Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘማርያን እውነተኛ ሰው የእውነት መራርነትህ አደንቀዋለሁ የተዋህዶ ቆራጥ የእውነት ትለያለህ የመናፍቃን አከያየድ በምገባ ነቅተህባቸዋል ነገሩ ከድሮ ነው የነቀህባቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ ያብዛልን❤🙏
ዘማርያም እግዚአብሔር ይስጥህ። በርታ በዙ ስራ ይጠበቃል ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በልቦናችን ያሳድርብን ።መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🕊❤
ዲያቆን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasemaln❤❤❤ d/n yaregal
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሒወት ያሰማልን
አንተ ነህ አይሁድ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Wow Zemaryam❤
kale hiwet yasemalin❤❤❤
ቤተ ያሬዳውያን sound track astekaklu, በተረፈ እናመሰግናለን!
❤❤❤
❤❤❤ Egzabher yetabekelin
ከበሮዉም ጸናጽኑም የአይሁዶች እንጅ የእናተ አይደለም። ሐዋ 4:12 ትታችሁታል።
አታውቅምን? የአይሁድ እምነት ማለትም የሙሴን እምነት የምናምን ነበርን እኮ! ጌታ ሲመጣ በሐዋርያት በኩል የጌታን የወንጌል ትምህርት የተቀበልን ነን እኮ ። ለዚህም ነው በነብያት እና በሐዋርያት መሰረት ላይ ተመስርተናል የምንል። ስለሆነም ሐዋ 4:12 ሙሉ በሙሉ 100% የተቀበልን ዘወትርም በቅዳሴ ይህን እንላለን ፦ማዳን የእግዚአብሔር (የአብ፣የወልድ፣የመንፈስቅዱስ) ነው። ቤዛ ሆኖ የዳነን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነው ወልድ (ኢየሱስ) ነው ብለን ። አዎን መዳን በማንም የለም።*ምንን አስባችሁ ይህን እንደምትጠቅሱ ይገባናል። ድንግል ማርያምን ፣ ቅዱሳን መላእክትን ፣ ቅዱሳን ሰዋችን በጸሎታቸው እንዲያግዙን ፣ እንዲያበረቱን ፣ እንዲረዱን እንጠይቃለን ማለት እናመልካቸዋለን ማለት አይደለም ። የማንለውን እንደምንል አድርጋችሁ አትክሰሱን ኃጢአት ይሆንባቹኻል ተረዱን።
አይዞህ የበታችነት ስሜት ይታይብሐል😅😅😅😮
አይሁድ የእኛ አይነት ከበሮ የላቸውም ። ቅዱስ ያሬድስ ጀርመናዊ ነው?🎸 ባለቤትነቱ የማነው? 😊
This is your own hypothesis When you don't have enough answer
haha How dare the student have the audacity to comment for the teacher 😊!Funny... thats why we call you Babylonian
ኢየሱስ የአለም መድሃኒት ነው። በከበሮና በገድል ልትቀብሩት አትሞክሩ። በድህነትና በነገረ ክርስቶስ ላይ ልዩነት የለንም አትዋሹ። በጥምቀት እናምናለን በቁርባን እናምናለን መሰረታችን ደግም ክርስቶስ ነው።
ለልዩነት አለን እኛ ብፁዕ ለመባል የሚያበቃ የጴጥሮስ እምነት አለን ማቴ 16÷16እናንተ ግን ዝም በል ተብሎ ለመገሰጽ የሚያበቃ የሰይጣን እምነት ነው ያላቺ ሉቃ 4÷33_35እንዳለው አይነት
kalawek zm bel ebakh
Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus ye Egziabher lij nuw,le lela Tereteret anigezam.
Ye Tekliyen teqimat atamiliku please, please, please
ድርሳናትና ገድላትን ማን ፃፋቸው መቼ ተፃፉ መፅሐፍ ቅዱስ ይደግፉቸዋል ወይስ ይቃወማቸዋል ?
ይደግፋቸዋል ። የሐዋርያት ስራ ምንማለት ነው? ገድላት እኛ በእምነት እንድንበረታ ያግዙናል ። የቅዱስ ቂርቆስ ገድል ለምሳሌበ3 ዓመቱ ከእናቱ ጡት ይልቅ ለክርስቶስ ፍቅር ወደ እሳት መጣልን መረጠ። እኛም ጌታችንን በዚህ ፍቅር ልክ እንድንወደው ያስተምራል ። ዓለምን ንቀው ለክርስቶስ ፍቅር የሄዱ ገዳማውያን እኛም ሀገራችን በሰማይ እንደሆነ ያስታወሱናል።
ድምጽ ችግር አለበት
ጌታችን ይህ ስጋየ ነወ ይህ ደሜኖ ብሎ ሲያቆርባቸው መሰዋ አልተጠቀመም ያልተጠቀመው ለምንድነው ?
አንቺ በቅዱስ ቁርባን ታምኛለሽ። በቅዱስ ቁርባን የማያምኑ ሰዎች ጥያቄ አያድክምሽ።
Ye tequware Seytan taboot qertsachihu sitamelku atafrum? Wiguz ke Marios teamiremariam, dirsanat, gedilagedil fiturane yemiamelk Orthodox
ጥያቄው በትክክል ይመለስ ! መልስ ስትመልሱ በቀጥታ እና ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚደግፈውን ማስረጃ እያሳያቹ ቢሆን ጥሩ ነው ፕሮቴስታንት የሚበልጧቹ በማስረጃ በማቅረብ ነው እናንተ ደግሞ ማስረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ ለማቅረብ ይቸግራቹሀል ለምን ???
@@mantegboshwedajoyeshanew እየተናገሩት ያሉትኮ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ መሰረት ያደረገ ነው ለምን ሳትሰማ ሳታስተውል ለኮሜንት ትሮራጣለህ መጀመርያ ያወሩት ስማ መፅሐፍ ቅዱስ አታውቅም መሰለኝ ከፁሑፍህ እንደገባኝ እንደማታውቅ ነው 🤗
ፕሮቴስታንት ቀጥታ ጥቅሱን ይነግሩሻል። ትርጓሜ ግን ምንም የላቸውም ። መፅሐፍ ቅዱስ ደሞ ትርጓሜ ይፈልጋል። ቀስ ብለሽ ተማሪ
በደንብ ማዳመጥ እኛ ሰምተን ለመዳን እንጅ እነሱ በለጡ አልበለጡ ለመፎካከር አይደለም ።
የትኞቹ ፕሮቴስታንት ናቸው መፅሀፍ ቅዱስን አጣቅስው እማናገሩት እያየ ናቸው እየሰማናቸው እኮ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ጋር እየተጋጩእኮነው እሚናገሩት።ግን አንተም መናፍቃን ነህ ምን ልሰራ መጣህ ለመማር ከሆነ ተማር
🙏🇨🇬✣
ቅድስት ማርያም ሰው ነች አይደል በቃ ሰው ከሖነች የውርስ ኃጢአት አለባት እውነቱ ይሔ ነው ፣፣አንፂሖ ስጋሓ ሐደረ ላእሌሓ ነው የሚለው ቃሉ አታጣሙ ጠማሞች አጋንንት ውሸታም አጭበርባሪ ለቃሉ ታማኝ ሑኑ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ።
ፓ!!! ምሁርi ተነተኑት እኮ 😅 ት ሚል 3 እውነተኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው ይላል አንተ ግን እራስን እውነት አለህ 😊 ቀልደኛ!!! ጌታችን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው!
yemiyaminutin iyasanakala ayidolami woy? gadilatina ta'amirat wist yalu andand hasaboch yemiyaminutin na yamanutin iyasanakala yelam woy?
wana guday tiyaqew lamin tanasa naw? tabot masawiya bicha bihon tiyaqe ayinasam. baortodox betakiristiyan tabot masigajam naw tiyaqem kaz yetanasa naw
Guys,,,,,,1st understand how to write.
ዘማርያን እውነተኛ ሰው የእውነት መራርነትህ አደንቀዋለሁ የተዋህዶ ቆራጥ የእውነት ትለያለህ የመናፍቃን አከያየድ በምገባ ነቅተህባቸዋል ነገሩ ከድሮ ነው የነቀህባቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ ያብዛልን❤🙏
ዘማርያም እግዚአብሔር ይስጥህ። በርታ በዙ ስራ ይጠበቃል ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በልቦናችን ያሳድርብን ።መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🕊❤
ዲያቆን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasemaln❤❤❤ d/n yaregal
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሒወት ያሰማልን
አንተ ነህ አይሁድ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Wow Zemaryam❤
kale hiwet yasemalin❤❤❤
ቤተ ያሬዳውያን sound track astekaklu, በተረፈ እናመሰግናለን!
❤❤❤
❤❤❤ Egzabher yetabekelin
ከበሮዉም ጸናጽኑም የአይሁዶች እንጅ የእናተ አይደለም። ሐዋ 4:12 ትታችሁታል።
አታውቅምን? የአይሁድ እምነት ማለትም የሙሴን እምነት የምናምን ነበርን እኮ! ጌታ ሲመጣ በሐዋርያት በኩል የጌታን የወንጌል ትምህርት የተቀበልን ነን እኮ ። ለዚህም ነው በነብያት እና በሐዋርያት መሰረት ላይ ተመስርተናል የምንል። ስለሆነም ሐዋ 4:12 ሙሉ በሙሉ 100% የተቀበልን ዘወትርም በቅዳሴ ይህን እንላለን ፦ማዳን የእግዚአብሔር (የአብ፣የወልድ፣የመንፈስቅዱስ) ነው። ቤዛ ሆኖ የዳነን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነው ወልድ (ኢየሱስ) ነው ብለን ። አዎን መዳን በማንም የለም።
*ምንን አስባችሁ ይህን እንደምትጠቅሱ ይገባናል። ድንግል ማርያምን ፣ ቅዱሳን መላእክትን ፣ ቅዱሳን ሰዋችን በጸሎታቸው እንዲያግዙን ፣ እንዲያበረቱን ፣ እንዲረዱን እንጠይቃለን ማለት እናመልካቸዋለን ማለት አይደለም ።
የማንለውን እንደምንል አድርጋችሁ አትክሰሱን ኃጢአት ይሆንባቹኻል ተረዱን።
አይዞህ የበታችነት ስሜት ይታይብሐል😅😅😅😮
አይሁድ የእኛ አይነት ከበሮ የላቸውም ። ቅዱስ ያሬድስ ጀርመናዊ ነው?
🎸 ባለቤትነቱ የማነው? 😊
This is your own hypothesis
When you don't have enough answer
haha How dare the student have the audacity to comment for the teacher 😊!
Funny... thats why we call you Babylonian
ኢየሱስ የአለም መድሃኒት ነው። በከበሮና በገድል ልትቀብሩት አትሞክሩ። በድህነትና በነገረ ክርስቶስ ላይ ልዩነት የለንም አትዋሹ። በጥምቀት እናምናለን በቁርባን እናምናለን መሰረታችን ደግም ክርስቶስ ነው።
ለልዩነት አለን እኛ ብፁዕ ለመባል የሚያበቃ የጴጥሮስ እምነት አለን ማቴ 16÷16እናንተ ግን ዝም በል ተብሎ ለመገሰጽ የሚያበቃ የሰይጣን እምነት ነው ያላቺ ሉቃ 4÷33_35እንዳለው አይነት
kalawek zm bel ebakh
Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus ye Egziabher lij nuw,le lela Tereteret anigezam.
Ye Tekliyen teqimat atamiliku please, please, please
ድርሳናትና ገድላትን ማን ፃፋቸው መቼ ተፃፉ መፅሐፍ ቅዱስ ይደግፉቸዋል ወይስ ይቃወማቸዋል ?
ይደግፋቸዋል ። የሐዋርያት ስራ ምንማለት ነው? ገድላት እኛ በእምነት እንድንበረታ ያግዙናል ። የቅዱስ ቂርቆስ ገድል ለምሳሌ
በ3 ዓመቱ ከእናቱ ጡት ይልቅ ለክርስቶስ ፍቅር ወደ እሳት መጣልን መረጠ። እኛም ጌታችንን በዚህ ፍቅር ልክ እንድንወደው ያስተምራል ። ዓለምን ንቀው ለክርስቶስ ፍቅር የሄዱ ገዳማውያን እኛም ሀገራችን በሰማይ እንደሆነ ያስታወሱናል።