በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ቆይታ ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Well Come To Berakhe Show RUclips Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Berakhe_Media #ሾው_ብራኸ #ብራኸ
    Well Come To Berakhe Show RUclips Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Brakhe_Show
    #ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
    #brake_show
    #Berake_Show
    #Brake_Show
    #Medhin_Gebreslassie
    #ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
    #Amhara_criss
    #Ethiopian_criss
    #eritrean_community
    #Eritrean_Poletics
    #Tigiray_poletics
    #Yoseph_Gebrehiwot
    #ቃለ_መሕትት_ምስ_ዮሴፍ_ገብረህይዎት
    #Eritrean_Poletics
    #Yoseif_Gebrehiwot_Jossi
    #Yosei_,Studio
    #Twmesgen_Tewelde
    #ተመኣገን_ተወልደ
    #ቃለ_መሕትት_ተመስገን_ተወልደ
    #Interview_With_Temeage_Tewelde
    #Interview_With_Eritrean,Artist_Temesgen_Tewelde
    #ሃፍቶም_መ
    ጨጨ
    #haftom_Tesfahunegn
    #Danie_Birhane
    #ዳንኤል_ብርሃኤ
    #New_Interview_Daniel_Birhane

Комментарии • 164

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 3 месяца назад +2

    Daniel is a real political analyst, I enjoy listening to his analysis....he is just great👍

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 3 месяца назад +20

    ይህ በሳል ወንድማችን በጣም ደስ ይላል የፖለቲካ ኣገላለጹ

  • @SareyKacij
    @SareyKacij 3 месяца назад +9

    Daniel- I have never seen you so coherent like today. Keep it up

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 2 месяца назад

    Great and deep political analysis you provide us...

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +1

    የ17ኛው ክፍለ ዘመን ዘመነ መሣፍንት ተመልሶ ይመጣል ማለት ዘበት ነው።

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 3 месяца назад +10

    የበሰለ አእምሮ የበሰለ ጋዜጠኝነት ሀተታ ለሁላችንም መልክት ነበር ። ብራኸ ሸው ዲሞክራሲ ብኻፈር የቐንየልና ። ከአሜሪካ

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 3 месяца назад +3

    ዳኒ ጁንታ ወያነ ከነጭራቅ ቁመናው ቁጭ አንተነን ነበር የሚመስለው😂 ነብስ ይማር ወያነ!!😂

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 месяца назад +1

    Thank you Daniel

  • @dawittsegaye3812
    @dawittsegaye3812 3 месяца назад +2

    በሚገርም ሁኔታ: የትግራይ ኤሊቶች: ሪያሊቲን ማየት ያቃታችሁ ለምን ይሆን? ጠዋትም ምታም የእናንተን ሁለት እጥፍ የሚሆን የአማራ ህዝብ አንቋሻችሁ: ለራሳችሁ ህዝብ ከጥላቻ በስተቀር ፍቅርን ያላስተማራችሁ ነፈዞች ናችሁ ብል ማጋነን አይሆንም:: ዛሬም በዘራችሁ እንጂ ለህዝባችን ይጠቅማል የሚል እሳቤ ማመንጨት እንዳቃታችሁ የኤሊቶቻችሁን አስተሳሰብ ማየት ብቻ ይበቃል::

  • @HTT6892
    @HTT6892 3 месяца назад +5

    Thanks.

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 3 месяца назад +1

    ዳንኤል ብርሃኔ ትመቸኛለህ።በርታ!ሚዲያ ቢኖርህ ጥሩ ነበር።

  • @temesgenasegede7252
    @temesgenasegede7252 3 месяца назад

    Medi, many thanks for your effort.I appreciate your programs and efforts. ዋዕሮና!

  • @habtemariamabate1725
    @habtemariamabate1725 3 месяца назад +1

    በሕገ መንግስቱ መሰረት ማለት አልገባችሁም። በኗሪዎች ነፃ ፈቃድ ማለት እንጅ......ወደ ትግራይ ይመለሳል ማለት አይደለም።

  • @7kilo853
    @7kilo853 3 месяца назад +3

    I love the word you pronounce ዉል ፕሩተሬያ

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 3 месяца назад +2

    Great analysis

  • @YA2O23
    @YA2O23 3 месяца назад +1

    We are working with pp political dialog the tplf.

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 3 месяца назад +1

    Daniel is an exceptional person 🙏🙏🙏🎉🎉

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse 3 месяца назад

    The military men politicians activists media personnel and others from this area are all cultured in their talks. Great people

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 3 месяца назад +2

    ምርጥ ውይይት ነው መድህን

  • @solomontefera2790
    @solomontefera2790 3 месяца назад +1

    ወይ ጉድ 10 ደቂቃ ልስማው ብዬ 1፥25፥44 ጨረስኩ። ድንቅ ነው ዳኒ!

  • @FekaduArkebe-or4zv
    @FekaduArkebe-or4zv 3 месяца назад +3

    👍💯👍💯👍💯👍💯👍💯👍💯nice analysis

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 3 месяца назад +1

    ሀገር ወደ 15ኛው ክፍለዘም እንድትምልስ አታድርጉ, ተለወጡ, ይህ ህግመንግስት አብረው እንዳይኖሩ ፀረዜጎች ነው እና እንዲቀይር ብተሰሩ ለትግራይ ህዝብ ተጠቃሚ ይሆን ነበር😮

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 месяца назад +1

    ምዕራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይ የሚባል ነገር የለም

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 3 месяца назад +1

    የሚገርመው ነገር ህወሃት መረጄ አለው ትክክል ነው አማራ ግን መረጄ የለውም

  • @wakjiraumetta252
    @wakjiraumetta252 3 месяца назад

    Thank you!

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 3 месяца назад +1

    መቼ ነው ከመንደር ወጥታችሁ ለአገር ማስብ የምትጀምሩት ዛሬም

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 3 месяца назад +1

    አራሱን የቻለ ከልል ይሆናል ኢትዮጵያ ከሆናችሁ እንደማንኛውትጠቀማላችሁ ደሮም ከለሀገርነበር አን ከልል ይሆና

  • @gebrehiwotn.5946
    @gebrehiwotn.5946 3 месяца назад +1

    Thank you Dani!

  • @filmonteferi4760
    @filmonteferi4760 3 месяца назад +4

    እረ ዳኒ ቅን ተናገር የዘር አታርገው እንደ ኢትዮጵያዊ ተናገር አስተዳደሩ ወደ መቀሌ ትላለክ እንዴ አማራ እንዴት ይሰማሀል ?

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 3 месяца назад +1

    Medhin bejaki agaysh ktedmi kolkhi netom agyshki bshmom tsewyom bnay qbtrot shim aytteqemi that's more professional. Thank you

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 месяца назад

    A very sincere question.

  • @tsehayeassefa2282
    @tsehayeassefa2282 3 месяца назад +2

    Great ideas!!

  • @ሙክታር9091
    @ሙክታር9091 3 месяца назад +1

    Bravo dani❤

  • @MedaB-op5bq
    @MedaB-op5bq 3 месяца назад +4

    መድህነይ ምስ ዳኒ እንኳዕ ዳሓን መጻኩም

  • @habtemariamabate1725
    @habtemariamabate1725 3 месяца назад +1

    የትግራይ መሬት ንው አልክ ዳንኤል። ሕዝቡስ ጀግኔ?

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 3 месяца назад +1

    Wyana prince Mengshq told us as the governor of Tigray clearly told VOA interview "my government MERB MELSE '.

  • @LemlemKahsay-ki7sd
    @LemlemKahsay-ki7sd 3 месяца назад +2

    Selam brake Tigray 👍👌💛❤️

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 месяца назад +5

    It is not Legesse Tulu. It was Legesse Asfaw, former Derg member

  • @eyuel-ll8ft
    @eyuel-ll8ft 3 месяца назад +1

    ፃድቃን ከበረከት ጋር ስለ ሽግግር መንግስት እየዶለተ እንዳለ መረጃው አለ አትፍራ

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 3 месяца назад +1

    The cause is what you have done to Amhara for the last 50 years. የወጋ ቢረሷ የተወጋ አየረሳ

  • @tsegabrhanhafte4449
    @tsegabrhanhafte4449 3 месяца назад

    ዝድነቕ ስራሕ ትሰርሒ አለኺ ክብረት ይሃብኪ🙏🙏🙏

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 месяца назад +1

    ጠላትማ ጠላትም ነዉ ባማራም ኖርይም ህዝብንም ደም ሚነግድንም ቢሄርንም ትግርየም በሀገረም ህዝብንም እራያም ላይም በሀገረም ምድርንም ፀለምትም እራስንም ደጀንም ምድርንም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ህዎሀትም ጦርንም ለጋም መጣልም ትጥቅንም ይዘዉ በህዝባችንም ላይም አደጋም እየጣልዉንም አደጋም ህዝባችንም ላይም ሚያደርስዉትም ጥላቻቸውንም። ጭምርንም ሚነዝዉብንም ትፋታቸዉም በቦታችንም መንድራችንም ያጋሚንም የአድዋም አክስዉም ወራሪይም ለመዉረርንም መሪታችንም የትግርየም ቢሄርንም በተፈናቃይም ስን ጦራቸዉ ይዘዉ እያንጋጋም ሙገባዉ ጠላትም ጥፕለምት.ምችእራያም ላይም ወዬላቸዉ ታርደዉ በየርሽልቸዉችበየሰፈርዉበት
    ይጣላልዉም በጅግናዉ ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ፋኖም ታጋይም ወንድንም አማራም አለ ይጠብቃችኻልም ታጥቆም ፋኖም እራያም ፋኖም ፀለንትንም ዋልቃይትም ጅግናም ወንድንም ትግራይም ተሻግሮም የታህትንም ህዎሀትም ትጥቅንም ያስወርዳልም ጅግናም ወንድንም ህዝብንም ስሚንም እራስንም ደጀንም ወንድንም ታጋይም ባንድንም አይንዉንም ያያል ለጠላትም መነሻም ሊመታዉ አሞራዉንም ፋኖም።

  • @solomontadesse9274
    @solomontadesse9274 3 месяца назад

    Tanks brehane

  • @MOKE-s6m
    @MOKE-s6m 3 месяца назад +1

    ለውይይት የምትጋብዣቸው እንግዳዎች በቁልምጫ ስም ባይጠሩ ጥሩ ይመስለኛል። Make it too formal.

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 3 месяца назад

    አይ ዳንኤል ብሪሀኔ የማራ ጥላቻ ሲያምሪብህ። እረጂም እድሜ ይስጥህ😅😅😅😅😅

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +3

    ata fara ንህዝብታት ኣገው ኦሮሞ ጉራጌ ትግርኛ ሲዳማ ጸላኢኦም ኣምሓርኛ ዝዛረቡ እዮም ብፍላይ ተጋሩ ኣምሓራይ ዝተቀየሩ ሳዲስት እዮም

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 3 месяца назад +1

      @Mista hilarious ...እነ ህውኻትን የኢትዮጵያ መከላከያ ባይጠብቃቸው (ባይከልላቸው ) ኖሮ በነ እንቶኔ ተጠብሰው አልቀው ነበር እያልክ ነው ...😊😆😅

  • @tsehaye9438
    @tsehaye9438 3 месяца назад +1

    I like this humble man!

  • @desalegnmerso8811
    @desalegnmerso8811 3 месяца назад +3

    ልደቱ ትዳር የለውም ሁለታችሁን ይብዳችሁ

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 3 месяца назад +1

    "አሁን ተንፍሷል" አለ መንጌ😂

  • @dessalegntadele1626
    @dessalegntadele1626 3 месяца назад +3

    ብሱላት ሓሳባት ተልዕሉ ኣለኹም።መዲ ጅግና ሓፍትና ቀፅልሉ።

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 3 месяца назад +1

    ከትግራይ አመራር ትንሽ ለአማራ ሚሻለው መለሰ ዜናዊ ድጋሚ መቶ መንግስት አይሆንም አማራ እንደሆነ በግፍ ለተገደሉ አማራዎች ፍትህ ሳናገኝ መቼም ትገሉ አይቆምም።

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 3 месяца назад

    መዲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ እኮ በርቺልኝ

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 3 месяца назад +3

    ፋኖ የትግሬን እርዳታ አይፈልግም ወገብህ ተሰብሯል አንተ

  • @srqponmlk
    @srqponmlk 3 месяца назад +1

    እኒ ንስኹም እናሃለኹም ትግራዋይ ብሰላም ኣይነብሮን።

  • @zewdeneshamare9782
    @zewdeneshamare9782 3 месяца назад

    Selam selam deky tgray adey brak so❤slas nftiya bravissima ❤❤❤❤🎉

  • @bird1144
    @bird1144 3 месяца назад +2

    የአማራ ክልል ከአንድ ሚልዮን በላይ በቦታው ያሰፈራቸው መውጣት አለባቸው

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +6

    እዝጊኦ መሓረና ክርስቶስ ካብ ርኹስ ኣምሓርኛ ዝዛረቡ ተጋሩ ሓልወና

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 3 месяца назад +1

    ዳኒ ጎበዝ ተንታኝ ነው ❤

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 3 месяца назад +1

    በውይይታችሁ ውስጥ አሁን ፋኖ ጠንክሮ 4ኪሎ ቢገባ ብሎ ስጋት እንዴት ልከሰት ይችላል? ያው ፋኖ ኦርቶዶክስ ስለሆኑ 4ኪሎ ካለው ስላሴ ካቴዴራል ፋኖው አቡነ አብረሃ፣ አቡነ ጴጥሮስ ወይም ሉቃስ ዘሎ 4ኪሎ ልገባ ይችላል ነው ወስ ዘመነ፣ እስቅንጥር ነጋ፣ ምሬ፣ መሳፍንትን ፈርታችሁ ነው?

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ

    የቀንየልና መድህን ሓፍቲና ምሰ ጋሻኺ ❤ዶ/ር ሙዑዝ ወን ኣቂሪብሊና?

  • @habtemariamabate1725
    @habtemariamabate1725 3 месяца назад +1

    ለገሰ ቱሉ?

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 2 месяца назад

    Daniel haven’t you heard what Sybhat Nega said regarding land claim of Walkait Tsegede and Tigray independence ? It’s practically impossible.

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +3

    ርኹስ ኣምሓርኛ መዛረቢኹም ንኦሮሞ ክተሳቅዩ ድዩ ቒቒቒ

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 месяца назад +1

      ታዳነኻ አእትዩካ ተሓዛሊ ባርያ ፍንፋን

    • @adamhanibal3935
      @adamhanibal3935 3 месяца назад +1

      @@محمدعلي-ش7ب5ث
      ሓሳኽ ጨናዊ ጳጳስ ማትያስ ተጋሲሱኪ ቒቒቒ
      ገምቢ ጳጳስ ፍርቂ ነብሱ ሓሲኹ ጨንዩ ኣሎ ቒቒቒ
      ቐሺ ኺዳኑ ዝብኢ ተቀይሩ ክበልዓዓኪ ዩ ዊቒቒቒ
      ኽንደይ ሚልዮን ህዝቢ ኢስጦጵያ ርኹስ ኣምሓርኛ ምሂርኩም

  • @Yigermal-j4e
    @Yigermal-j4e 2 месяца назад

    ወይ "! በሰው መሬት በጣም አይነ ደረቆች ናችሁ ግን እሰከመቼ በሰው መሬት ትባሌላችሁ??

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 3 месяца назад +1

    የእናንተ ሕልም አማራን ከመሬቱ በማፈናቀል መሬቱን መዉረር ነዉ አማራ በርስቱና በጉልቱ በወንበሩ የሚደራደር ሕዝብ አይደለም:: በአለፈዉ ጦርነት ልክ ልካችሁን ሰጥቶሸኝቷችኋል:: አሁንም ከፈለጋችሁ መሞከር የሚከለክላችሁ የለም ነገር ግን ማወቅ የሚገባችሁ ስፍራዉ ሰላም የማይኖርበት መሬት
    ይሆናል :: ተመታችሁ ወደ ቦታችሁ ትመለሳላችሁ::

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 3 месяца назад +2

    International court is the solution! I bet Tigrea will not agree

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 3 месяца назад +1

    ዳኒኤል በምትለዉ አልስማማም የ Pretoria agreement ለ TPLF and PP እኩል ስልጣን ነዉ ሚሰጠዉ ለምን ድነዉ ትግራይ የተደራዳሪ ሚና ሳይሆን የተመጽዋች አስመሰልከዉ ። እና ዉሉ የትግራይ ባታዋች ይመለሱ ነዉ ሚለዉ ሚሊሻ ወታደር ወዛደር ብሎ አይለያይም አስተዳደሩ መግባት አለበት።

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 3 месяца назад +1

    dani man how r u? Hi Medi
    pls fix poor quality

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 2 месяца назад

    ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @Yared-uo1wd
    @Yared-uo1wd 3 месяца назад +1

    ስለ ኢትዮጵያ ምን አገባችው 😂😂😂😂

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +2

    መሻኪን ኣምሓሩ ሽዋ ጎንደር ጎጃም ንዘመናት መንነቶም ጠፊእዎም ዝሳቀዩ ዘለ!ው !

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +3

    THE LANGUAGE SPOKEN IN THE HELL IS PROBABLY AMHARIC ! WELAHI 💙 ✝️

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 3 месяца назад +1

    ምነው በአማርኛ

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 3 месяца назад +2

    ለገሠ አስፋው በሚል ይስተካከል

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +2

    ደም ደም ደምብያ ደምበዛን ማለት ብኣምሓራይን ዘምሓርሓርኩምን ንዘመናት ዝተሳቀና ዘብሄረ ኣገው ቢለን ኢና !!

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +2

    ደም ደምብያ ደምበዛን ደምና ውሒድኩም ሕዚዉን ርኹስ ኣምሓርኛ ቒቒቒ ንኦሮሞ ጉራጌ ክተሳቅይዎም ያዕውይ

  • @erdinaydena281
    @erdinaydena281 3 месяца назад +1

    ይህ ደንቆሮ ድሮ ፎካሪ ነበር ዛሬ ደግሞ በዛ በህገወጡ በኩል እያልክ/አማራውን ሰላምን አታመጣም የወሸላ ስብስብ

  • @adisu323
    @adisu323 3 месяца назад +1

    Medhin!! U are not correct to interview him

  • @adisu323
    @adisu323 3 месяца назад

    this guy is intrigur

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 3 месяца назад

    Welcome son. Very 2:10 ntelligent

  • @zulalabdo
    @zulalabdo 3 месяца назад +2

    The lady is very pesmist and with too much negativity.

  • @AsmelashTesfu-bl7sk
    @AsmelashTesfu-bl7sk 3 месяца назад +2

    መድህን እስከ አሁን የህወሓት ን አቅም አታውቂውም እንዴ? አራት ኪሎ እንደሚባል ያወቅሽው በህወሓት ጊዜ ነው ከዛ በፊት የሚሊልክ ቤተመንግስ ት ነበር የሚባለው

  • @checas7241
    @checas7241 3 месяца назад +2

    Daniel why you shouldn't speak tigrigna... I would like to listen your scrambled tigrigna rather than your fluent Amharigna

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +2

    ዕድመ ርኹስ ኣምሓርኛ 666 ጥራይ !
    ዕድመ ተጋሩኣገው ቢለን 4000 ዓመት ዝያዳ ላሊበላ ! ደም ደምና ደምብያ ደምበዛን ማለት ተንትንዎ ብኣምሓራይን ዘምሓርሓርኩምን ንዘመናት ዝተሳቀና ዘብሄረ ኣገው ቢለን ኢና 4።

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 3 месяца назад

      @@adamhanibal3935 fano seb gerkayose minim ayigebrin tibilina alika gobez amigrayi tenagari eka

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 месяца назад

    ሚሊሻም ሆነ ሌላው በወረራ የተፈናቀለሁ ሁሉ ተፈናቃይ ነው። የተፈናቃይ መመለስ ዋናው ችግር ወራሪው የቀማውን መኖሪያ ቤት፣ የንገድ ቤቶችን ና የመሣሠሉትን መመለሡ አንዱ ችግር ነው። ህገመንግስት መሠረት ተፈናቃይ ተመልሶ ስረጋጋ አስተዳደሩ በትግራይ ሥር መሆን አለበት እንጂ ህዝበውሳኔ የሚለው አይሰራም። ነገር ግን ነዋሪው ቦኋላ መጠየቅ ይችላል ይህ ጥያቄ ደግሞ ብዙ ቦታ
    ለምሳሌ የኦሮሞ ን መሬት በቋንቋ ስልት ለአማራ ህወሀት የሰጠው መሬት ጥያቄ ይነሳል አንዲሁ በርከት ያለ ጥያቄ ሌላ ቦታ ይከሰታል።

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 3 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው:: መድህን ተገቢ የሆነ ትኩረትና ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ጥያቄ ነው እያቀረብሽ ያለሽው ታላቅ ምስጋና ይገባሻል:: ወንድም ዳንኤል ብርሃነ እየመለሰው ያለው ነገርን ለማርገብ ካልሆነ በስተቀር ስጋቱ የዘነጋው አይመስለኝም:: መሆን የሚገባው የዘር ጭፍጨፋ የፈፀመው የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት የትግራይ ክልል አካል የሆኖው ምእራብ ትግራይ ማስተዳደር የለበትም: ህዝባችን ያፈናቀሉት እና የጨፈጨፉት በቦተታው መኖር የለባቸውም:: የአብይ አህመድ ክፋትና ሴራ ማወቅ እና ከዛ በልጦ መገኘት ይገባል::

  • @SareyKacij
    @SareyKacij 3 месяца назад +1

    Meshing - don’t try to be negative on anything done by the Tigray authorities. Just advising. Otherwise keep up the good work

  • @bharenegashe6471
    @bharenegashe6471 3 месяца назад +1

    ደፋሪው መከላክያ በታአምር ህዝብ አይጠብቅም የትግራይን ህዝብ ጭንቀት እና ስጋት ምነው አቃለልከው ማነህ ደቦጭ???

  • @erdinaydena281
    @erdinaydena281 3 месяца назад

    ወልቃይትና ራያ already cashimir.

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 3 месяца назад +1

    ትንተናህ በሳል ነው ዳኒ ! F1 ቦምብ ወረወረ ስትባል ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስምህን የሰማሁት 😀

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 3 месяца назад +1

    ትግሬ ግን በምግብ እጥረት ብቻ ሳይሆን በሃሳብ እጥረትም ተሰቃየች።

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 3 месяца назад

      @@abebekegne128 አስተሳሰብህን ሰፋ አድርገህ አዳምጥ፡ አማራ ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ካልተነሳ ሀሳብ አይደለም ማለቱ ተዉ።

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +2

    ኣየ ተጋሩ ኣምሓርኛ ብምዝራብኩም ሚልዮናት ህዝብታት ይሳቀዩ ከምዘለው ጠፊእኩም ? ቐሺ ኺዳኑ ዝብኢ ዝቅየር ክውሕደኩም

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 3 месяца назад +8

    አላማጣ፣ፅለምት፣ምእራብ ትግራይ...በተመለከተ " በማያጠያይቅ መልኩ የትግራይ መሬት ናቸው " ትላለህ፣በሌላ በኩል ስለ referendum, የአካባቢ አስተዳደር፣ ስለ ሰላም....ትናገራለህ።ለመሆኑ ህወሓት እና ኦነግ የፈጠሩት ህገ መንግስት የትግራይ መሬት ሆኖ የማያቅን መሬት የመውሰድ license የሚሰጣችሁ ይመስላችሁዋል ?? is it sustainable at this stage ? ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ።የአማራ መሬት ፣የትግራይ መሬት ግለ መሌ ከማለት( ምክንያቱንም እናውቀዋለን)፣ ይልቅስ የአንዱ ህዝብ መሬት ለሌላው ሆኖ በአንድ ሀገር ዜግነት ላይ ብታወሩ ጊዜውን የዋጀ ይሆናል። We,the Peoples,Nationalities, Peoples ብሎ የሚጀምር ህገ መንግስት ለውጭ ምንደኞች እንጂ ለሰፊው ትግራዋይ አይበጀውም። "We the People of Ethiopia or We citizens of Ethiopia"በሚለው ለሁሉም በሚበጅ መንገድ ተጉዋዙ፣የተሸነፈ እና የሞትን ጥንብ የዘር ፓለቲካን ተፅየፉ።

  • @AddisGulilat
    @AddisGulilat 3 месяца назад

    Amarigna anastemirm bilachu neber lemn bamarigna taweralachu?!

  • @adisu323
    @adisu323 3 месяца назад

    Who is Daniel? He supports federal

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 3 месяца назад +2

    ኣምሓራይ ብዝተቀየሩ ብኸዳዓት ተጋሩ ኣዲሰበባ ትምርሑ ለመንቲ ሓሳኻት ጠላማት ጨነውቲ መምህራን ርኹስ ኣምሓርኛ

    • @fidleytube
      @fidleytube 3 месяца назад

      ብፀርፊ ዲኻ ዲግሪ ተመሪቅካ😳

    • @adamhanibal3935
      @adamhanibal3935 3 месяца назад +1

      @@fidleytube
      ሓሳኽ ጳጳስ ማትያስ ፍርቂ ነብሱ ሓሲኹ ጨንዩ ኣሎ ኣምላኽ ንዝኽሕድዎ ጨካንዩ

    • @adamhanibal3935
      @adamhanibal3935 3 месяца назад +1

      @@fidleytube
      ምስ ኣምሓራይ ተዓሪቅኩም ንህዝቢ ኦሮሞ ክተሳቅዩ ቂቂቂ ደም ደም ደምብያ ደምበዛን ደምና ውሒድኩም ሕዚውን ርኹስ ኣምሓርኛ ክትዛረቡ መርገምኩም ይጅምር ኣሎ

    • @fidleytube
      @fidleytube 3 месяца назад

      @@adamhanibal3935 እሰይ

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 месяца назад +1

      100 ሽሕ ሰራዊት ሂግደፍ ኦሞራ በሊዕዎም ዝቃረዩ ንዐኦም ሕሰበሎም አዶ ኤርትራ ደቀይ እናበለት ትሓድር አላ ትሓስብ እንትኮንካ ንዐኦም አርድእዮም ጓሓፍ መምሰሊ

  • @beltuamare6421
    @beltuamare6421 3 месяца назад

    Ata. Hamei. Libelet. Demleibila. Eyaezia. Limukanu. Hindei. Eu. Likifela. Tigirawai. Erseberusu. Afalisa. Litigerim. Eya

  • @dt3629
    @dt3629 3 месяца назад

    Lie top lie

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 3 месяца назад

    መናገር አይችልም መረጄ የለውም