Ethiopian : |መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ| የኢትዮጵያ ህዝብ የተነገረውን ሁሉ አይስማም| New [2019]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 36

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 лет назад +9

    መምህራችን.እዴት.እደማከብሮት.እደምወዶት.ቃል.የለም.እውነት.እድሜ.ጤና.ከነቤተሰ ሶ.ይስጦት.ያገልግሎት.ዘመኖን.ይባርክሎት.የማቱ.ሳላ.እድሜ.ይስጥልን.እመብርሀን.ብርሀን.ትሁኖት.የተዋህዶ.እንቁ.መምህራችን።

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 5 лет назад

    ሠው እንሁን የሀሣብ መሥጫ ሣጥን አንሁን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልኝ ፈጣሪ በእውነት ደሥ የሚል ንግግር ደሥ የሚል ትምህርትነው

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 5 лет назад

    ውድ ውድ መምህር እሼቱ አለማየሁ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።እውነተኛና ትክክለኛ ከዘርና ከሃይማኖት የጸዳ ምሁር ነህና በጣም አመስግናለሁ አከብርሃለሁ።እም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @negative2952
    @negative2952 5 лет назад +1

    ጀጀግና መምህራችን አኩሬያችን የኦረትወዶክስ አሰበኛ ነወት

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 лет назад

      ምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የኛጀግና የኦርቶዶክሥ ኩረት ኑሩልን ዘላለምከዚህ በላይ የሠው መውደድንና ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን እንወድሃለን

  • @እዮብደሳለኝ
    @እዮብደሳለኝ 5 лет назад +3

    ፈጣሬ የባረከው ኣእምሮ

  • @SodereTV
    @SodereTV  5 лет назад +12

    መጀመሪያ ስው ሁን ካዘ ኢትዮጵያዊ ትሁናለህ like Comment Share

  • @mekbibberihun4149
    @mekbibberihun4149 5 лет назад

    በእውነት የሚገርም ንግግር ነው "እያያችሁ የምታነቡት የማናየውን እየጎዳን ነው"

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 лет назад

    Always amaizing speech megabi hadis eshetu good man thanks alot

  • @ሊሊሉሉ
    @ሊሊሉሉ 5 лет назад +1

    ትክክል አምላካችን ማስተዋልን ያድለን

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад

    እደርሶ አይነት ሊቃውንትን ያቆይልን ⛪ኢትዮጵያ🕌

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 5 лет назад

    ሠው እንሁን ውይይይ አባታችን እደው የማቶሳላይ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    እዉነት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 3 года назад

    እድሜ።።ይስጥህ

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 5 лет назад +1

    እውነት ነው ሰው መሆን ያስፍልጋል
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውሽትን አያሰማን ተከባብርን እንኑርበት ባዱ ጆሯችን ሰምተን ባንዱ ጆሯችን እናፍሰው ገማጭ ይዘዝበት እውነት ነው እድሜ ይስጥልን
    ክክክክክ እውነት ፍታ ያደርጋል

  • @fuirty8290
    @fuirty8290 5 лет назад

    My father rejim edma ketnga yistek thinks 👍👏🙏❤️🌹❤️

  • @muledesta9506
    @muledesta9506 5 лет назад

    ዋውውውው ኑሩልን

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 5 лет назад

    Realy i LOVE you..
    😁😁😁😁👍👍👍👍👌👌👌👌👍

  • @ወለተማርያምወይንሽት

    እድሜና ጣና ተመኘሁ ምርጥ ንግግር!!

  • @girmagashu7280
    @girmagashu7280 5 лет назад +14

    ኢትዮጵያዊ መሆን ካልቻክ ሰው ለመሆን ሞክር ሰው ከሆንክ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ትሆናለህ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 5 лет назад +3

    እውነት ነው መጀመርያ ስው ሁን ከዛ እውነተኛ ኢትዩጽያዊ ትክክል አባባል ነው ።፡።

  • @mamayaaakiya4109
    @mamayaaakiya4109 5 лет назад

    Saw!!!!!!!ke honakie ethiopia 🇪🇹 tehonalkie god bless ❤️❤️❤️

  • @habtamuworke750
    @habtamuworke750 5 лет назад +2

    እኒህን፣ሰውየ
    ደጋግሜ፣ብሰማውም
    አልጠግብ፣አልኩ

  • @maranata2865
    @maranata2865 5 лет назад

    🙏🏾

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 2 года назад

    ታሁን ግዜ የተማረ ።ያልተማረው ሠው ።ተጨንቅላቱ ነው

  • @ririmimi2391
    @ririmimi2391 5 лет назад

    Edme tena yistiln kifu aynikabin memhrachin Megbihadis Eshetu

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 5 лет назад

    Kkkkkkk👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 5 лет назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ቢሉት አይሰማም

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 5 лет назад

    👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏾🙏🏾

  • @negative2952
    @negative2952 5 лет назад

    ክክክክክክክ እስሳት ተገላግለዋል እዉነት ነዉ

  • @zelketagese1469
    @zelketagese1469 5 лет назад

    GRAMI

  • @نوريوسف-د7م
    @نوريوسف-د7م 5 лет назад +1

    😍😂😂

  • @wintanagaim3301
    @wintanagaim3301 5 лет назад

    network baynor gn eko
    yhinn yemesele tmihirt ena mkir yet ygegnal
    lemanegnawm 1000 amet nurilign memehr
    ke 1000 amet behualas endat legn ?
    vvvvvviiiiiii vvvvvaaaaa
    ketlbet

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 лет назад +1

    Ewinet edime ketena yadilot

  • @wintanagaim3301
    @wintanagaim3301 5 лет назад

    network baynor gn eko
    yhinn yemesele tmihirt ena mkir yet ygegnal
    lemanegnawm 1000 amet nurilign memehr
    ke 1000 amet behualas endat legn ?
    vvvvvviiiiiii vvvvvaaaaa
    ketlbet