በፍቅር ህይወት ውስጥ የእድሜ ልዮነትን እንዴት ያዩታል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    እውነት ብለሻል እህትየ ምክኒያቱም እኔ 15 አመት እድሜ እያለሁ በቤተሰብ ግፊነት አግብቸ ነበር አገባሁ እጂ አልተቀመጥኩም አድ ወር ብቻ ነው እሱጋ የተቀመጥኩ ከዛም ቤተሰብ ጋ ተጠመጥኩ ቶሎ ሰማኒያ ጠላወረደልኝም ነበር እና በጣም የሚያስጠላ ግዜ ነበር ግን ተመስገን ብዙ ተምሬበት አለሁ የመጀመሪ አመት የሀይስኩል ተማሪ ነበር 2010 ማለት ነው አድኛ ሲሚስተር ልጨርስ አከባቢ ነው የተዳርኩት ትምርቴም ተቆረጠ እኔ እኔ አረብ አገር ሄድኩ አለሁ አራት አመት ሁኖኛል ተመስገን እየሰራሁ ነው አላማም አለሁ በራሴ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን ታሪኬን ለለወጠው አምላክ🙏🙏🙏 ለድግል ማርያም ልጂ

  • @diborataddese7047
    @diborataddese7047 10 месяцев назад +1

    Ruhamaye love ❤️ omg good see you 💕

  • @Melat26
    @Melat26 Год назад +2

    @Rute awesome idea

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    እውነት ነው እህትየ ወድ ልጂ በድሜ ሲበልጥ ነው ሀሪፉ የወድሜ ልጂናት ወድምን በእድሜ ትበልጠው ነበር እና ቡዙ ጫና አለው በርግጥ በሰርግ አልነጋቡም ቢሆንም እህቶቻችን ሁሉ አሮየ ነው የሚሎት ታሳዝነኝ ነበር

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    በሚገርምሽ እኔ ያው ባልኖርም እኔ ገና የአደኛ አመት የሀይስኩል ተማሪነኝ ያውም አልጨረስኩት ግማሽ ሲምስተር ተማሪ ነኝ እሰለ የተይስኩል መምህር ነው እና ግደኞቸ አትመጣጠኑም ይሉኝ ነበር ግን እኔ የሆነ ልጂ ነበር እኔ የተወለድኩት 95 አመተምረት ነው እሱ በ90ጠና አመተምረት ነው የተወለደው 5 አመት ልዩነት አለን ግን እሱ አስተሳሀቡ እደልጂ ነው እና ለምን እደሰው እደወድ አታስብም ስለው ይስቃል ቁም ነገር የለውም ገና አልበሰለም እና እኔን እደትልቅ ነው የምታስቢው እያለ ያሸማቅቀኝ ነበር እኔ አስተሳሀቤ ከእድሜየ በላይ ማሰቤ ያስደስተኛል ሴት ነኝ ልባም ነኝ እደኔ ግዴታየ ነው

  • @Melat26
    @Melat26 Год назад +1

    Interesting topic

  • @Melat26
    @Melat26 Год назад

    Hi Ruhamaye I didn’t get notifications when you are on live

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Год назад

    Thank you bless you more

  • @diborataddese7047
    @diborataddese7047 Год назад

    Hey Ruhamaye ❤

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Год назад

    እኔም ማወራ ነገር ነበረኝ አመለጠኝ::interesting

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt Год назад

    Ruhaየ

  • @wagey6343
    @wagey6343 Год назад

    ❤❤❤

  • @emmu_tiru1157
    @emmu_tiru1157 Год назад

    R u yeshi's daughter.

  • @Aquablue354
    @Aquablue354 Год назад

    አመለጠኝ

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 3 месяца назад

    Hi