Create video using PowerPoint| Amharic tutorial| አስተማሪ ቪዲዮ በቀላሉ ማዘጋጀት|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Use your Mobile as Microphone: • ሞባይልን እንደ ማይክ መጠቀም ቀላል...
    ሁሉም ሰው ይብዛም ይነስም የራሱ የሆነ ችሎታ አለዉ። ሁላችንም የማናዉቀዉን ለማወቅ የምናዉቅዉን ደግሞ ለሌሎች ለማካፈል ብንሯሯጥ የሃገራችን ትንሳኤ ቅርብ ይሆን ነበር። እዉቀትን ለማግኘት ወይም ለሌሎች ለማካፈል ብዙውን ጊዜ የምንጠቀመው ማህበራዊ ትስስር ገጽ ዩቱብ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም በዚህ ቪዲዮ በጃችን ያለውን Microsoft PowerPoint ሶፍትዌር በመጠቀም እንዴት ትምህርታዊ ቪዲዮ ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያችኋለሁ።
    In this video, I will show you how to prepare a lecture video using Microsoft PowerPoint. Here iI will explain it step by step in Amharic.
    #screenrecorder
    #videolecture
    #preparevideolecture
    #Amharictutorial
    #videoeditting
    #powerpoint
    #soundrecorder
    #preparevideolecture
    #OrionTechTube

Комментарии • 9

  • @DawitMidea-pd9en
    @DawitMidea-pd9en Год назад +1

    a grate gob tahnkes

  • @unify9481
    @unify9481 Год назад

    አረ የሀገሬ ሰው ምን ሆኖ ይሆን እንዲህ ያለውን ቅን አስተማሪ በነፃ አግኝቶ የማይማረው? ጌታ ሆይ ኢትዮጵያውያንን አስበን የተጎዳን ሕዝብ ነን. ወንድሜ ተባረክ ደግሞም በርታ 🙏🙏🙏

  • @AmranMedia
    @AmranMedia 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ብዙ ጊዜ powrer point ተጠቅሜ በኮምፒተር ብቻ ሪከርድ ሳደርግ ሽሽሽ የሚል ድምፅ እየገባ ያስቸግረኝ ነበር። Thanks

  • @belsassentayehu5893
    @belsassentayehu5893 2 года назад +1

    እባክህ --- እባክህ --- ወንድሜ በፎቶ መልክ ያሉ ቴክስቶችን እንዴት ወደ editable text መቀየር እንደምንችል አሳየን። onenote ን ነበር የምጠቀመው ከአንድ አመት በሃላ እንቢ አለኝ ms 2016 ላይ ያለውም ፕርፌክት አይደለም.

    • @oriontechtube
      @oriontechtube  2 года назад

      Thank you i will upload a video soon

  • @Jhtech2015
    @Jhtech2015 9 месяцев назад

    አሪፍ ትምህርት ነው ወንድሜ። እኔም በዚህ ዓይነት መንገድ የዩቱብ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ማዘጋጀት ፈልጌአለሁ። እና በስልክ ና በፒሲ የተገናኘውን የድምፅ ሪከርደር እንዴት እንደምናጀምረው ግልፅ አልሆነልኝም። I mean how can i make voice over for my ppt slides for RUclips uploaded?

    • @oriontechtube
      @oriontechtube  9 месяцев назад +1

      Nice to hear your motivation to create your own Vedeos. First it is better to install the latest MS office or Office 360 it has nice recording features and ease adding your voice overs directly while you are in your PPT environment. Second you may need some video editing skill but not that much, to remove unwanted shotts during the begining or at the end, to add end screens, or even to make your vedeos more cinematic.

    • @Jhtech2015
      @Jhtech2015 9 месяцев назад +1

      @@oriontechtube ok thanks for your quick replying. Can i contact you pls via phone or any other means to get a better understand?

  • @abduselamhassen6940
    @abduselamhassen6940 Год назад

    መልካም ነገር ነው:please view and subscribe