🛑 | የሚቃጠል መሥዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • ዘሌዋውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔርም ከመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ጠርቶ እንዲህ ሲል ተናገረው፦
    ² ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራችው፦ ከእናንተ ማናቸውም ሰው ለእግዚአብሔር መባ ሲያቀርብ መባችሁን ከእንስሳ ወገን ከላሞች ወይም ከበጎች ታቀርባላችሁ።
    ³ መባውም የሚቃጠል መሥዋዕት ከላሞች መንጋ ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርባል፤ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሠምር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ያቀርበዋል።
    ⁴ እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ ያስተሰርይለትም ዘንድ የሠመረ ይሆንለታል።
    ⁵ በሬውንም በእግዚአብሔር ፊት ያርደዋል፤ የአሮንም ልጆች ካህናቱ ደሙን ያቀርባሉ፤ ደሙንም በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ባለው በመሠዊያው ላይ በዙሪያው ይረጩታል።
    ⁶ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ይገፍፈዋል፥ በየብልቱም ይቈርጠዋል።
    ⁷ የካህኑም የአሮን ልጆች በመሠዊያው ላይ እሳት ያነድዳሉ፥ በእሳቱም ላይ እንጨት ይደረድራሉ፤
    ⁸ የአሮንም ልጆች ካህናቱ የተቈረጡትን ብልቶች ራሱንም ስቡንም በመሠዊያው ላይ በእሳቱ ላይ ባለው በእንጨቱ ላይ ይረበርቡታል፤
    ⁹ የሆድ ዕቃውንና እግሮቹን ግን በውኃ ያጥባል፤ ካህኑም ሁሉን የሚቃጠል መሥዋዕት የእሳት ቍርባን አድርጎ በእግዚአብሔር ዘንድ ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በመሠዊያው ላይ ያቃጥለዋል።
    ¹⁰ ቍርባኑም የሚቃጠል መሥዋዕት ከበጎች ወይም ከፍየሎች ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርበዋል።
    #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Комментарии • 357

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ይቱብ-ኀ6ቸ
    @ይቱብ-ኀ6ቸ Месяц назад +2

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን
    እግዚአብሔር ይባርክ ሁ🙏🙏🙏💒💒💒✅✅✅

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 3 месяца назад +2

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እንወድዎታለን 1000 አመት ኑሩልን

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት👏

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 2 месяца назад +2

    አባ እድሜዎን ያርዝምልን በረከታችሁ ይድረስን😢😢😢😢😢

  • @sara-cl9ed
    @sara-cl9ed 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ሠማልን የማቱሣላን እድሜ ይሥጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለህይወትን ያሰማልንእረጅምእድሜ እናጤናዎትን ይስጥልን የቅዱሳንአምላቸሩመድሀኒአለም ይጠብቅልንአባታችንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 3 месяца назад +1

    አሜን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን❤❤❤

  • @ሸዊትዘ-ክርስቶስ
    @ሸዊትዘ-ክርስቶስ 3 месяца назад +40

    እንኳዕ ብሰላም መፃኹም አባየይ ❤❤🎚️በረከትኩም ትብፅሐና ንዓና ደቅኹም ❤⛪☦️

    • @nahufetene306
      @nahufetene306 3 месяца назад

      አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      ዕድሜ ከጤና ያድልልን

  • @طارقعع-د2ج
    @طارقعع-د2ج 3 месяца назад +1

    አባታችንቃለህይወትያሠማልን

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 2 месяца назад +1

    እግዚያብሄር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ❤🙏🙏🙏

  • @Salam-q3i
    @Salam-q3i 3 месяца назад +1

    ቃል ህይወት የስማልን ክብር ኣባታችን❤❤❤❤❤

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 3 месяца назад +2

    Egziyabher ytebikot❤

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ አባት በፀሎታችሁ አስቡን 😢😢

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን❤

  • @MsSamira-iq4nw
    @MsSamira-iq4nw 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 месяца назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @ይቱብ-ኀ6ቸ
    @ይቱብ-ኀ6ቸ Месяц назад +1

    ቃለ ሂወት ይሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 3 месяца назад +19

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ፣መጽሐፍ ቅዱስን በሚገባ በመተንተን ምዕመናንን በቤታቸው ሆነው እንዲማሩና እንዲያውቁ ሌት ተቀን የሚተጉ አባት። ❤❤❤

  • @EngBella
    @EngBella 3 месяца назад +16

    አባታችን በእውነት እርስዎን ስለሰጠን የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን። አሜን

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa 3 месяца назад +1

    አባታችን አስተምረውን የልባቸው አይደርስም ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje 3 месяца назад +6

    አሜን👏👏👏አስጀምሮ ላስጨረሠን ለመዳኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሠዉ አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 месяца назад +13

    ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ።

  • @mollaligntesfa4554
    @mollaligntesfa4554 3 месяца назад +10

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 2 месяца назад +1

    ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤

  • @Fili614
    @Fili614 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen aba🇪🇷🙏🙏🙏

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን (፫)አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫)አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️አምላከ አበው ጸጋውን ክብሩን ያድልልን 🕊✝️💐አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🕯🤲

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 3 месяца назад +2

    ለተውልድ መዳን እግዚአብሔር የላከልን አባት ጤናውን አድሎ እድሜዎን ጨምሮ ያቆይልን ዘድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን::

  • @ሔኤሜንቢንያም
    @ሔኤሜንቢንያም 3 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ታሰማልን አባታችን

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb 3 месяца назад +1

    አባ እግዚአብሄር ልቦናየስጠን

  • @sami-8103
    @sami-8103 3 месяца назад +2

    Kalehiwot yasemalin yeneta❤❤❤

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 3 месяца назад +16

    እንኳን ደህና መጡል አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @bersabelBelachew
    @bersabelBelachew 3 месяца назад +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @senayameleke8409
    @senayameleke8409 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋዉ ያቆይልን አባታችን አሜን።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 месяца назад +35

    በናፍቆት የምንጠብቀው የአባታችን ወንጌል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 3 месяца назад +17

    የኝ ድንቅ አባት በዚህ ገራ በተጋባ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ቀንም ማታም የነብሰ ምግብ የሆነ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን::

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 3 месяца назад +11

    አሜን🙏
    ሁልጊዜ እግዚአብሔርን
    እንድናስብ :በፈተና ተስፋ እንዳንቆርጥ: ስለሚያበረታ ትምህርትዎ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን :: የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ::🥲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 3 месяца назад +47

    አባታችን ጠፍተውብን ነበር እኳን ሰላም መጡልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የዘመናችን ቅዱስ ጶውሎስ እድለኞች እኮ ነን እርሶን የመሰለ አባት ስላለን❤🤗

  • @RMetica
    @RMetica 3 месяца назад +33

    ስጨርስ ኮመት እጽፋለሁ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬዎት ይድረሰኝ በለሁበት አሜን፫
    ሳንጀምር ላይክ ለማድረግ እንበርታ ምዕመናን ❤

  • @CccHjc
    @CccHjc 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 месяца назад +1

    Abatachin Egziabher Yetebekiwot Behidubet Bota Hulu Geta Yeketelewot ❤

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 2 месяца назад +2

    ማስተዋልን።ዪስጠን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ህይወትየማሪያምልጂ
    @ህይወትየማሪያምልጂ 3 месяца назад +12

    እንካን ደህና መጡ አባታችንን በረከተወትደርብንን ❤❤❤❤

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 месяца назад +31

    የኛ ወርቅ አባት እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад

      እውነት ነው አሜን🙏🙏🙏

  • @GanetAsafa
    @GanetAsafa 3 месяца назад +4

    ማነው እደኔ በአባ እራሱን የሜ ጎበኝ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RoRo-rn6nc
    @RoRo-rn6nc 2 месяца назад +1

    እውነት ነው አባታችን

  • @mahleyt7694
    @mahleyt7694 2 месяца назад +1

    ቃለሰናይ የሰመዐልና ኣቦዊተይ ብዕድመን ብጥዕና ይሓልወልና ❤

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 3 месяца назад +6

    የነብሳችን መጋቢ ምርጡ አባታችን❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bewketaschale
    @bewketaschale 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 3 месяца назад +9

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አ አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 3 месяца назад +7

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን በረከትዎ ይደርብን

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 3 месяца назад +1

    እንካን ዳና ምጡ ኣባትየ🙏🙏🙏👏👏❤❤❤❤❤❤👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Degisew-wj7bp
    @Degisew-wj7bp 3 месяца назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስትልን ከዚህ ከዕቁ ዘመን ይተብቅልን

  • @meherat938
    @meherat938 3 месяца назад +32

    አባ እንክዋን ደና መጡልን ይፍቱኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ ኃጥያቴ የበዛ ነውና ለንሰሐ ሞት በቸርነቱ ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ከነቤተሰቤ እንዲያበቃን ስለ እመ አምላክ በጸሎቶ ያስቡኝ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም::

    • @RMetica
      @RMetica 3 месяца назад

      እርሶም እኮ የሳቸዉ ተማሪ ኖት በርቱ አይዟችሁ❤

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 3 месяца назад +2

      አይዞን ሁላችንም ያዉ ነን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባት አድርጎ እርስወን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን
    ቃልሕ ሲነገር ልስማ ጌታ ሆይ እባክህ ልቤን ክፈተው ልቤን ክፈተው የልድያን ልብ እንከፈከው (፫)

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 месяца назад

    አባ ታች ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 3 месяца назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ ውድ አባት ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 3 дня назад

    ቃል ሂወት የስማኣልና መምህር ዐል ድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር

  • @hiwottirfu5716
    @hiwottirfu5716 3 месяца назад +1

    Amen amen amen 🙏 🎉❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 3 месяца назад +3

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp2360 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ አባ ፫ ቃለ ሕይወት ያሰመልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አባ መነኮስ መምህር ሊቅ እንደ አባቶቼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 3 месяца назад +1

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 3 месяца назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 2 месяца назад +1

    የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቀለሂወት የሰማልን አባታችን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад +11

    አቤት ርካታ ምንኛ መመረጥ ነው ንግግርዎን አስተምሮዎትን ሥሰማ ነፍሴ በሐቤት ትሞላለች በጣም ጨንቆኝ ተናድጀ ተበሳጭቼ ሳለ ስገባ ይህንን ትምህርት ሰማሁና ተጽናናሁ ኡፍፍፍ

  • @YegetachewLij-fn5gn
    @YegetachewLij-fn5gn 3 месяца назад +1

    Abata kale hiwot yasemaln bedma betana ytebkln amen

  • @tewodrodabebaw1856
    @tewodrodabebaw1856 3 месяца назад +1

    Amen

  • @tru1614
    @tru1614 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 3 месяца назад

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @shshjejejsjekeje912
    @shshjejejsjekeje912 3 месяца назад +1

    Amen kale hiwet yasemalen abatachin 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kelemoamerga4627
    @kelemoamerga4627 3 месяца назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን!!!

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባትችን

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m 3 месяца назад

    ኣባታችን እንኳን ደና መጡ 👏👏🙏🙏🌹🌺🌺🌺💐💐💐💐🌹🌹❤❤💞🌾🌷🌿

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 месяца назад +2

    ,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጳፀፍልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abugida794
    @abugida794 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey 3 месяца назад +1

    አባታችንእንኳንደናመጡልን፡እግዚአብሔርይመስገን፡አሜን፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችንበፀሎትያስቡን፡ሀገራችንሰላምያድርግልን፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር አቦና
    ቃለ ሂወት ያሰማልነሰ ክቡር አባታችን

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @YaeqobTeklu
    @YaeqobTeklu 3 месяца назад +1

    አሜሜሜሜሜሜንንንንን

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 3 месяца назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ
    ያቆይልን።

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ❤️❤️❤️🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 месяца назад +1

    አባታችን ❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 месяца назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ነፍስን የሚፈውስ ድንቅ ትምህርት ነው። ርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ያስተማሩን ውስጣችን ገብቶ የሕይወት መንገድን ይምራን ክበሩልን መምህራችን🙏

  • @firehiyiwotmekonnen9912
    @firehiyiwotmekonnen9912 3 месяца назад +1

    Igziahber indime Ina tena chemiro yestot

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረኪዳን ❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 3 месяца назад +1

    Abatachin yftun ybarkkun.