Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በማርያም በማርያም በማርያም like arguny ኢሄንን ኮመንት አልፋቹህ አትሂዱ ኧረ እንተጋገዝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
👑👌
እኔም ፈልጌው ነበር ግን ያንተን ሳየው ፤ ያስፈልግሃል በማርያም ብለህማ ብችል በሌላ አካውንት እራሱ ባረግህ ደስ ባለኝ ለማንኛውም ስጦታው ያንተ እንድሚሆን አምኛለሁ ይቅናህ zoom lay engenagnalen 👏👏
Thanks bro 🙏🙏🙏@@etbaba
እሺ እማ
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ መላ ይበርገድላቹ 😂 አሜን 👇
Amen
የ ሁለት ሴት እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ ስራ የለኝም እድሉን ባገኝና ተምሬ መስራት ብችል ምኞቴ ነው ።🙏🙏
የመንግስት ቅጥር አይቸው ውጤቱ ድህነት ብቻ ነው!! so ትቸ ወጥቻለሁ!! የናንተን ላይክ እፈልጋለሁ pleas like me
Private demo yebase aza nwe.
ከ ዮናስ በጣም የሚገርመኝ በዚህ እድሚው አስተዋዪነቱ እና ቅንነቱ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሚ ለለዉጥ ፈላጊዎች ይህን ለምታነቡ ሁሉም ትልቅ ክብር አለኝ I hope ትልቅ ቦታ እንደምንገናኝ
የሰው ፊት እየገረፋት ተበድራ ላስተማረችኝ እናቴ ልድረስላት እባካችሁን እርዱኝ🥺🙏
በህይወቴ ከ 15 አመቴ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን አይቼ አልፌያለሁ ከኔም ታሪክ ብዙዎች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ታሪኬንም መስማት ለሚፈልግ ለማካፈል ዝግጁ ነኝ።አሁን ላይ በonline ስራ ለመስራት ብዙ ጥሬያለሁ ነገር ግን ባለሁበት አካባቢ የሚጠቀም አደለም online ስራ እንዳለ የሚያቅ ያለ አይመስለኝም እናም እኔም ወደ ሲስተሙ የሚያስገባኝን የትምህር እድል እንዲገጥመኝ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏🙏
ዮናስ ሞህ በጣም አሪፍ ስራ ነው። አለህ...?መኖርህን እያሳወቅክ ነው መኖርህን የምታሳውቀው ደግሞ ያለህን እውቀት በማካፈልህ ነው ደህና ነህ? በእርግጥ ደህና ነህ ለሰዎች ያለውን የሚካፍል ሁሌም ደህና ነው። ሠላም ይብዛልህ ወዳጃችን! ወዳጃችን መሆንህን የምናውቀው ደግሞ ከጊዜህ ስለምታካፍለን ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጥበብ ያድልህ 🙏
ብዙ ላይክ አድርጉልኝ እኔም የኔን ኮሜንት ላካ ካደረጉ ሰዎች መካከል ለ3 ሰዎች የህትመት ስራ ሙሉ የተግባር ስልጠና እሰጣለሁ ....የባነር ማሽን ,ነቲሸርት ,የወረቀት ስራዎች,ወዘተ.....
😁
በጣም እፈልጋለሁ ስልጠና
Enem efelgalhu
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ 😂 LIKE PLEASE አትከፍሉበትም! 😂
ካለፉት ኮመንቶቼ የተረዳዉት......አማርኛ መጻፍ ብዙ 👍ያስገኛል😊😊😂
ይሄን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ እግዚሀብሄር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ፣ ከታች ወርቁን ከላይ ፎቁን ይስጣችሁ
😂😂
እግዝያብሄር ይስጥክ መልካም መሆን የተሰጠክ ጸጋ ነዉ ወንድሜ። እኔ ብሆን ተሸላሚ ደስ ይለኛል ምክንያቴ መንግስት ቤት የዝቅተኛ ስራ ያለአኝ ነኝ ግን አዉን መሮኛል ኑሮዬ 3ልጆች አሉኝ ግራፊክ ዲዛይን ተምሬ ጥሩ ደረጃ ልደርስ በሙሉ ተስፋ ተነስቻለሁ ።አበርቱኝ ባካቹ
እስኪ ይሄን ቢዝነስ ማን የምትወዱት እና እንደኔ ተመስጣችሁ የምታዩት በጣም ትሪት የሚያደርጋችሁ ሰዎስ አንዴ 👍👍
መልካም ስራ ከአምልክዎች ሁሉ ትልቅ አምልኮ ነው፡፡ ሁሉም ሰዎች አቅም አላቸው፡፡ ያንን እንዲያወጡ መምራት መልካም ስራ ነው፡፡ ልክ እንደ ምንግዜው የማተርፍበት ትምህርት ስላገኘሁ አምላክ ይክፈልሀል፡፡
ዮኒን ምናልባት በቅርብ ቀን ነው በኦንላይን ስራ ላይ ያዬሁት ያወኩትም፡፡ ብዙ ነገሮችን ሞክሪያለሁ ግን ስኬት የሚባለው ላይ አሁንም ገና ነኝ አሁን ግን ከስኬት ጀርባ ያሉ ሚስጢሮችን (The secret behind successes) በቅንነት ዮናስ ካከፈለን የእዉቀት ምንጭ ብዙውን ቀድተናል🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ስኬትን ተመኘሁ ዮ 💚💛❤
ይሄን ኮሜን አይቶ like ላይክ ለረገው ሰው ፈጣሪ የሰበውን ይስጠው።😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉
እስኪ ዮኒ ስለ Online Job ያለኝን አመለካከት ቀይሮታል የምትሉ🥰👍🤚Be like
እስቲ ዮኒን እንደኔ የሚወድደውና የሚያደንቀው በሥራውም የሚደሰት በላይክ ያሳየን
እስኪ ዮናስ ሚመቸዉ 👍እግዚአብሔር ያክብርልን ስለምታደርግልን መልካም ነገር🥰
የወደፊቶቹ ባለ ሀብቶች እየመጣን ነው😎
ህይወት ምርጫ ናት ለሚሮጥ ፈረስን ስትሰጥ ለሚተኛ ጋቢን ትደርባለችስለዚህ ወስነን risk እንውሰድ i hope ከግባችን እንደርሳለን።
አትለፉኝ like ሳታረጉ እባካቹ😢😢
🎉እኔ up work ላይ በቅርቡ ከማገኘዉ ገቢ like የሚያደርገኝ 30% ይደርሰዋል 🎉
Oh በጣም ስፈልገው የነበር ስልጠና ye yoni family በቀናነት like እንደምታደርጉልኝ አምናለሁ 🎉🎉🎉 ለሁላችንም መልካም ዕድል 👍👍👍.. Yoniye tanks 🙏
እኔ ምለው በህልሜ አየውህ ጀለብያ ለብሰህ ሙስሊም ሆነህ እንዴት በህልሜ አየሁት እያልኩ ነበር ብቻ ዮኒ ህልሜ ኡውነት እንዲሆን እመኝልሀለው😊
ወይኔ ደስ ሲል በአላህ 🥰ኢንሻአላህ ☺️
አላህ ሂዳያችንን ያሳምርልን ያሳምርለት
@@Abduy194 amiin wendme
ወንድማችን የኦላይን ስራ እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ የሚያውቅ ብቻ መሰለኝ የሚሰራው አዋጭም መሰለኝ እንግሊዝኛ ለማናውቀውኳ አያዋጣም ከእኔ አኳያ🎉🎉🎉🎉😢
yonas moh the goat i hope i will get more likes
በጣም ምርጥ ቪድዮ🤩🤩🤩 ዮናስ ሞህ በጣም እናመሰግንሀለን! የስልጠናው ተካፋይ እንደምሆንም ተስፋ አደርጋለሁ 💥💥💥💥💥💥💫💫💫💫✌✌✌
በጣም አዋቂ ሰው ነህ አመሰግናለው ለትምህርትህ
Yoniye beretalen abate, Esti ye yoni wedajoche like this comment Esti beteseb everybody likes and Replay.
ይሄን Comment Like እንድታደርጉት አልፈልግም ግን ግን 😢 Like አድርጉኝ Pleased 🙏 እወዳቹሀለው 😜
የ አራድዬ ልጆች ምርጦች ዮኒ የ ሸገር ልጅ ሆኖአል like ይብዛለት please አትጎዱም like አርጉ
ከኅላነው የመጣሁት እንደምበልጣቹ ግን አምናለሁ i'm sure with that believe me❤
ያገር ሰው እንዳው ከምኑ ጀምሬ ምን ላይ ላቁም ብቻ Please like it
ጌታን በጣም ነው ምወድህ በርታ ❤❤
ሂዎት አዲስ ናት ምናልባትም አንድ ቀን ስኬት ወደኛ ትመጣ ይሆናል የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንጅ በተስፋ አንተንቃለን 🙏🙏🙏
እናንተ ጣታቹ የተባረከ ህዝብ እስኪ ላይኳን ንኳት like አድርጉ ❤🙏🙏🙏
እኔ ምንም አልፈልግም አንድ ሰው ላይክ እንዳያረገኝ እጁን ነው የምቆርጠው🎉
እናቴ ትሙት like አደርጋለው። በእናታቹ ምላችዋል like አድርጉ❤
Ebakachihu ene win larg bexam yasfelegegnal like argugn wedoche plss❤❤❤
ተባረክ ወንድሚ ከዚህ የበለጠ እኛን እንድትረዳን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🥰🥰🥰እንወድሃለን
አላህ,ይርዳን ለሁላችንም:
ከተኛሁበት የሚያነቃ ትምህርት ነው ያገኝውት ሁሉም ሪሶር በእጄ እያለ ተኝቼ ነበር ዮንዬ አመሰግናለሁ
❤❤የኦንላይን የቴክኖሎጂ ስራን ስላስተማርከን ኩራት ይሰማሃል ዩቲዩብ ብቻ ቀጥልበት❤😅😅
በጣም እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነቱ ቢበዛ ጥሩ ነበር አደራ ለይኩኝ በጣም መማር እፍልጋለው ❤
የስኬታማነት መገለጫው አንዱ ቅን መሆን ነው፤ ያየገኘኸውን በረከት ለሌሎችም ይገባል ብለኽ ስለምታጋራን ምስጋናየ የላቀ ነው፤ ስለዚህ የዚሁ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እፈልጋለሁ።❤❤
የኖርክበትን እና የምታውቀውን ስለምታስተምረን እንኮራብሃለን ።
የነገውን ሕልሜን እውን የምያረግበትን መንገድ አሳይተሄልኛልና ፣ ደጋፊ በማጣት የዛለችውን የተስፋዬን ጉልበት ዳግም አነቃቅተኼልኛልና እውነት የሰማይ አምላክ ጨምሮ ይባርክህ ።!!!
ዮኒ በጣም ትመቸኛለህ ... የብዙ ዓመት ታላቅህ ብሆንም ከአንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው፡፡ ቪዲዮችህን ሳይ ከተግባር ጋር ነው፡፡ አያልሁ፣ እተገብራለሁ!!!! በጣም ተጠቅሜያልሁ!!! እ/ር ይባርክህ፡፡ በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ለዚህ ደግሞ ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
ይሄ course ሂወቴን ይቀይረዋል like አርጉልኝ🙏🙏🙏
Yhonas ከልቡ ሚወደው ላይክ
ዮኒ ስሜ ህያብ ይባላል፡፡ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ፡፡ ብዙ ጊዜ online business ለመስራት በደንብ መማር እፈልጋሁ፡፡ ጥሩ የኮምፒውተር እውቀት አለኝ፡፡ ቪዲዮ edit ማድርግ እሞክራለሁ፡፡ይህንን የነጻ የትምህርት እድል ባገኝ የበለጠ እውቀት አዳብሬ ስራ ለመስራት እችላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
😂😂 በሚገርም ሁኔታ እኔ ይሄ ልጅ ጥሩ ነገር የሚያተላልፍ መስሎኝ ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሬ :ቪዲዮ ሲለቅ የመጀመሪያ ሙሉውን እከታተል ነበር 25k እያለ ነበር የማውቀው: ዛሬ እንደምታዩት ነው።ግን ምን ዋጋ አለው ጭራስ ይባስ ብሎ ዳዊት ድሪም ጋር አላቀረቡትም? አሁንስ አልበዛም? ዛሬ እውነቱን የማውቀውን ጉድ ሁሉ ለህዝብ ራሱ በሰጠኝ እድል እናገራለሁ።∆ በቃ ዮንዬ ምን ይወጣለታ፣ ጀግና ፣ ቁም ነገረኛ፣ ሳልከፍለው ራሴ ድጋሜ የሰራኝ፣ ምርጥ የስራ ፣የአላማ ሰው Really I proud you! ክፉ ላሰባችሁ፣ ለተመኛችሁ 😢😢😢😢 ∆የምር ዮኒዩ ምን ይወጣለታል? የልጅ አዋቂ ነው፣ ተሳሳትኩ እንዴ?? I need 200 Like only 🎉
ሰው ሁሉ internet እና ስልክ እያለው ሚሰራው ስራ tiktok scroll ማድረግ ነው። ቀልድ ሊመስል ይችላል ግን ሙሉ የEthiopia ህዝብ tiktok addiction ሆኗል። እራሳችሁን ከዚህ ሱስ ጠብቁ.
13 ሺ view እያለው like ግን 1300 ነው please guys የሚጠቅም ነገሮችን appreciate ማድርግ የምንጀምረው መች ነው? ❔❔❔Thank you yoni keep it up
ጊዜ አችሁን በቲክቶክ የምጨርሱ ኑ እዚጋ ተማሩና ገንዘብ አግኙ ዮኒአችን በርታል በደንብ እያቃከን ነው
i am already started upwork please like this comment for sake of God please
START THE PROCESS.
ከ ዮናስ በጣም የሚገርመኝ በዚህ እድሚው አስተዋዪነቱ እና ቅንነቱ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድም ግን መች ነው የማገኝህ
Yagelegelm bihon temamuche save barekut genzeb arb elet yagelegelm bhon laptop ligeza nw ye yonin ke 8 wer befit be 4 RAM nw hulachnm yjmrnw balachihu jemru yalwn ayiche nw yhen ywesenkut ke werat buhala jemre endemamesgnk tesfa alegn.
የኔ ታታሪ የአክስት ወንድም አያት አጎት ልጅ:: we love you ( የልብ ቅርፅ ምልክት *2). I hope you GOT this yonas.
100℅ የኔ የኦንላይን ስራ ስህትቴን ነው የሰማሁት የቴሌግራም አካውንትክን ሊንክ አድርግልን
ከሌሎች ለየት አልክብኝ እንዲህ አይነት ነገሮችን አልሰማም ብዬ እንዲህ አይነት ነገር የአንተን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ቀጥለበት...😍
Like አርጉኝ የማደርግላችሁን አታውቁም😀😀😀እንዳታልፉት ይቆጫችኋል😘😘😘
you are my big role modal. thankyou yonas moh. and this is the best edit i ever seen from Ethiopia content creator keep it up!
ቪዲዪው ሲያልቅ እኔም ከእንቅልፌ ስነቃ አኩል.....እስኪ እኔንም ለይኩኝ ጉዳዩን ባላውቅም🙆
ዮናስ የአንተ ቪድዮ አንድም አምልጦኝ አያውቅም የምር በጣም ከማድነቄ የተነሳ ቪድዮ እስክትለቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው እድሜና ጤና ይስጥህ እኔን በብዙ ለውጠኸኛል ግን አስታየት ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው ወንድሜ በርታልን ለማለት ነው ሌላው የቴሌ ግራም ቻናልህ ያንተው ትክክለኛው ንገረን ባንተ ስም የተከፈቱ ስላሉ አሳውቀን ፡ትምህርቱም አሪፍ እንደ ሚሆን አልጠራጠርም።❤❤❤
good luck for lucky person this is amazing chance
የሚገርምህ አስተሳሰብችን አንድ አይነት ነው
እሄን ኮሜንት ላይክ አታድርጉ 😋! እየቀለድኩ አይደለም እስከሚቀጥለው አመት ድረስ በዜሮ ማቆየት እፈልጋለሁ። ✔️ስልጠናም አልፈልግም✅😕 🙄!
👉👉ለወገን ደራሽ ወገን ነውና 🙏😂 ስወዳችሁ እያያችሁ እንዳታልፋት😊❤😊👉Because it's a side that reaches out to each other
ወሳኝ ሰአት ላይ ነው ያገኘው ምርጥ ትምርት ነው።
ማሪያምን like አረጋለዉ ምለሀል like አሪግ
ይሄን ኮሜንት ላይክ ለምታደርጉት በሙሉ ደሞ እኔ እከፍላለሁ
Nice Bruh, Blessed
መማር እፈልጋለሁ በእናታቹ like አድርጉ 😫🙏
እውነት ለመናገር ሁላችንም እንደዚህ ዓይነት ቁም ነገር ላይ ብናተኩር እስካሁን የት በደረስን ነበር በጣም የሚገርመኝ አብዛኃኞቻችን ቁም ነገር ለመስማት ፈቃደኞች አይደለንም እና እባካችሁ ከዚህ በኃላ ሁላችንም ቁምነገር ለመስማት ጆሯችንን ዝግጁ እናድርግ።
be honest your the best guy
Sisters and brothers let start the journey together, bro thanks!
በሆና ግዜ ላይ የ ሆነ ልጅ ነበር. እሄ ልጅ ሁሌ እራሱን ከቤተሰብ እርዳታ ስር መዋጣት ያስብ ነበር:: እናም እሄ ልጀ የሆነ ግዜ ላይ ዬቱብ ላይ ዮናስ መሆን አዋቃ እናም ባጣም ከመገራሙና ከመደሰቱ ያተናሳ "ሰው የስባል ፋጣር ይፍዕማል" አለ እና ህልሙን ለማሳከት ጉዞን ከዮናስ ገራ እያቀጠለ ይገኛል::ያ ልጅ እኔ ነኝ::please ህልሜ እዉን እንድ ሆን like አርጉሊኝ:: አመሰግናለው!
please like aregulaet
ihenin lij like argut banatachu
wow
በ ማርያም like argulgn 🙏🙏
ኮመንቴን like ያረገ ወዮለት ዋዋዋዋ!!
እስኪ ምን ታመጣለህ 😫 I did it ( like አድርግያለሁ )
ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው …..keep it up bro you did great 👍
You are not your resume, you are your work.
ከሁሉም ሀሳብ **Attention** ያልከው በጣም እውነት አለው : ተአማኒነትን ጊዜ ሰቶ የመግዛት ክሂል ነው።100% አሁን በቪዲዮችህ እያደረክ እንዳለኸው : ቁምነገር ትነግረናለህ ፣ እንማርበታለን ፣ አመንህ።ስለዚህ ከሆነ ጊዜ በኋላ ትምህርትህን በክፍያ እንደምናገኘው ቀድመን እየነገርከን ነው ማለት ነው......
የምታቀርባቸው ነገሮች ስራ የለም ብሎ ለሚያስብ በሙሉ በጣም ጠቃሚ ነው በርታ
ewent nw
ብቻ ብዙ ነገር እየተማርኩብህ ነው ሰው ሁሉ ከዘረኝነት ወቶ እንዳንተው በቅንነት አውቆ ብያሳውቅ ኢትዮ ዬት በደረሰች
who think he is the best👍
WOW ጥሩ እድል Online work 10ks Yoni
እሽ ❤ እናመሰግናለን 🎉 I will champion one day
Thankes thankes mr. Yoni for give away and for sharing usefull videos🎉
Thanks ❤❤Bro✨
Like me
መልካም ኢትዮጵያዊ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን፡፡👏👏👏🙏
ስላም እንዴት ነህ ወጣቱ ዝም ብሎ ህለም አለኝ እያለ ከመባዘን ትምህርት🧠🧠🧠 ተምሮ👨🎓👨🎓👨🎓 በ ሞያዉ ስርቶ እንዲበላ ስለ ምታድርግ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር brother gena university nen gn sralemesrat flagot binorenm kesrawu gar megenagnet alchalnm,
🎉thanks yoni you are my role model ኑርልን bro🙏🙏🙏
ስልጠናው በክፍያ መሆኑን በግልፅ ተናገሩ ከዛ ውጪ ፕሮግራሞችህ አሪፍ ናቸው
Can't wait to start , hand in hand we build our future, as long as there is a teacher I'm a good student so 👍 guys
ምን አይነት ስራ ነው እነዛ Business owners የሚያቀርቡልህ ወይም ምን አይነት value ነው ጨምረህ የምትሽጠው Yoni?
በማርያም በማርያም በማርያም like arguny ኢሄንን ኮመንት አልፋቹህ አትሂዱ ኧረ እንተጋገዝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
👑👌
እኔም ፈልጌው ነበር ግን ያንተን ሳየው ፤ ያስፈልግሃል በማርያም ብለህማ ብችል በሌላ አካውንት እራሱ ባረግህ ደስ ባለኝ ለማንኛውም ስጦታው ያንተ እንድሚሆን አምኛለሁ ይቅናህ zoom lay engenagnalen 👏👏
Thanks bro 🙏🙏🙏@@etbaba
እሺ እማ
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ መላ ይበርገድላቹ 😂 አሜን 👇
Amen
የ ሁለት ሴት እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ ስራ የለኝም እድሉን ባገኝና ተምሬ መስራት ብችል ምኞቴ ነው ።🙏🙏
የመንግስት ቅጥር አይቸው ውጤቱ ድህነት ብቻ ነው!! so ትቸ ወጥቻለሁ!! የናንተን ላይክ እፈልጋለሁ pleas like me
Private demo yebase aza nwe.
ከ ዮናስ በጣም የሚገርመኝ በዚህ እድሚው አስተዋዪነቱ እና ቅንነቱ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሚ ለለዉጥ ፈላጊዎች ይህን ለምታነቡ ሁሉም ትልቅ ክብር አለኝ I hope ትልቅ ቦታ እንደምንገናኝ
የሰው ፊት እየገረፋት ተበድራ ላስተማረችኝ እናቴ ልድረስላት እባካችሁን እርዱኝ🥺🙏
በህይወቴ ከ 15 አመቴ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን አይቼ አልፌያለሁ ከኔም ታሪክ ብዙዎች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ታሪኬንም መስማት ለሚፈልግ ለማካፈል ዝግጁ ነኝ።አሁን ላይ በonline ስራ ለመስራት ብዙ ጥሬያለሁ ነገር ግን ባለሁበት አካባቢ የሚጠቀም አደለም online ስራ እንዳለ የሚያቅ ያለ አይመስለኝም እናም እኔም ወደ ሲስተሙ የሚያስገባኝን የትምህር እድል እንዲገጥመኝ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏🙏
ዮናስ ሞህ በጣም አሪፍ ስራ ነው። አለህ...?
መኖርህን እያሳወቅክ ነው መኖርህን የምታሳውቀው ደግሞ ያለህን እውቀት በማካፈልህ ነው ደህና ነህ? በእርግጥ ደህና ነህ ለሰዎች ያለውን የሚካፍል ሁሌም ደህና ነው። ሠላም ይብዛልህ ወዳጃችን! ወዳጃችን መሆንህን የምናውቀው ደግሞ ከጊዜህ ስለምታካፍለን ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጥበብ ያድልህ 🙏
ብዙ ላይክ አድርጉልኝ እኔም የኔን ኮሜንት ላካ ካደረጉ ሰዎች መካከል ለ3 ሰዎች የህትመት ስራ ሙሉ የተግባር ስልጠና እሰጣለሁ ....የባነር ማሽን ,ነቲሸርት ,የወረቀት ስራዎች,ወዘተ.....
😁
በጣም እፈልጋለሁ ስልጠና
Enem efelgalhu
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ 😂 LIKE PLEASE አትከፍሉበትም! 😂
ካለፉት ኮመንቶቼ የተረዳዉት......አማርኛ መጻፍ ብዙ 👍ያስገኛል😊😊😂
ይሄን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ እግዚሀብሄር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ፣ ከታች ወርቁን ከላይ ፎቁን ይስጣችሁ
😂😂
እግዝያብሄር ይስጥክ መልካም መሆን የተሰጠክ ጸጋ ነዉ ወንድሜ። እኔ ብሆን ተሸላሚ ደስ ይለኛል ምክንያቴ መንግስት ቤት የዝቅተኛ ስራ ያለአኝ ነኝ ግን አዉን መሮኛል ኑሮዬ 3ልጆች አሉኝ ግራፊክ ዲዛይን ተምሬ ጥሩ ደረጃ ልደርስ በሙሉ ተስፋ ተነስቻለሁ ።አበርቱኝ ባካቹ
እስኪ ይሄን ቢዝነስ ማን የምትወዱት እና እንደኔ ተመስጣችሁ የምታዩት በጣም ትሪት የሚያደርጋችሁ ሰዎስ አንዴ 👍👍
መልካም ስራ ከአምልክዎች ሁሉ ትልቅ አምልኮ ነው፡፡ ሁሉም ሰዎች አቅም አላቸው፡፡ ያንን እንዲያወጡ መምራት መልካም ስራ ነው፡፡ ልክ እንደ ምንግዜው የማተርፍበት ትምህርት ስላገኘሁ አምላክ ይክፈልሀል፡፡
ዮኒን ምናልባት በቅርብ ቀን ነው በኦንላይን ስራ ላይ ያዬሁት ያወኩትም፡፡ ብዙ ነገሮችን ሞክሪያለሁ ግን ስኬት የሚባለው ላይ አሁንም ገና ነኝ አሁን ግን ከስኬት ጀርባ ያሉ ሚስጢሮችን (The secret behind successes) በቅንነት ዮናስ ካከፈለን የእዉቀት ምንጭ ብዙውን ቀድተናል🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ስኬትን ተመኘሁ ዮ 💚💛❤
ይሄን ኮሜን አይቶ like ላይክ ለረገው ሰው ፈጣሪ የሰበውን ይስጠው።😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉
እስኪ ዮኒ ስለ Online Job ያለኝን አመለካከት ቀይሮታል የምትሉ🥰👍🤚Be like
እስቲ ዮኒን እንደኔ የሚወድደውና የሚያደንቀው በሥራውም የሚደሰት በላይክ ያሳየን
እስኪ ዮናስ ሚመቸዉ 👍እግዚአብሔር ያክብርልን ስለምታደርግልን መልካም ነገር🥰
የወደፊቶቹ ባለ ሀብቶች እየመጣን ነው😎
ህይወት ምርጫ ናት ለሚሮጥ ፈረስን ስትሰጥ ለሚተኛ ጋቢን ትደርባለች
ስለዚህ ወስነን risk እንውሰድ i hope ከግባችን እንደርሳለን።
አትለፉኝ like ሳታረጉ እባካቹ😢😢
🎉እኔ up work ላይ በቅርቡ ከማገኘዉ ገቢ like የሚያደርገኝ 30% ይደርሰዋል 🎉
Oh በጣም ስፈልገው የነበር ስልጠና ye yoni family በቀናነት like እንደምታደርጉልኝ አምናለሁ 🎉🎉🎉 ለሁላችንም መልካም ዕድል 👍👍👍.. Yoniye tanks 🙏
እኔ ምለው በህልሜ አየውህ ጀለብያ ለብሰህ ሙስሊም ሆነህ እንዴት በህልሜ አየሁት እያልኩ ነበር ብቻ ዮኒ ህልሜ ኡውነት እንዲሆን እመኝልሀለው😊
ወይኔ ደስ ሲል በአላህ 🥰
ኢንሻአላህ ☺️
አላህ ሂዳያችንን ያሳምርልን ያሳምርለት
@@Abduy194 amiin wendme
ወንድማችን የኦላይን ስራ እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ የሚያውቅ ብቻ መሰለኝ የሚሰራው አዋጭም መሰለኝ
እንግሊዝኛ ለማናውቀውኳ አያዋጣም ከእኔ አኳያ🎉🎉🎉🎉😢
yonas moh the goat i hope i will get more likes
በጣም ምርጥ ቪድዮ🤩🤩🤩 ዮናስ ሞህ በጣም እናመሰግንሀለን! የስልጠናው ተካፋይ እንደምሆንም ተስፋ አደርጋለሁ 💥💥💥💥💥💥💫💫💫💫✌✌✌
በጣም አዋቂ ሰው ነህ አመሰግናለው ለትምህርትህ
Yoniye beretalen abate, Esti ye yoni wedajoche like this comment Esti beteseb everybody likes and Replay.
ይሄን Comment Like እንድታደርጉት አልፈልግም ግን ግን 😢 Like አድርጉኝ Pleased 🙏 እወዳቹሀለው 😜
የ አራድዬ ልጆች ምርጦች ዮኒ የ ሸገር ልጅ ሆኖአል like ይብዛለት please አትጎዱም like አርጉ
ከኅላነው የመጣሁት እንደምበልጣቹ ግን አምናለሁ i'm sure with that believe me❤
ያገር ሰው እንዳው ከምኑ ጀምሬ ምን ላይ ላቁም ብቻ Please like it
ጌታን በጣም ነው ምወድህ በርታ ❤❤
ሂዎት አዲስ ናት ምናልባትም አንድ ቀን ስኬት ወደኛ ትመጣ ይሆናል የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንጅ በተስፋ አንተንቃለን 🙏🙏🙏
እናንተ ጣታቹ የተባረከ ህዝብ እስኪ ላይኳን ንኳት like አድርጉ ❤🙏🙏🙏
እኔ ምንም አልፈልግም አንድ ሰው ላይክ እንዳያረገኝ እጁን ነው የምቆርጠው🎉
እናቴ ትሙት like አደርጋለው። በእናታቹ ምላችዋል like አድርጉ❤
Ebakachihu ene win larg bexam yasfelegegnal like argugn wedoche plss❤❤❤
ተባረክ ወንድሚ ከዚህ የበለጠ እኛን እንድትረዳን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🥰🥰🥰እንወድሃለን
አላህ,ይርዳን ለሁላችንም:
ከተኛሁበት የሚያነቃ ትምህርት ነው ያገኝውት ሁሉም ሪሶር በእጄ እያለ ተኝቼ ነበር ዮንዬ አመሰግናለሁ
❤❤የኦንላይን የቴክኖሎጂ ስራን ስላስተማርከን ኩራት ይሰማሃል ዩቲዩብ ብቻ ቀጥልበት❤😅😅
በጣም እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነቱ ቢበዛ ጥሩ ነበር አደራ ለይኩኝ በጣም መማር እፍልጋለው ❤
የስኬታማነት መገለጫው አንዱ ቅን መሆን ነው፤ ያየገኘኸውን በረከት ለሌሎችም ይገባል ብለኽ ስለምታጋራን ምስጋናየ የላቀ ነው፤ ስለዚህ የዚሁ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እፈልጋለሁ።❤❤
የኖርክበትን እና የምታውቀውን ስለምታስተምረን እንኮራብሃለን ።
የነገውን ሕልሜን እውን የምያረግበትን መንገድ አሳይተሄልኛልና ፣ ደጋፊ በማጣት የዛለችውን የተስፋዬን ጉልበት ዳግም አነቃቅተኼልኛልና እውነት የሰማይ አምላክ ጨምሮ ይባርክህ ።!!!
ዮኒ በጣም ትመቸኛለህ ... የብዙ ዓመት ታላቅህ ብሆንም ከአንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው፡፡ ቪዲዮችህን ሳይ ከተግባር ጋር ነው፡፡ አያልሁ፣ እተገብራለሁ!!!! በጣም ተጠቅሜያልሁ!!! እ/ር ይባርክህ፡፡ በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ለዚህ ደግሞ ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
ይሄ course ሂወቴን ይቀይረዋል like አርጉልኝ🙏🙏🙏
Yhonas ከልቡ ሚወደው ላይክ
ዮኒ ስሜ ህያብ ይባላል፡፡ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ፡፡ ብዙ ጊዜ online business ለመስራት በደንብ መማር እፈልጋሁ፡፡ ጥሩ የኮምፒውተር እውቀት አለኝ፡፡ ቪዲዮ edit ማድርግ እሞክራለሁ፡፡ይህንን የነጻ የትምህርት እድል ባገኝ የበለጠ እውቀት አዳብሬ ስራ ለመስራት እችላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
😂😂 በሚገርም ሁኔታ እኔ ይሄ ልጅ ጥሩ ነገር የሚያተላልፍ መስሎኝ ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሬ :ቪዲዮ ሲለቅ የመጀመሪያ ሙሉውን እከታተል ነበር 25k እያለ ነበር የማውቀው: ዛሬ እንደምታዩት ነው።ግን ምን ዋጋ አለው ጭራስ ይባስ ብሎ ዳዊት ድሪም ጋር አላቀረቡትም? አሁንስ አልበዛም? ዛሬ እውነቱን የማውቀውን ጉድ ሁሉ ለህዝብ ራሱ በሰጠኝ እድል እናገራለሁ።
∆ በቃ ዮንዬ ምን ይወጣለታ፣ ጀግና ፣
ቁም ነገረኛ፣
ሳልከፍለው ራሴ ድጋሜ የሰራኝ፣ ምርጥ የስራ ፣የአላማ ሰው Really I proud you! ክፉ ላሰባችሁ፣ ለተመኛችሁ 😢😢😢😢
∆የምር ዮኒዩ ምን ይወጣለታል? የልጅ አዋቂ ነው፣ ተሳሳትኩ እንዴ??
I need
200 Like only 🎉
ሰው ሁሉ internet እና ስልክ እያለው ሚሰራው ስራ tiktok scroll ማድረግ ነው። ቀልድ ሊመስል ይችላል ግን ሙሉ የEthiopia ህዝብ tiktok addiction ሆኗል። እራሳችሁን ከዚህ ሱስ ጠብቁ.
13 ሺ view እያለው like ግን 1300 ነው please guys የሚጠቅም ነገሮችን appreciate ማድርግ የምንጀምረው መች ነው? ❔❔❔Thank you yoni keep it up
ጊዜ አችሁን በቲክቶክ የምጨርሱ ኑ እዚጋ ተማሩና ገንዘብ አግኙ ዮኒአችን በርታል በደንብ እያቃከን ነው
i am already started upwork please like this comment for sake of God please
START THE PROCESS.
ከ ዮናስ በጣም የሚገርመኝ በዚህ እድሚው አስተዋዪነቱ እና ቅንነቱ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድም ግን መች ነው የማገኝህ
Yagelegelm bihon temamuche save barekut genzeb arb elet yagelegelm bhon laptop ligeza nw ye yonin ke 8 wer befit be 4 RAM nw hulachnm yjmrnw balachihu jemru yalwn ayiche nw yhen ywesenkut ke werat buhala jemre endemamesgnk tesfa alegn.
የኔ ታታሪ የአክስት ወንድም አያት አጎት ልጅ:: we love you ( የልብ ቅርፅ ምልክት *2). I hope you GOT this yonas.
100℅ የኔ የኦንላይን ስራ ስህትቴን ነው የሰማሁት የቴሌግራም አካውንትክን ሊንክ አድርግልን
ከሌሎች ለየት አልክብኝ እንዲህ አይነት ነገሮችን አልሰማም ብዬ እንዲህ አይነት ነገር
የአንተን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ቀጥለበት...😍
Like አርጉኝ የማደርግላችሁን አታውቁም😀😀😀እንዳታልፉት ይቆጫችኋል😘😘😘
you are my big role modal. thankyou yonas moh. and this is the best edit i ever seen from Ethiopia content creator keep it up!
ቪዲዪው ሲያልቅ እኔም ከእንቅልፌ ስነቃ አኩል.....እስኪ እኔንም ለይኩኝ ጉዳዩን ባላውቅም🙆
ዮናስ የአንተ ቪድዮ አንድም አምልጦኝ አያውቅም የምር በጣም ከማድነቄ የተነሳ ቪድዮ እስክትለቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው እድሜና ጤና ይስጥህ እኔን በብዙ ለውጠኸኛል ግን አስታየት ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው ወንድሜ በርታልን ለማለት ነው ሌላው የቴሌ ግራም ቻናልህ ያንተው ትክክለኛው ንገረን ባንተ ስም የተከፈቱ ስላሉ አሳውቀን ፡ትምህርቱም አሪፍ እንደ ሚሆን አልጠራጠርም።❤❤❤
good luck for lucky person this is amazing chance
የሚገርምህ አስተሳሰብችን አንድ አይነት ነው
እሄን ኮሜንት ላይክ አታድርጉ 😋! እየቀለድኩ አይደለም እስከሚቀጥለው አመት ድረስ በዜሮ ማቆየት እፈልጋለሁ።
✔️ስልጠናም አልፈልግም✅😕 🙄!
👉👉ለወገን ደራሽ ወገን ነውና 🙏😂 ስወዳችሁ እያያችሁ እንዳታልፋት😊❤😊
👉Because it's a side that reaches out to each other
ወሳኝ ሰአት ላይ ነው ያገኘው ምርጥ ትምርት ነው።
ማሪያምን like አረጋለዉ ምለሀል like አሪግ
ይሄን ኮሜንት ላይክ ለምታደርጉት በሙሉ ደሞ እኔ እከፍላለሁ
Nice Bruh, Blessed
መማር እፈልጋለሁ በእናታቹ like አድርጉ 😫🙏
እውነት ለመናገር ሁላችንም እንደዚህ ዓይነት ቁም ነገር ላይ ብናተኩር እስካሁን የት በደረስን ነበር በጣም የሚገርመኝ አብዛኃኞቻችን ቁም ነገር ለመስማት ፈቃደኞች አይደለንም እና እባካችሁ ከዚህ በኃላ ሁላችንም ቁምነገር ለመስማት ጆሯችንን ዝግጁ እናድርግ።
be honest your the best guy
Sisters and brothers let start the journey together, bro thanks!
በሆና ግዜ ላይ የ ሆነ ልጅ ነበር. እሄ ልጅ ሁሌ እራሱን ከቤተሰብ እርዳታ ስር መዋጣት ያስብ ነበር:: እናም እሄ ልጀ የሆነ ግዜ ላይ ዬቱብ ላይ ዮናስ መሆን አዋቃ እናም ባጣም ከመገራሙና ከመደሰቱ ያተናሳ "ሰው የስባል ፋጣር ይፍዕማል" አለ እና ህልሙን ለማሳከት ጉዞን ከዮናስ ገራ እያቀጠለ ይገኛል::ያ ልጅ እኔ ነኝ::
please ህልሜ እዉን እንድ ሆን like አርጉሊኝ:: አመሰግናለው!
please like aregulaet
ihenin lij like argut banatachu
wow
በ ማርያም like argulgn 🙏🙏
ኮመንቴን like ያረገ ወዮለት ዋዋዋዋ!!
እስኪ ምን ታመጣለህ 😫 I did it ( like አድርግያለሁ )
ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው …..keep it up bro you did great 👍
You are not your resume, you are your work.
ከሁሉም ሀሳብ **Attention** ያልከው በጣም እውነት አለው : ተአማኒነትን ጊዜ ሰቶ የመግዛት ክሂል ነው።
100% አሁን በቪዲዮችህ እያደረክ እንዳለኸው : ቁምነገር ትነግረናለህ ፣ እንማርበታለን ፣ አመንህ።
ስለዚህ ከሆነ ጊዜ በኋላ ትምህርትህን በክፍያ እንደምናገኘው ቀድመን እየነገርከን ነው ማለት ነው......
የምታቀርባቸው ነገሮች ስራ የለም ብሎ ለሚያስብ በሙሉ በጣም ጠቃሚ ነው በርታ
ewent nw
ብቻ ብዙ ነገር እየተማርኩብህ ነው ሰው ሁሉ ከዘረኝነት ወቶ እንዳንተው በቅንነት አውቆ ብያሳውቅ ኢትዮ ዬት በደረሰች
who think he is the best👍
WOW ጥሩ እድል Online work 10ks Yoni
እሽ ❤ እናመሰግናለን 🎉 I will champion one day
Thankes thankes mr. Yoni for give away and for sharing usefull videos🎉
Thanks ❤❤
Bro✨