"ለሙሽሮች የተዘጋጀውን ጭኮ ጥርግ አርገን በልተን..."አዝናኝ ቆይታ ከድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 67

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +12

    አቦ እድሜ ይስጥህ ግሩም ድምጽ ነው የማይጠገብ

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 года назад +17

    ችሎታ ያላቸው ወደኃላ ምላስ ያላቸው ወደፊት!
    ይህ ሰውዬ እስከዛሬ አለመታወቁ ይገርማል!
    ግን ለሁሉም ግዜ አለው ::

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 года назад +3

    አሰፋው መሸሻ ዛሬ አምሮባሃል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ደምጽ መሸሻ ይሙት

  • @misikrtegegn7482
    @misikrtegegn7482 2 года назад +5

    "wow amazing RUclips ላይ ይህ ሙዚቃ አቀራረብ አቀራረጹም ልዩ ነው እየደጋገምኩ ነው የምሰማው! በሰው አገር ሆነን አገራችንን የምናስብበት የትዝታ የቆዩ ዘፈኖች ያስፈልጉናል እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን 👏🏼👏🏼🇪🇹🇪🇹👍🏼👍🏼💞💞🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 года назад +3

    ዘፈኑ ሌላ ነው ስንቱን አስታወስቀን በዙ ሰው ተጫውቶታል ያንተ ግን ለየት ይላል በርታ ወንድማችን ጉደኛ ነው

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 2 года назад +4

    I love your Golden voice, Mr. Man keep using it

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 года назад +1

    He have golden voice with amazing personality keep up the good work you are doing

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +4

    እሰይ፡እንካን፡አቀረባችሁት፡በጣም፡የምወደው፡ድምጽን፡ድቅ፡ነው፡ድምጽ፡ቀጥል፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 года назад +2

    ዋው ዋው ዘሪሁን ደምሴ አንደኛ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 года назад +2

    ቆንጆ የወንድ ድምፅ

  • @zerutesfai2693
    @zerutesfai2693 Год назад

    በጣም የሚገርም ድምጽ በእዉነት

  • @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ
    @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ 2 года назад +2

    ድምፁ ደስ ሲል 😍😍😍😍

  • @funnym999
    @funnym999 2 года назад +1

    bexam mewedew muziqa new zeriti bexam new mewedeh selayewuh dess belognal tnx ebs

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +1

    እድሜ፡እርዝም፡ይበል፡ወድሜ፨👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰♥️

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 2 года назад +1

    ጥሩ ምግብ የምሽት ክበብ ነው ብዙ ግዜ የሰራው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ዜድ ስላየውክ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 2 года назад +1

    Lovely man, after I heard your voice, I said where have you been man? Keep doing man, you have best voice

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 2 года назад +1

    ድምፁ አንደኛ ነው እንዴት sponsor የሚያረገው ጠፋ🤔

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +1

    እድሜ፡ህህህህህ😭

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 года назад +1

    ድምጽሽ ኣለባበስሽ ስነስርኣት ያለው ነው ስወድሽ 😘

  • @danielg.162
    @danielg.162 9 месяцев назад

    መርጥ ድምፅ 🎙️🎤🔉🔊, ምርጥ ቅሙዚቃ ቅንብር 🎼🎶🎵🎧

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +3

    ስወድህ፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያለፍውን፡አስተውሸ፡ድምጽህ፡ግጥሙ፡😭👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nichoye9161
    @nichoye9161 2 года назад +1

    ዘርሽዬዬዬዬ ❤❤❤❤ አንደኛዬ ነህኮ ሁሌም

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +2

    እኔ፡አድናቁ፡ነኝ፡👍🥰

  • @nebt9215
    @nebt9215 2 года назад +1

    አንደኛ ነክ 👌🙏

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 года назад

    አስፋው መሸሻ በጣም በጣም ዘንጠሐል ዛሬ ሱትሕ በጣም ያምራል ተስማምቶሐል ለውጥ ጥሩ ነው

  • @abukiabuki528
    @abukiabuki528 Год назад

    Nice ...l love

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 4 месяца назад

    ዘርዬ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shifferawhajito9098
    @shifferawhajito9098 2 года назад

    Unbelieveable

  • @eyukonjo4857
    @eyukonjo4857 2 года назад +5

    አስፋው መሸሻ በስላም ነው «ማጁን እስናን»🤭 መስለህ ብቅ ያልከው😂😂😂

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 Год назад

    yemegrm demte new ..powerful and colourful .dero be haile Silassie yebelawe new .. ye ahune wetate demtachee dekama new

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 года назад

    ትቺላለህ አባቴ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +2

    ፋኖ፡😭😭😭😭😭😭😭

  • @luciavaccaro1813
    @luciavaccaro1813 2 года назад

    ❤️🙏🏽❤️

  • @hananajebo4590
    @hananajebo4590 2 года назад

    Woiooow wooooow yemegarem demtse

  • @demsatesiom1076
    @demsatesiom1076 6 месяцев назад

    ዘርዬ ትልይልህ

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 2 года назад +1

    ኮሎኔል መንግስቱ እንኳን በሰላም ወደ ዘፈኑ አለም መጡ

    • @jibomamo3596
      @jibomamo3596 Год назад

      ante rashe demte fite nehe .. kefu negre new mechyame ye egna hager swe yemchelwe.. ande demte mawetate yematechel .. wanawe chenkilate new

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 2 года назад +1

    ወንድ.በዚጀግናነክ.አያትክንበጣምነው.የምወዳቸው

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 года назад +2

    ሙናዬ የታምራት ሞላ ዘፈን ነው።

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 года назад

    Asfaw des yemeteleg meshesha yemut setel!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +1

    አሁን፡ህህህህ👍🥰😭

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 2 года назад

    😎🥂

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад

    ድምጽ፡ትልቅ፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 2 года назад

    አያትክነውአታወናብድ

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 2 года назад

    እሡን.ንገረን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад

    ውሸትግአላውቅም፡ስመጣ፡አምላክ፨ብሎ፡ባይህ፡ደስታየግትልቅ፡ነው፡ይቅርታ፡በቅድማ፡ባለቤትን፡እኔም፡ባል፡አለኝ፡ስለምወድህ፡በንጽ፡ነው፡

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад

    ትጥፋ፡ንርልን፡

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 2 года назад

    ዲምፅህን ሳላደቅ አላልፍም

  • @محمدالسقاف-ه1ه
    @محمدالسقاف-ه1ه 2 года назад

    እር ብመሸሻ ሞት ዛሪማ ሌላ ነው
    ትመሰጥህል አሰፋወ ትዘታ
    አባይ ብልጥ ምሰጋና አየገባዉም አር ትው አሰፋው

  • @ኤልያስተስፋየ
    @ኤልያስተስፋየ 2 года назад

    እሄ ሰውየ አስፋው በጣም እይቀለለ ነው ተረጋጋ

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 2 года назад

    Sorry man this suits you have on is……. something else. Seriously it just doesn’t look good at all.

  • @alenglen9964
    @alenglen9964 2 года назад

    ዐብይ አሕመድ አሊን ጓደኛው Leo Varadkar የቀድሞው የአይርላንድ ጠቅላይ ሚኒስቴር፤ ላሊበላን በድብቅ ወስዶ ባስጎበኘት ሰዓት፣ ዐብይ አሕመድ አሊን ጓደኝነታቸው እንዲጸና በየቀኑ hormon እንዲውጥ በመከረው መሰረት፡ ቃሉን በማክበር በየቀነ በመውሰዱ እንደጠቀመውና ዐብይ አሕመድ አሊም ይህንን ለመመስከር የአራት ኪሎ ስራውን እርግፍ አድርጎ በመተው፣ በአሁኑ ሰዓት kitchen ገብቶ ቀሚስ ለብሶ ያለእፍረት፡ ጎመን መቀቀሉን ጀምሯል።
    አዲስ አበቤ ሆይ እስክንድርን ተከተል።

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 года назад +1

      ወሽካታ የመንደር ባልቴት ነህ

    • @addiscustomt-shirt2578
      @addiscustomt-shirt2578 2 года назад

      @@kedist1978 gosh Asigebilet or Asgebalet 👏👏 Abbiy wandi naw

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 года назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 2 года назад +1

    ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
    ruclips.net/video/Ox1N7gwzS1s/видео.html
    በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 года назад

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ