እርውገብያ ክተማጎብኝ እሙእወድሻለሁ። ሁሌምስላምሺ ይብዛ

  • @ዉቢትጎንደሬዋ
    @ዉቢትጎንደሬዋ 2 года назад +1

    ወይኔ እሙዬ ግብጦ አስታወሽኝ መጠጥ ቤት ስገባ ግብጦ አለ እና እነሱ መጠጥ ሲያዙ እኔ ግብጦ ነበር በቅመም

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 года назад +10

    ማነው የሀገራቺን ሠላም የናፈቀው. እረ ጦርነት በቃን በአላህ. ጦርነት በቃን የምትሉ. በላይክ አሳዩኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      በጣም ሁሌ ጭንቀት ደምሩኝ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +7

    ገጠር ውበታችን ወጋችን አለባባሳችን አባላላችን ክብራችን ማንንነታችን እሙ ያምርባችሁል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ኡፍ ባህላችን💓💓💐 ደምሩኝ😍😅😅

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 года назад

    ❤❤❤ LESEWE ATAZENWEME YAWEME AGERYE TEWELDYE EBERTYE💔🥺 SEDETE AINWE ITEFA💚💛❤🕊🕊🕊🥰

  • @masreshadagnaw9938
    @masreshadagnaw9938 2 года назад

    😀😃😄😆❤

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 года назад +7

    ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እሙየ በጣም ጎበዚልጅ በርችልኝ ብዙእንጠብቃለን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን እስከመቸ ጦርነት እረበቃን 😭😭😭😭😭

    • @enattube462
      @enattube462 2 года назад +1

      Ewant new ehte uffff 😭😭😭😭

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +5

    የኔ ምርጥ ጎጃሜዎች ደስ ስትሉ 😍😍😍😍😘😘😘ጠላ ላኩልኝ እስኪ 😂👌

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      💚💛💓💐😍እኔና አች 💓ተመልካች ፆመኛ😍 ነን ወግ ✈ በአይን ይገባል😍😆

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад

    ወይ እሙ ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ በጣም ነው ያሣቃችሁኝ ሴትዮዋ ግን አውቃሻለች መሠለኝ መጀመሪያ ላይ ሣቋ መቶ ነበር ወይም ሴት ሆናችሁ መግባታችሁም ይሆናል ሣቋን ያመጣው በርቱ ደስ የሚል ሰራ ነው🙏

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እካን ሰላም መጣሽ ውዴ አሪፍቆይታነበር በርቺልኝ ኢቶጲያ አገራችን አላህ ሰላሙን ያውርስልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emebetdemek2173
    @emebetdemek2173 2 года назад +2

    ቆጭ። ጎጃም።። አንደኛ። ናችሁ።። በሳቅ። ሞትሁ። ደብሮኝ። ነበር። 😄😄😄😄

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 2 года назад

    😁😁😁ay emu😘

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +4

    *አይ ጠላ ምነው ለማዳም ቅመሞችም በደረሳቸው 😁😂😁😂😁ማዳምን አስቀምሰው ጉድ ቢሰሯት 😁😂ታየኝ እኮ ላ ላ ስትል 😁😂 ሹክረን 😂😁ጠላ የምትወዱ 🙋 የማትወዱ 🙋*

    • @tegestshigeza5067
      @tegestshigeza5067 2 года назад +1

      😄😄🤣🤣 እኔኮ ነብሴ ነበር ሰደት ለይኝ እንጂ😢😢😢

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@tegestshigeza5067 *ቲጅ 😂😁😂ኧረ ነፍስሽ ነበረ አደል 😁😂እስኪ ለማነኛውም ወደ ቤት ጎራ በይማ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ 😊❤️🤗*

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 года назад +1

      አቤት አንተ ልጂ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ሀሀሀሀሀ መዳም ጠላ ከጠጣችማ አለቀ ነገሩ😂😂😂 ከጩኸት ላይ ጩኸት ጨምራልን እርፍ😂😂😂

    • @tegestshigeza5067
      @tegestshigeza5067 2 года назад

      @@Tekeltv1 ይሸእ መጣው 🙄😄

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@ወለተኪሮስየድንግልማርያም 😁😂😁😂😁ወለተ

  • @agarito2201
    @agarito2201 2 года назад +1

    ስታምሩ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ባህላችን 😘😘😍💓💓💕ደምሪኝ

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 года назад

    ሰላም እሙዬ እህቴ😘🌷
    ባህል ማሰተዋወቁ አቀራረባችሁ እውነት ነው የሚመስለው ደስ ይላል👈
    ነገር ግን የምመክርሽ እህቴ👈
    የእግዚአብሔርን ቃል በስሜ አትማሉ እውነት 👈ከሆነ እውነት እውሸት ከሆነ እውሸት በሉ ይላል👈
    ብዙ ሰዎች በተለይ አ.አ አካባቢ
    በእውትም👈 በእውነቱም👈 ሚኪዬን 👈 ገብርየን👈 ልደትዬን እያሉ ሲምሉ ይውላሉ በጣም ሰህተት ነው 👈👈👈

  • @sofmesekantubegy
    @sofmesekantubegy 2 года назад +1

    አይ እሙዬ የኔ ዬዋህ ሁሉም ያምርብሻል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      በጣም ሳቂታ😍😅 ደምሪኝ😍😅😍

  • @webtube2858
    @webtube2858 2 года назад +5

    ሰላም በክርስቶስ ሰላማቸህ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላሟን ይመልሰልን በስደት ይለነውንም በሰላም ለሀገራችን ይብቃን አሜን
    እግዚአብሔር ሆይ በኢትዮጵያ ላይ የወረደውን ደመጠጭ ሰይጣን በቅዱስ ሚካኤል እና በቅዱስ ገብርኤል በሰይፍ ቁራርጠህ ከምድር ገፅ አጥፍልን አሜን

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @kale4846
    @kale4846 2 года назад +1

    እሙ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ካስት የሚያደርግሽ ቢገኝ ከትልልቅ አርቲስቶች ጋ ምርጥ ሀገርኛ ድራማ መስራት የምትችዪ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 года назад +6

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በእውነት በጣም ነው የተመቻችሁኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አቤት ይች ጠላ እዴት እደናፈቀችኝ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад +1

    ዋውውውው ስታምሩ ምርጧ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የድሮው ሰላሟ ይምጣልን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 года назад

    እሙዬ ስታምሩ በርቱልን ዋውውው ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад

    ሰታሙሩ የገጠር ልጅ ናኝ ዎመውውውውዎዎ

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +1

    ደጉ ገራገሩ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад

    ሁለገብ ዋውውውውውውውውውውውው እሙዬ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +1

    እሙዬ የኔ ናፍቆት ስወድሽ እኮ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад

    ስታምሩ አለባበሳችሁ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад

    አይ እሙ ደሜ ጎበዝ እኮ ነሽ በርችልኝ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 года назад

      ደሞቼ??ደም ይፍሰስ ጎጠኛ

    • @yidenekaltadesse8508
      @yidenekaltadesse8508 2 года назад

      ምን እቃጠለህ

    • @yidenekaltadesse8508
      @yidenekaltadesse8508 2 года назад

      @@clickcell4333 ምን አቃጠለህ ተንገብገብ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 года назад

      @@yidenekaltadesse8508 በጎጤ ይቀናል ባይሆን ከዚህ ሁሉ ስላዳነኝ የተመሰገነ ይሁን አንተንም ይማር

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 года назад

    እሙዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሉም ያምርብሻል
    አገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልን ህዝቦቻን ይጠብቅልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤🥰🥰💐💐

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 года назад

    እሙዬዬ ሰላም ብያለሁ

  • @amhiara
    @amhiara 2 года назад +1

    ስታስቁ😂😂🤣🤣🤣እሙ የኔ ፍልቅልቅ

  • @tenatena5566
    @tenatena5566 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዘይነብጃማ
    @ዘይነብጃማ 2 года назад

    እሙ ሣቆ ለቅሶወ ቤት ያዋርዳል ዉይ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +3

    💚💛❤ዋውው እናተን ሳይ ጠላ አማረኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን💝💝💝ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ አለኝ ፕሮፋይሌን በመጫን እየገባችሁ እዩት💐💐💐💐👍👍👌👌

  • @ሂራዩቱብ
    @ሂራዩቱብ 2 года назад +1

    እሙተይስወዲሺ።ሼርአርጊልኝ

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 года назад

    ደሜዋ እሙቲ ገና ዛሬ ምርጥ ስራ ሰራችሁ ይመቻችሁ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @vghhdrt7658
    @vghhdrt7658 2 года назад +1

    ደብረ ወርቅንም አንድ ቀን ሄደሽ አስጎብኝ

  • @emebetgetahun7290
    @emebetgetahun7290 2 года назад

    Yene Wude Neger

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +6

    *_የሚጠጣ ጠላ ተይዞ ስለ ባል 😂😁ሚስጥር ያስወጣል ከባድ ነው እ የደረሰበት ይናገር 😁አንዲት ልጅ ምን አለች መሰላችሁ 😂😁🙈ልናገር ነበረ ተውሁት ያየችኝ እንደሆነ አንች ልጅ ከአለሽ እስኪ ኮሜንት አስቀምጭ አለሁ ብለሽ ከሌለሽ ልናገር 😁😂😁እና ማለት ነው ልጅቷ እየጠጣች ሳታስበው 🙈ተውሁት እናንተ ሙሉት_*

    • @enattube462
      @enattube462 2 года назад +2

      😁😁😁😁

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 года назад +2

      Men alch🤣🤣sete lege mestete ayerbam setskere eyate emsa New yemtelew ale andu tenkolgna wendema😅😅😅😅🤔🤔🤔🤔

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад +1

      የለችም ቶሎ ንገርነ 😀😀😀

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@enattube462 😁😂😁😂😂ልናገር

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@samiraomal2034 😁😂😂😁😂😂😁እናገራለሁ መጀመሪያ ፕሮፋይሌን ነክታችሁ ጎራ በሉ 😂😁❤️😊🤗ቤተሰብ ሁኑ

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 2 года назад

    ❣❤❤❤🧡❤

  • @alk8567
    @alk8567 2 года назад +1

    ዉይ ሳምርብሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል እሙ በርቺ ዉዶ

  • @semira7683
    @semira7683 2 года назад +1

    የጠላ ማስታወቅያ ምድረ ሰካራም

  • @azeetube198
    @azeetube198 2 года назад +3

    ስታምሩ ጎባዞች በኣላችንን ይምርባችውል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    ውይይ እሙዬ የኔ ውድ በርች

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 года назад +1

    ዊ ስታምሩ ግን አዲስ አባ ጠላ ይሸጣል ?

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 года назад +2

    ሳቅ በሳቅ ይቱቭ እኳን ደህና መጣችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም💐💐💐

  • @yirgamirete759
    @yirgamirete759 2 года назад

    Ere beski gedeliachihugi igzo yeseti techiwochi

  • @ጠጄዩቱብ
    @ጠጄዩቱብ 2 года назад

    ስታምሩ እሙዋ ጠላ ናፈቀኝ የምር

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 года назад +2

    ወይኔ ስታምሩ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад

    አሏህ ሆይ አንተ ሰላም ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችን ሰላሟን መልስልን ኢላሂ በእዝነትህ እዘንልን በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @nastanettube
    @nastanettube 2 года назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ሠላም ፍቅር ይሁን መልካሙን ፈጣሪ ያምጣልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንቶ ይኑር በርቺ

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 года назад +2

    የኔዋ፡አችው፡እራራ፡እደት፡ነው፡ያማረባችሁ፡ደሞቼ፡አይምግባር፡አይለዛ፡ሀገሬ፡ሰላምሽ፡ይብዛ፡ሰላምሽ፡ናፍቆኛል፡ብቻ፡እግዛብሔር፡ምህረቱን፡ያውርድልን፡እሙ፡ድምፅ፡ሁኝ፡ሀገርሰላም፡ካልሆነ፡ወጥተን፡አንገባም፡ለማንኛው፡ይመቻችሁ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 года назад +3

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን

  • @rozaroza2930
    @rozaroza2930 2 года назад

    🤣🤣😍

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 года назад +2

    አቤየት እመቤየት ብቃትሺ የገጠረ ልጂ በመሆንዬ ኩራት ይሰማኛል ሰላም ለሀገራችን??

  • @wagayealebachew4559
    @wagayealebachew4559 2 года назад

    እሙየዋ የኔ ቅመም

  • @yodithaile3895
    @yodithaile3895 2 года назад

    Gim sermota

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 года назад

    ❤❤❤❤😂😂

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 года назад

    ደስ ትችላላችሁ እሙ በርቱ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @emebet0638
    @emebet0638 2 года назад +2

    እች ጠላማ ሰርታለች

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን

  • @laaalolap8547
    @laaalolap8547 2 года назад +1

    እሙ። ለመከላከያ። አሰባስበሽ። ስቅ። ባስ። የሚበሉት። አድርሺ። ግባር። የወሎ። ህዝብ። ሁሉን። አላፊነት። እየተወጣ። ነዉ። ከጓጃም። ባስ። ስቅ። አድርሺ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 года назад

      ጅጋራም በላት አንድ ብር ስትረዳ አትታይም

    • @KedanemhertEnate
      @KedanemhertEnate 2 года назад

      አራት ነጥብ የት ቦታ ላይ መጠቀም እንዳለብሽ አስተዉይ በቃላት መካከል ሁለት ነጥብ ሲሆን አረፍተ ነገር ሲደመደም አራት ነጥብ ይሆል። እርማቴ ቅር የሚያሰኝ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አይቼ ማለፍ ስላልቻልኩ ነዉ

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz 2 года назад

      ምነው አራት ነጥብ አበዛሽ???

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@tube-jn5zz ደምሩኝ

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 года назад

    እሰይ ጥሩ ነገር አስተዋውቀሻል

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu 2 года назад

    Emuyee 🥰🥰🥰🥰💕🙏

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +1

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 2 года назад +1

    አይ እሙ የስራሽን ይስጥሽ ትዝታ ሊደፋኝ ሆኖብኝ እያለ ደግሞ የምወደውን ጉብጦ አመጣሽብኝ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 года назад

    😍😍😍😍

  • @tb463
    @tb463 2 года назад

    ጨዋታ ብለዉት

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @sojoohoj2428
    @sojoohoj2428 2 года назад

    እመቤት ጥሩ መስራት እየቻልሽ ችሎታሽን ሳቅሽ ጣለው ለምን ትስቂያለሽ እየቻልሽ?ኦርጅናል ነገር ጀምረሽ ሳቅሽ ከአክቲንጉ ያወጣሻል ጎደኛሽ የሚገርም ችሎታ አላት እንደ ማሩ ባላገሩ መስራት ትችላለች እንደ ተዋናይ ቲቪ ዬቱብ ቻናል ላይ እንደምትሰራዋ ችሎታ አላት የምትገርም ልጅ ናት አንች ግን ሳቅሽ ገሎታል ችሎታሽን ኦርጅናሉን የገጠር ነገር ይዘሽ በአትኩሮት ስንመለከትሽ ሳቅሽ ፌክ እንደሆነ ይናገራል በሙሉ ስራሽን ሳቅሽ ገሎታል ሳቅም ቦታ አለው

  • @hindhind9969
    @hindhind9969 2 года назад

    የትሁናችሁ ነዉ ጎጂምናችሁ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +3

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @yodithaile3895
    @yodithaile3895 2 года назад

    Koke setastalia

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 года назад

    ሀገር ቤት ናፈቀኝ ኦፍፍ ሳያችሁ ቀሰቀሰብኝ

  • @alemtubealemtube9834
    @alemtubealemtube9834 2 года назад +1

    ቀያ፣ልባሻ፣ትችላለች

  • @alemtubealemtube9834
    @alemtubealemtube9834 2 года назад

    ቀያ፣ትችላለች