Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ግን ወራባቦ አይደለሁም ግን ደስ ይሉኛል
ውዴእንዛመድ
የኔዉዲ
ዋው!!!!! ወሎየ ስለሆኩ ንጎስ የሆኩ ያክል ሚሰማኝ።
በጣም የመወደው የባቦ ልጅ ነበረ በሱ የተነሳ ባህሉን ወደድኩት ትዝታየየየየ
አይዞሽ
@@jemaltube3767 እሽ ማርእዋ
ሙዚቃ ልብ ያደርቃል ይቅረባችሁ ኑ የአላህን ቃል ቁረአን ቅሩ ቁረአን #የሩህ# ምግብ ነው🌹🌹ቂረአን የልብ ብረሀን ነውቁረአን የቆሸሸ አእምሮን ያፀዳልቁረአን እሥሳዊ አሥተሳሰባችንን ይቀይራልቁረአን የሂወታችን መገድ ነው የአኼራ ዋስትናችን ነውሥለቁረአን ዘርዝሬ አልጨርሠውም ብቻ ብዙ ነገር ናም ኑ ወደ አል ኢማን መድረሳ youtu.be/Lp6kpFT://ruclips.net/video/Lp6kpFTmhJQ/видео.html
ሳህ
ወረባቦ መሬት ያሣምራል ጓያ ልጆቹ ፀያይም የውሀ ምሥያ አየይይይይይይይ
WEYIHAGERE
በትክክል
እሰክስስስስስስስ ያዝእንግድች ለምን አዳሜ ሳትሉ ባህላሂጫወታ ውስጤነው
እኔ ወሎ አምባሠል ነኝ ግን ወረባቦዎች በጣም ብዙ ጓደኞች ነሉኝ እወዳችኋለሁ ወሎ ወረባቦዎች❤❤❤❤❤❤❤
አይ ትዝታ ማንም የማይሰርቀው ጎራ ጋራ ማዶ ተራራ የማይለው ይሄው ዛሬም ይወዘውዘኛል የናንተው እመየት ይማም እንዳው በድሮው 😥😭
ትዝታ ያለበት ላይክ ግጩ
ቡልቡሎን አትኩትቸሪትን አትኩትሸደሆን አትኩትኢጀርሳን አትኩትአረይሌን አትኩትዋዚንም አትኩት ቢስቲማን አትኩትፊቶንም አትኩትአረይሌን አትኩትቦኸክሳን አትኩትጫሊንም አትኩትወርጣየን አትኩትየዘመድ ሀገር ነዉ። ልቤ ዙሮ ዙሮ ማረፊያዉ እዛዉ ነዉ።
አይዞሽ ማንም አይነካው
ቢስቲማን አትንኩትቡልቡሎን አትንኩትላይ ጉሀን አትንኩት ጉቢሳን አትንኩት ገደሮን አትንኩት የዘመድ አገር ነውልቤ ሂድ ሂዶ ማረፊያው እዛው ነው።
ያለኝ አቦ ውይ መገን ትዝታ ደልቄው ነበር ቻችወዋ
ያለኝንንንንንንን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@@hawaebrahim8392 አብሽ የገር ልጂ
ወይይይይይ ትዝታ አገሬ ሲጠራ ውስጤን ነካኝ
አይይይይ እንደው ዘንድሮ ይሄ ጦርነት ጠፍቶ ቤተሰቦቻችን በህይወት ተርፈውልን የሀገራችን ሰላም ተመልሶ እንዴሳ ይሆን?💔💔💔😭😭😭
እዚህ ጨዋታ ውስጥ የምወደውልጂ ሳለለ ትዝታውመጤብኝ አይይይይይይይይ💔
ማነው
እኔ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወየው
አብሽር አቦ የቡልቡሎ ልጅ ነኝ አውራጎዳና
ያለኝንንንንንንን ባቦወች ሰለም ሰላም ብያለሁ ወንድም እህቶቸ
ውርይይ ትዝታ በቃ መዳምጋር ልጨፍርነው እስክስስስስ
እኔ እገጥምሻለሁ
@@jemaltube3767 ክክክ በል ባሉካ እንዳይሰማህ እኔ የለሁበትም ክክክ
ባቦ ውስጤ ናት ወይኔ ትዝታ
ላይክግጩየተመቸዉብቻ
የባቦልጂና የጣት ቀለበትእየሠለሠለ ይገባል ካደት እሔወረባቦ እሔቆላማዉሸጋልጂግ ያበቅላል እደማሺላዉእኔ ከባቦልጂ ፈሪ ቢገኝብኝእመኪናዉ መገዲ ባጃጂ ይነዳብኝአየ ትዝታ
❤❤❤❤😢😢😢😢
ወይኔ ያገሬ ልጆች ናቸው እደ ኡርርር አይይይይትዝታየ ስደት ይብላኝልህህህህህህ
ወየየየየየው አቦ አይትዝታ ኡፍፍፍ የሰው አገር ልጅነታችን በሰውቤት ኤጭ
አይዞሽ ያልፋል
በርታ ጀምየ
በቅንነትእንዛመድ
ወሎ መወለድ መታደል ነው።አቤት
ያገሬ ልጁች ባቦውች ውድድድ
እኛም ውድድድድ
እኔም ባቦነኝ የፍቅርአገር
እኔም
እኛም ውድድድድድድድድ
ባቦወች ዉድድድ ዉይ ሀገሬ ባቦየ❤
እስክስ ወይ የሀገር ትዝታ ኧረ እንሸቅልበት ክክ
እስክክክክስ ያገሬ ልጂች ምችት ይበላችሁበቅንነት መጥቻለሁ
ወሎአማራዬ💚💛❤️💋💋💋💋
ጀም ለምን በቪዶዎ አታደርገውም ነበር ጉቢሳን የኔ አገር ልጆች ናቸው
አረገዋለሁ እሺ
እ ጉቢሳ ወይኔ የኔም አገር ነው አይትዝታ ስደት የስራህን ይስጥህ
ያገሬ ዘፈን
ወደባቦ 🙄መምጣቴአልቀረም እኔአልብኮነኝ🙄🙄ትዝታ
አህሪብ እንቀበላለንንን
ሰአድየ አባተ ያገሬ ልጅጅጅጅጅ
አህለን ያገሬ ልጅደምሬሀለሁዴምረኝ
🥰🥰
❤❤❤❤❤
አይኝ ትዝ ታየ ገደሮወ ውስጢናት
🥰🥰🥰
❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌹👍
አረ አውራ ጎዳና የት አካባቢ ነህ
ከጎፈሬውበላይ ይውላልሚዶው እኔ🙈እፈራዋለሁ ማንብዬ ልጥራው🙄
አይይይይ ያገሬ ልጁቻ እዉስጤ ናቻሁ አይይይ ስደት ❤️❤️❤️👍
ጦይብየደምሪኝ
ሀይ ጀማል እንተዋወቅ ፍጡማሰይድ እባላለሁ የወረባቦልጅ ነኝ ወረባቦን ናፈቀችኝ እባክህ አሳኝ አብደሌን
አማነው ፋፊየ ሰላም ነሺ እሺ አሳያለሁ
@@jemaltube3767 አመሠግናለሁ አባየውለታህን እከፍላለሁ
ፋፊዬ
ያገሬልጂ
ወይኔ ያገሬ ልጄች እንደት እንደናፈቃችሁኝ
ዋውውውውው
መገን ትዝታ አላህዋየ ልጅነቴ
አይይይ ትዝታየ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አይይይይይይይ ትዝታ
አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ቤተሰብአንሁን
ኧረ ሆደ ናሸረ ሀገሬ አናቤ ገደሮ ሲነሳ እርርርርይ እሠይ እሠይ እሠይ 💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤
አየሰዞሺ
አይ ትዝታ ብቻ የባቦዋ ቅመም
💚💛❤️😍😍😍😍😭😭😭😭
ፍየል ገደል ገብታ አትኮታኮትም ጀግና በጦር እጅ በበሽታ አይሞትም
የኔልዩወእምየወሎየወችይመቻችሁ በቅንነትደምሪኝጀም
ሸጋጉቢሳል፣ሽጋታዶቢል፣ሽጋታፊይቶልጂ🎉🎉
እኔ ባቦ አይደለሁም ግን ዉስጤ ናቸዉ በተለይ ቦሎችን ስወዳቸዉ አይይይ
👍👍👍👍👍👍👍👍
💔💔💔💔💔
አይይይትዝታ
እናመድ
ሥደት የሥራህን😭😥😥😥😥
ወይ ትዝታየመጣ
❤❤
እስክስ
እር ወዳ ትዝታ ገደለኝ ደግሞ እውዳለሁ እጅ ዙጥ ዙጥ
አሰለል ን አሳየኝ አቦ
ኦደወ ያላችሁ ላኩልኝ በውስጥ
እኔ አለኝ
@@ክብሬነሽሀገሬ-ጰ9ኰ ላኪልኝ ውደ
ሥወ
ደስ ስትሉኝ
እስክስክስስ👍❤️🌹
ባቦዬ😭ትዝታየዋ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🦋🦋🦋✍️✔️
ትዝታነዉስቃ።።።።የጉቢሳልጆቺናቸዉ
አወን ጉቢሶች ናቸዉ
አወ ያገሬ ልጆች ናቸው እፍፍፍፍ
አይይ ትዝታ አይ አተ ጉቢሳልጁ ወይኔ
አየ ልጅነቴ ማርና ወተ ቴ
ውድ ያገሬ ውቦች ቦቦች ስወዳችሁ
ኡፍፍፍ አሁንስ ምነው ይህ ስደት ባልነበር
ጎበያን አትኩት የዘመድ አገር ነው ልቤ ዞሮ ዞሮ ማረፊው እዛው
ማሻአላህ እኔም እግሬ ዙሮ ዙሮ ማረፊያየ ጎበያ ነው ኑሩልኝ ያገር ልጆች ባቦችም ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ!!
እዳዉ ወይኔ018
ወይኔ ሰአድ አባቴ
ታቤሬን አትኩት አይይይ
ጎበያን አሳየን ግጥሩን።
🥰🥰🥰🥰ጋቢሳ ናፍቅና
💞💝💘💗💕🙆❤💖💋😭😭😭😭😭
እህህህ ጉቢሳ እኔም ናፍቃኛለች ጉቢሶች እደናችሁ ያገሬ ልጆች
@@ዳሩንቲዩብ አለን ሀቢቢቲ ማናት እምትዘፍነው ጉቢሳ ናት እንደ
@@kisukealshamary9658 ቢስቲማ አይደለችም የገደሮ ልጂ ናት
@@ዳሩንቲዩብ ደህና ነው ውደ ጉቢሳ ነሽ እንደ
ወይኔ ባቦችዬ ዉስጤ ናቸዉ
አይይይይይ ትዘታየ
ጨዋታ መጨዋት ገደሮ ልጁጋር ነወ እዲዉ አለፈ ቡሎ ታይ ረየ ልጂ ጋር ነዉ እጁዉ አለፉ ብሎ ምሰር ታልጁጋርነዉ
ሀያቲ ውድድድድድ
ከነት አገኘሀት እህቴን ጉደ እኮ ነው
ሰብስክራይብ ገጨሁህ የገር ልጂ
እሺ አመሰግናለሁ
@@jemaltube3767 እኔም ሰብ አረኩህ የባቦዋ ነኝ ያውም የቀልቀልሻ ዋ
እረወየዉዉዉዉዉዉዉዉሐ
አንለይ አንለይ ስልሸ ምን አለ ሆድሽ? ?
ከተለየን ወዲያ ምን አለ ሆድሽ ከተለየን ወዳ ያለውማ ሆዴ መገን ያገሬ ልጅ መገን አብሮ አደጌ
አይይይ ሀጊር
ኡኡኡ
ባቦ ባልወለድ ይቆጨኝነበር
እኔስ ብትይ የባቦ ልጅ ባልሆን ይቆኝ ነበር
ይሄ ዘፈን. እኛ ሰፈር ነው
እደአስራስምንትነዉ ሰቀሌ
ባቦ ትለያላችሁ
እ
አይይይይይይይ
ተወወወወ ታች ቁኖን አሣየን
እሺ አሳይሻለሁ የኔእህት
ሰአዳ አባተ የሠፈሬ ልጂ
የት አገር ናት እምትፍነው ውደ
@@kisukealshamary9658 የገደሮ ልጂናት
ገረ እናተ ማናችሁ በአላህ ያገሬ ልጆች ናችሁ እዴ ሰአድ እኮ ጎረቤቴናትትትትት ኧረ ወይኔ
እምእምእምእምእምእም
እረይ
በአላህቁጥሺንላኪ.❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
እንዴ አሳ በረዳህ እንደ ዝጉርጉሩ አዙረህ ተጠቀኝ ጉድ ይበል ሀገሩ በይ እስኪ 😂😂😂 ዝናብ እየጣለ ቁልቋል የለው ጤዛ አንችን ያስወደደኝ ወጀሌ ቢበዛ ቁልቋል ቢደነድን አይሆንም ሙቀጫ አይኗ ስለት አለ ው እንዳገዳ ልጫ አይይይይ ትዝታ በሁለት ሺ እቀውጠው ነበር የዛሬን አያድርገው እና
ያለኝኝኝኝ አቦ ጥሩ ገጣሚነሽ ማኛየ
ስወዳችሁ ዘላለም ኑሩ ስታንሩ
ስታምሩ
እኔ ግን ወራባቦ አይደለሁም ግን ደስ ይሉኛል
ውዴእንዛመድ
የኔዉዲ
ዋው!!!!! ወሎየ ስለሆኩ ንጎስ የሆኩ ያክል ሚሰማኝ።
በጣም የመወደው የባቦ ልጅ ነበረ በሱ የተነሳ ባህሉን ወደድኩት ትዝታየየየየ
አይዞሽ
@@jemaltube3767 እሽ ማርእዋ
ሙዚቃ ልብ ያደርቃል ይቅረባችሁ ኑ የአላህን ቃል ቁረአን ቅሩ
ቁረአን #የሩህ# ምግብ ነው🌹🌹
ቂረአን የልብ ብረሀን ነው
ቁረአን የቆሸሸ አእምሮን ያፀዳል
ቁረአን እሥሳዊ አሥተሳሰባችንን ይቀይራል
ቁረአን የሂወታችን መገድ ነው የአኼራ ዋስትናችን ነው
ሥለቁረአን ዘርዝሬ አልጨርሠውም ብቻ ብዙ ነገር ናም ኑ ወደ አል ኢማን መድረሳ youtu.be/Lp6kpFT://ruclips.net/video/Lp6kpFTmhJQ/видео.html
ሳህ
ወረባቦ መሬት ያሣምራል ጓያ ልጆቹ ፀያይም የውሀ ምሥያ አየይይይይይይይ
WEYIHAGERE
በትክክል
እሰክስስስስስስስ ያዝእንግድች ለምን አዳሜ ሳትሉ ባህላሂጫወታ ውስጤነው
እኔ ወሎ አምባሠል ነኝ ግን ወረባቦዎች በጣም ብዙ ጓደኞች ነሉኝ እወዳችኋለሁ ወሎ ወረባቦዎች❤❤❤❤❤❤❤
አይ ትዝታ ማንም የማይሰርቀው ጎራ ጋራ ማዶ ተራራ የማይለው ይሄው ዛሬም ይወዘውዘኛል የናንተው እመየት ይማም እንዳው በድሮው 😥😭
ትዝታ ያለበት ላይክ ግጩ
ቡልቡሎን አትኩት
ቸሪትን አትኩት
ሸደሆን አትኩት
ኢጀርሳን አትኩት
አረይሌን አትኩት
ዋዚንም አትኩት
ቢስቲማን አትኩት
ፊቶንም አትኩት
አረይሌን አትኩት
ቦኸክሳን አትኩት
ጫሊንም አትኩት
ወርጣየን አትኩት
የዘመድ ሀገር ነዉ። ልቤ ዙሮ ዙሮ ማረፊያዉ እዛዉ ነዉ።
አይዞሽ ማንም አይነካው
ቢስቲማን አትንኩት
ቡልቡሎን አትንኩት
ላይ ጉሀን አትንኩት ጉቢሳን አትንኩት
ገደሮን አትንኩት የዘመድ አገር ነው
ልቤ ሂድ ሂዶ ማረፊያው እዛው ነው።
ያለኝ አቦ ውይ መገን ትዝታ ደልቄው ነበር ቻችወዋ
ያለኝንንንንንንን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@@hawaebrahim8392 አብሽ የገር ልጂ
ወይይይይይ ትዝታ አገሬ ሲጠራ ውስጤን ነካኝ
አይይይይ እንደው ዘንድሮ ይሄ ጦርነት ጠፍቶ ቤተሰቦቻችን በህይወት ተርፈውልን የሀገራችን ሰላም ተመልሶ እንዴሳ ይሆን?💔💔💔😭😭😭
እዚህ ጨዋታ ውስጥ የምወደውልጂ ሳለለ ትዝታውመጤብኝ አይይይይይይይይ💔
ማነው
እኔ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወየው
አብሽር አቦ የቡልቡሎ ልጅ ነኝ አውራጎዳና
ያለኝንንንንንንን ባቦወች ሰለም ሰላም ብያለሁ ወንድም እህቶቸ
ውርይይ ትዝታ በቃ መዳምጋር ልጨፍርነው እስክስስስስ
እኔ እገጥምሻለሁ
@@jemaltube3767 ክክክ በል ባሉካ እንዳይሰማህ እኔ የለሁበትም ክክክ
ባቦ ውስጤ ናት ወይኔ ትዝታ
ላይክግጩየተመቸዉብቻ
የባቦልጂና የጣት ቀለበት
እየሠለሠለ ይገባል ካደት
እሔወረባቦ እሔቆላማዉ
ሸጋልጂግ ያበቅላል እደማሺላዉ
እኔ ከባቦልጂ ፈሪ ቢገኝብኝ
እመኪናዉ መገዲ ባጃጂ ይነዳብኝ
አየ ትዝታ
❤❤❤❤😢😢😢😢
ወይኔ ያገሬ ልጆች ናቸው እደ ኡርርር አይይይይትዝታየ ስደት ይብላኝልህህህህህህ
ውዴእንዛመድ
ወየየየየየው አቦ አይትዝታ ኡፍፍፍ የሰው አገር ልጅነታችን በሰውቤት ኤጭ
አይዞሽ ያልፋል
በርታ ጀምየ
በቅንነትእንዛመድ
ወሎ መወለድ መታደል ነው።አቤት
ያገሬ ልጁች ባቦውች ውድድድ
እኛም ውድድድድ
እኔም ባቦነኝ የፍቅርአገር
እኔም
እኛም ውድድድድድድድድ
ባቦወች ዉድድድ ዉይ ሀገሬ ባቦየ❤
እስክስ ወይ የሀገር ትዝታ ኧረ እንሸቅልበት ክክ
እስክክክክስ ያገሬ ልጂች ምችት ይበላችሁ
በቅንነት መጥቻለሁ
ወሎአማራዬ💚💛❤️💋💋💋💋
ጀም ለምን በቪዶዎ አታደርገውም ነበር ጉቢሳን የኔ አገር ልጆች ናቸው
አረገዋለሁ እሺ
እ ጉቢሳ ወይኔ የኔም አገር ነው አይትዝታ ስደት የስራህን ይስጥህ
ያገሬ ዘፈን
ወደባቦ 🙄መምጣቴአልቀረም እኔአልብኮነኝ🙄🙄ትዝታ
አህሪብ እንቀበላለንንን
ሰአድየ አባተ ያገሬ ልጅጅጅጅጅ
አህለን ያገሬ ልጅደምሬሀለሁዴምረኝ
🥰🥰
❤❤❤❤❤
አይኝ ትዝ ታየ ገደሮወ ውስጢናት
🥰🥰🥰
❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌹👍
አረ አውራ ጎዳና የት አካባቢ ነህ
ከጎፈሬውበላይ ይውላልሚዶው እኔ🙈እፈራዋለሁ ማንብዬ ልጥራው🙄
አይይይይ ያገሬ ልጁቻ እዉስጤ ናቻሁ አይይይ ስደት ❤️❤️❤️👍
ጦይብየደምሪኝ
ሀይ ጀማል እንተዋወቅ ፍጡማሰይድ እባላለሁ የወረባቦልጅ ነኝ ወረባቦን ናፈቀችኝ እባክህ አሳኝ አብደሌን
አማነው ፋፊየ ሰላም ነሺ እሺ አሳያለሁ
@@jemaltube3767 አመሠግናለሁ አባየውለታህን እከፍላለሁ
ፋፊዬ
ያገሬልጂ
ወይኔ ያገሬ ልጄች እንደት እንደናፈቃችሁኝ
ዋውውውውው
መገን ትዝታ አላህዋየ ልጅነቴ
አይይይ ትዝታየ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አይይይይይይይ ትዝታ
አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ቤተሰብአንሁን
ኧረ ሆደ ናሸረ ሀገሬ አናቤ ገደሮ ሲነሳ እርርርርይ እሠይ እሠይ እሠይ 💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤
አየሰዞሺ
አይ ትዝታ ብቻ የባቦዋ ቅመም
ውዴእንዛመድ
💚💛❤️😍😍😍😍😭😭😭😭
ፍየል ገደል ገብታ አትኮታኮትም
ጀግና በጦር እጅ በበሽታ አይሞትም
የኔልዩወእምየወሎየወችይመቻችሁ በቅንነትደምሪኝጀም
ሸጋጉቢሳል፣ሽጋታዶቢል፣ሽጋታፊይቶልጂ🎉🎉
እኔ ባቦ አይደለሁም ግን ዉስጤ ናቸዉ በተለይ ቦሎችን ስወዳቸዉ አይይይ
👍👍👍👍👍👍👍👍
💔💔💔💔💔
አይይይትዝታ
እናመድ
ሥደት የሥራህን😭😥😥😥😥
ወይ ትዝታየመጣ
❤❤
እስክስ
እር ወዳ ትዝታ ገደለኝ ደግሞ እውዳለሁ እጅ ዙጥ ዙጥ
አሰለል ን አሳየኝ አቦ
ኦደወ ያላችሁ ላኩልኝ በውስጥ
እኔ አለኝ
@@ክብሬነሽሀገሬ-ጰ9ኰ ላኪልኝ ውደ
በቅንነትእንዛመድ
ሥወ
ደስ ስትሉኝ
እስክስክስስ👍❤️🌹
ባቦዬ😭ትዝታየዋ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🦋🦋🦋✍️✔️
ትዝታነዉስቃ።።።።የጉቢሳልጆቺናቸዉ
አወን ጉቢሶች ናቸዉ
አወ ያገሬ ልጆች ናቸው እፍፍፍፍ
አይይ ትዝታ አይ አተ ጉቢሳልጁ ወይኔ
አየ ልጅነቴ ማርና ወተ ቴ
ውድ ያገሬ ውቦች ቦቦች ስወዳችሁ
ኡፍፍፍ አሁንስ ምነው ይህ ስደት ባልነበር
ጎበያን አትኩት የዘመድ አገር ነው ልቤ ዞሮ ዞሮ ማረፊው እዛው
ማሻአላህ እኔም እግሬ ዙሮ ዙሮ ማረፊያየ ጎበያ ነው ኑሩልኝ ያገር ልጆች ባቦችም ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ!!
እዳዉ ወይኔ018
ወይኔ ሰአድ አባቴ
ታቤሬን አትኩት አይይይ
ጎበያን አሳየን ግጥሩን።
🥰🥰🥰🥰ጋቢሳ ናፍቅና
💞💝💘💗💕🙆❤💖💋😭😭😭😭😭
እህህህ ጉቢሳ እኔም ናፍቃኛለች ጉቢሶች እደናችሁ ያገሬ ልጆች
@@ዳሩንቲዩብ አለን ሀቢቢቲ ማናት እምትዘፍነው ጉቢሳ ናት እንደ
@@kisukealshamary9658 ቢስቲማ አይደለችም የገደሮ ልጂ ናት
@@ዳሩንቲዩብ ደህና ነው ውደ ጉቢሳ ነሽ እንደ
ወይኔ ባቦችዬ ዉስጤ ናቸዉ
አይይይይይ ትዘታየ
ጨዋታ መጨዋት ገደሮ ልጁጋር ነወ እዲዉ አለፈ ቡሎ ታይ ረየ ልጂ ጋር ነዉ እጁዉ አለፉ ብሎ ምሰር ታልጁጋርነዉ
ሀያቲ ውድድድድድ
ከነት አገኘሀት እህቴን ጉደ እኮ ነው
ሰብስክራይብ ገጨሁህ የገር ልጂ
እሺ አመሰግናለሁ
@@jemaltube3767 እኔም ሰብ አረኩህ የባቦዋ ነኝ ያውም የቀልቀልሻ ዋ
እረወየዉዉዉዉዉዉዉዉሐ
አንለይ አንለይ ስልሸ
ምን አለ ሆድሽ? ?
ከተለየን ወዲያ ምን አለ ሆድሽ ከተለየን ወዳ ያለውማ ሆዴ መገን ያገሬ ልጅ መገን አብሮ አደጌ
አይይይ ሀጊር
ኡኡኡ
ባቦ ባልወለድ ይቆጨኝነበር
እኔስ ብትይ የባቦ ልጅ ባልሆን ይቆኝ ነበር
ይሄ ዘፈን. እኛ ሰፈር ነው
እደአስራስምንትነዉ ሰቀሌ
ባቦ ትለያላችሁ
እ
አይይይይይይይ
ተወወወወ ታች ቁኖን አሣየን
እሺ አሳይሻለሁ የኔእህት
ሰአዳ አባተ የሠፈሬ ልጂ
የት አገር ናት እምትፍነው ውደ
@@kisukealshamary9658 የገደሮ ልጂናት
ገረ እናተ ማናችሁ በአላህ ያገሬ ልጆች ናችሁ እዴ ሰአድ እኮ ጎረቤቴናትትትትት ኧረ ወይኔ
እምእምእምእምእምእም
እረይ
በአላህቁጥሺንላኪ.
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍