Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሪፍ ነው እኔመሰግናለን
ለላኛውን ልንጌራችሁ ምናልባትም አረቦች እንደዝ አይነት ቆንጆ እሩዝ ላይጌዙት ይችላሉ ሰለዚህ በዛ ያለ ዉሃ ከጨመራችሁ ሊበስል 90% ስበስል ማለት ነው አጥልላችሁ በድስቱ እንደጌና መጣድ ነው በጣም ቆንጆ ነው ልክ እንደ ሞኮሮንያ ማለት ነው ነጌር ግን ትጥዳላችሁ እንጅ ድስትም አይዝም አይቦካም በጣም አርፍ ነው ሞክሩት ትዎዱታላችሁ
ዋው ምርጥ ዘዴ ነው አቀራረብሽ ይማርካል ተባረኪ።
ወይጉድ በእንፏሎት ብቻ የሚበስል የባስማቲ ሩዝ ተበልቶ አይጠገብም እህቴ ያለ ስጎ እንኳን ሲበላ የምን መጨማለቅ አመጣሽ ያላዋቂ ሳሚ ካልሆኑ በቀር በአገራችንም እኛ የድሬ ልጆች ብርቃችን አይደለም የውጪ ምግብ
እንዴት እደሚሰራ አስይ ውይም በዲዎ ስሪልኝ
እናመሰግናለን ማር
❤
እደምን ሰነበታችሁ እደምን ዋላችሁ ዉድ ያገሪ ልጆች😘🙏
Ewnetun lemenager defar nesh
Enamesegnalegn yena konjo.
በጣም ሀርፍ ሩዝ የሚባለው ስሙ አቡካስ ይባላል እህት ቆንጆ ነው ስጋ ወይንም ዶሮ ብታገኚ ደግሞ ሀርፍ ነው እናመሰግናለን
Abukhas yemubalew ruz falige atahut isti yat naw yalew bakachu
ዋው ቆንጆ ነው
በጣም ጥሩ
እኔም ሩዝ እየሰራሁ ነው አሁን በጣም ያምራል አቅራረብሽ💛💕 አዲስ ነኝ ለቤትሽ 😊
እኳን ደህነ መጣሽ🙏
ማሻአላህ እንመስላለን
Le 4 left 5 seat mezefzef wyyyyy beterefe arif new
አይዞን አኔም እየሰራሁ ነዉ በመዳሚ ቤት
ጎበዝ
ዋው
Waw berchiln
አህለን ውድአሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እኝኳን ሰላም መጣሺ ማሻ አላህ ደሰ የሚል ቆይታ ጨዋታ ነበር ልክ በለሻል ረእሰሺ ተመቸኝ ሚእሚን ሙሰሊም አማኝ በአላህ ተሰፍ አይቆርጥም ሰለዚህ ተሰፍ መቁርጥ የለብንም ሠላም ለሀገረ ሠላም ለወገኔ ሰላም ለእምዩ ኢትዮጽያዊ ይሁን
ድስት ቂጥ የለውም መቀመጫ እንጂ, በተርፈ ሩዙ ጥሩ ነው,
እሺ በርቺ እናት ጎበዝ ገና ሳይሽ ዛሬ
berchi betam gilts niw
ባስማት እሩዝም ጥሩነው
yene konjo amesegenalew betam konjo new
ጨውስ
በጣም አሪፍ ነው የኔ እህት እናመሰግናለን
zegegetu dseyelale arefe nwe
ድስቱ ያልያዘው እኮ ዘይት በብዛት ከሽንኩርቱ ጋር ሰለጭመርሽበት ነው
mashala allh arf new
Thank you.
እናመሰግናለን
Setnageri keruzu belay des yelal edme ena tena yestie fetari gn mn malet ichlalew herud setchmeri betam qonjo nw leclouru enji arif nw
Betam des yelal. Jasmine yemebal rice ale
ሳአቱ በዛ
Ery benatse yanheiy tense astayayt. Lmestet yhalale kykerta gar zeyte ybezawe ymeslale
Please rez bsemeta ytejaw brand new konjo sekekel yemyderk ena leseles yemlew yemetwek kehon ye brandun sem ngerj thnxs
በስመቲ አለ ግን ለኔ አልተመቸኝም
Wow very nice
tebarik
ዳና ሩዝ
ዙይቱን ልትዋኝበት ነው አምስት ሰአት ራይዝ መዘፍዘፍ ትቀልጃለሽ
እኔራሱ ገርሞኛል
Wooww nw
❤❤❤❤
Thanks👍👍
እናመስግናለን በርችልን ውደ
Try to go to the subject shortly .please..
በጣም ቆንጃ አሠራረ
berchi
ደግሞ ሩዝ ሀትም የሚባለው እሩዝ ቆጆ ነው
በቀዝቃዛ ውሀ ከማድረግ ሙቅ ውሀ ቢሆን ይመረጣል
ቆጆ ሙቅ ወሃ ከሆነ ይቦካል
ewnt ene rasu hule endyazbgn gefu medfatu
እዉነት ነዉ እኔም ድሮ ከሚበላዉ ድስቱ ጋ ይዞ የሚቀርዉ ነበር እሚበልጠዉ
ዋውው
Betam aref now marre
ጎበዝ ተባረኪ አቀራረብሽ አገላለጽሽ ደስ ይለኛል ጌታ ይስጥሽ
ያችደሞ ባሠ 4አምስት ሰአት አስቀምጡ ተዘፍዝፎ
አረ እኔም በጣም ነው እሚጨማለቅብኝ
እናመጣለን ግን የሩዙ አይነት አለዉ አዳዱ ዉሀ አችልም የመያያዝ ባህሪ አለዉ እቡ ካሳ ምርጥ ሩዝ ነዉ
ንአም አቡካስ ቤስት ነው
😂😂😂😂 ያች ደሞ ባሰ አራት አምስት ሰአት በቀዝቃዛ,ውሀ አስቀምጡ😢😢😢
😂😂
@@zekariasmaru2441 ፈጀፈደፈ
berchilghe ehite ke ethio youtubers lij mele
thanks
አረ ለሩዝ አላካብድም ስሰራው ይዞብኝም አያውቅም ደግሞ ሽንኩርም አልጨምር ግን ትንሽ ሰአት እዘፈዝፈዋለሁ በሙቅ ውሀ
ለኛ እጂ የአረብ ልጆች ሽንኩርት ካዩ አይበሉም
Yemzefzefew endibza malt new betrf gobez berchi
እንዲበዛ ብቻ ሣይሆን ቶሎም ይበሥላል ሥለዚህ ጥቅሙ ሁለት ነገር ነው
ታዲያ ወሳኙ ድስቱ ኖን እስታኪ መሆኑ ነው ምኑን ነው ቂጡ እንዳይዝ ብለሽ የነገርሽን
በጣምአመሰግናሀለዎ
ቂጡ አትበይ ስሩ በይ
በቀዝቃዛውሀከሚዘፈዘፍይልቅበሙቅውሀሲዘፈዘፍየበለጠያምራል
ግንኮ ይሄ እሩዝ ትክክል አደለም ውሀውን አብዝተሽዋ ደግም ሽኩሥት ከሥር ካደግሽ ሽኩርቱ እደዚህ አይከተፍም ለማንኛውም ሁሉም እደፍላጎቱ ነው
በጣም አሪፍ ነው እኔመሰግናለን
ለላኛውን ልንጌራችሁ
ምናልባትም አረቦች እንደዝ አይነት ቆንጆ እሩዝ ላይጌዙት ይችላሉ ሰለዚህ በዛ ያለ ዉሃ ከጨመራችሁ ሊበስል 90% ስበስል ማለት ነው አጥልላችሁ በድስቱ እንደጌና መጣድ ነው
በጣም ቆንጆ ነው ልክ እንደ ሞኮሮንያ ማለት ነው ነጌር ግን ትጥዳላችሁ እንጅ ድስትም አይዝም አይቦካም በጣም አርፍ ነው ሞክሩት ትዎዱታላችሁ
ዋው ምርጥ ዘዴ ነው አቀራረብሽ ይማርካል ተባረኪ።
ወይጉድ በእንፏሎት ብቻ የሚበስል የባስማቲ ሩዝ ተበልቶ አይጠገብም እህቴ ያለ ስጎ እንኳን ሲበላ የምን መጨማለቅ አመጣሽ ያላዋቂ ሳሚ ካልሆኑ በቀር በአገራችንም እኛ የድሬ ልጆች ብርቃችን አይደለም የውጪ ምግብ
እንዴት እደሚሰራ አስይ ውይም በዲዎ ስሪልኝ
እናመሰግናለን ማር
❤
እደምን ሰነበታችሁ እደምን ዋላችሁ ዉድ ያገሪ ልጆች😘🙏
Ewnetun lemenager defar nesh
Enamesegnalegn yena konjo.
በጣም ሀርፍ ሩዝ የሚባለው ስሙ አቡካስ ይባላል እህት ቆንጆ ነው ስጋ ወይንም ዶሮ ብታገኚ ደግሞ ሀርፍ ነው እናመሰግናለን
Abukhas yemubalew ruz falige atahut isti yat naw yalew bakachu
ዋው ቆንጆ ነው
በጣም ጥሩ
እኔም ሩዝ እየሰራሁ ነው አሁን በጣም ያምራል አቅራረብሽ💛💕 አዲስ ነኝ ለቤትሽ 😊
እኳን ደህነ መጣሽ🙏
ማሻአላህ እንመስላለን
Le 4 left 5 seat mezefzef wyyyyy beterefe arif new
አይዞን አኔም እየሰራሁ ነዉ በመዳሚ ቤት
ጎበዝ
ዋው
Waw berchiln
አህለን ውድአሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እኝኳን ሰላም መጣሺ ማሻ አላህ ደሰ የሚል ቆይታ ጨዋታ ነበር ልክ በለሻል ረእሰሺ ተመቸኝ ሚእሚን ሙሰሊም አማኝ በአላህ ተሰፍ አይቆርጥም ሰለዚህ ተሰፍ መቁርጥ የለብንም ሠላም ለሀገረ ሠላም ለወገኔ ሰላም ለእምዩ ኢትዮጽያዊ ይሁን
ድስት ቂጥ የለውም መቀመጫ እንጂ, በተርፈ ሩዙ ጥሩ ነው,
እሺ በርቺ እናት ጎበዝ ገና ሳይሽ ዛሬ
berchi betam gilts niw
ባስማት እሩዝም ጥሩነው
yene konjo amesegenalew betam konjo new
ጨውስ
በጣም አሪፍ ነው የኔ እህት እናመሰግናለን
zegegetu dseyelale arefe nwe
ድስቱ ያልያዘው እኮ ዘይት በብዛት ከሽንኩርቱ ጋር ሰለጭመርሽበት ነው
mashala allh arf new
Thank you.
እናመሰግናለን
Setnageri keruzu belay des yelal edme ena tena yestie fetari gn mn malet ichlalew herud setchmeri betam qonjo nw leclouru enji arif nw
Betam des yelal. Jasmine yemebal rice ale
ሳአቱ በዛ
Ery benatse yanheiy tense astayayt. Lmestet yhalale kykerta gar zeyte ybezawe ymeslale
Please rez bsemeta ytejaw brand new konjo sekekel yemyderk ena leseles yemlew yemetwek kehon ye brandun sem ngerj thnxs
በስመቲ አለ ግን ለኔ አልተመቸኝም
Wow very nice
tebarik
ዳና ሩዝ
ዙይቱን ልትዋኝበት ነው አምስት ሰአት ራይዝ መዘፍዘፍ ትቀልጃለሽ
እኔራሱ ገርሞኛል
Wooww nw
❤❤❤❤
Thanks👍👍
እናመስግናለን በርችልን ውደ
Try to go to the subject shortly .please.
.