#DERG

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 36

  • @abrahamayfokru8656
    @abrahamayfokru8656 3 месяца назад +2

    አምላክ ነፍሳቸውን ይማር እኛንም ይቅር ይበለን መንግሥቱ ኃ/ማርያም አምላክ ምሕረት እንዲያደርግልህ በቀሪ ጊዜህ ንሥሐ ግባ ተጸጸት የኢትዮጵያን ህዝብም ይቅርታ ጠይቅ።

  • @HBhaw2436
    @HBhaw2436 26 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ልጆችዋን የምትበላ ድመት ነች

  • @SamuelKidane-m1q
    @SamuelKidane-m1q 26 дней назад +1

    ጭለማ ከብረሃንጋ ዝምድና የለዉም ይሄ ፅልማሞት ብረሃኖቻችንን ነጥቆናል ዛሬም ተለማዉ የወንድ ጋለሞታዉ አብይ የአባቱን የገዳይነት እያሥቀጠለነዉ😢

  • @ZerihunTesfay-g8c
    @ZerihunTesfay-g8c 9 месяцев назад +6

    መንግስቱ ደንቆሮ በጥቁረቱ የሚያፍር ተፈጥሮው ቀይ የማይወድ

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 2 месяца назад +1

    መንግስቱ ኃይለማርያም በውቀት የሚበልጡትን በሙሉ በሰይጣናዊ የቅናት መንፈስ ለስልጣን ጥማት ብሎ ያረደ ጨካኝ አውሬ ነው 😮

  • @bekiyebetsi
    @bekiyebetsi 2 месяца назад

    እርጉም አረመኔ ስለሆነ ገና በሠው ሀገር እስኪጃጅ ይሠቃያል ፈጣሪ የጅህን ይሠጥሀል በሠማይም

  • @rabitube773
    @rabitube773 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ መልካም ሂሰትሪ የላትም የዛሬ ሰባት መቶና ሰድሰት መቶ አመት ጀምረዉ መጋደል በቃ ለሰልጣን ብለዉ ወንድም ወንድሙን መሰቀል ሀይለሰላሴ የዘራዉን ነዉ ያጨደዉ ይሄ እርግማን ነዉ በቀን 60ባለሰልጣናት መገደላቸዉ😥😥😥

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 20 дней назад

      NONSENSE የሆነ ኮሜንት

  • @servanttm3192
    @servanttm3192 Месяц назад

    መንግስቱ ከአንተ ጋር ያለ ሰው ከተረፈ እ/ር የሚወደው ሰው መሆን አለበት

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Месяц назад

    መሪዎቻችንን፣ ጄነራሎቻችንና ወጣቶቻችንን በፋሺስት እጁ ጨፍጭፎ በመጨረሻ ለተገንጣዮች አስረክቦ ሁሉን ለቃቅሞ ቤተሰቦቹን ይዞ በአይሮፕላን ፈረጠጠ። ከዚያ በኋላ ሁሉም ነገር እየተባባሰ መጣ። ያቺን የመሰለች የተቀደሰችና የተከበረች አገር ዛሬ ከሁሉም በታች ሆና ትገኛለች። አዝናለሁ።
    ልጆቹን አስተማረ ግን ሰላም አያገኙም። እርሱም እያረጀ ነው፣ ነፍሱ ግን ይቃጠላል።

  • @RadiR-lu9zk
    @RadiR-lu9zk Месяц назад

    የሚገርመው ሁሉም ለሀገር ዋጋ የከፈሉና ሙህሮች መሆናቼው ደርግ የተጠሩትን ሰወች ብቻ ሳይሆን ሙሉ ትውልዱን ነው ያጠፋው የአንድ ሙህር ሞት ለሀገር ትልቅ ኪሳራ ነው

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 Год назад +3

    yihe bariya erasu hidar 13 bitchawin tizaz seto siyabeka yederg abalotch hidar 14 layi gefafitewign newu yilal,

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 месяца назад

    ግን እርግጠኛነኝ ደርግ አሁን ሲያስበዉ ይቆጨዋል አይ ጭካኔ 😢😢😢😢😢

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 20 дней назад

      ትክክል ነኝ ብሎ ራሱን ስላሳመነ አይቆጨውም

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Месяц назад

    የዚያ ትውልድ ዕዳ ለልጅ ልጆች ተርፎ አገራችን ከመከራ ለመውጣት አልቻለችም! መንግስቱ አረመኔ ቢሆንም ብቻውን ያን ሁሉ ጥፋት ሊያጠፋ አይችልም፤ ''በለው በለው!'' ባዩ ብዙ ነበር! እንደ አገር ፈጣሪ ያንን በደል እንዲያነሳልን ካልለመንን ይህ የመከራ አዙሪት አይለቀንም፡፡

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 20 дней назад

      ለዚያ ሁሉ ደም መፍሰስ ተጠያቂው እነደ ሞሶሎኒ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ነው

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 4 месяца назад

    Small minds, cruel and uneducated Mengestue Hailemariam ,killed our educated leaders, name of Ethiopia Teikedem ,for me its very painful.He is number one ONG !!!

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 8 месяцев назад +10

    መንግስቱ የሚባል ይሁሉም ነገር ድሃ ፈጣሪ ተከለብን ! ይሄ ችጋራም ! ቅማላም !

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Месяц назад

    በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ አረመኔ ሀገር የለም 😢 ደሞ ደርግ እያሉ ያሞግሱታል የአረመኔ ስብስብ አብዛኞቹ ከስልጣን ከወረዱ አይበቃም ስንት አመት ቢቆዮ ነው ? አብዛኞቹ ከ50 አመት በላይ ናቸው 😢 የግፍ ግፍ

  • @fekaduyoseph379
    @fekaduyoseph379 8 месяцев назад +2

    ገነት አየለ የፃፈችው የአረመኔው ን ሰውዬ ቃለመጠይቅ የቀረበው ወንጀሉን ለማለሳለስ የሰራችው (Lobby ) ነው። የሷን መጽሐፍ ማራገብ የጠራ ዘገባ አይደለም ።

  • @AbdisaYesltey
    @AbdisaYesltey 5 месяцев назад +1

    ዳግ አረጋለቻው

  • @IbnAbas-q4l
    @IbnAbas-q4l 3 месяца назад

    የምን ፍርድ ሁሉም ተጠየቂ ነው መረሸን ነበረበቻው ቪቫ መንጌ

    • @Solomon-r6f
      @Solomon-r6f Месяц назад

      የዘራኽውን እንሆ እያጨድክ ነው እንኳን ደስ አለህ።

    • @Mulugeta29
      @Mulugeta29 Месяц назад

      ነውረኛ! ባዶ ራስ