የአማራ ክልልን ቀውስ አስመልክቶ መሬት ኢትዮ እስራእኤል የሰባዓዊ መብቶች ጉዳይ ምክር ቤት ያወጣ ድርጅታዊ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 10

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 лет назад +1

    በርቱልን

  • @htarhdh2030
    @htarhdh2030 5 лет назад +2

    እናመሰገናለን ከተጎዳ ህዝብ ጎን ስለቆማችሁልን

  • @teklayngusu2525
    @teklayngusu2525 5 лет назад

    እመሰግናለን

  • @geni8592
    @geni8592 5 лет назад +1

    Thank you much!

  • @belaayhabtu6588
    @belaayhabtu6588 5 лет назад +1

    እውነት

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 лет назад +3

    አባታችን አላሀምዱሊላሂ አሁንም ጀግና አለን አብሺር አማራ አይክፋህ በጣም እናመስግናለን አባታችን እባየ እባየ መጣ እህህህህህህ ባላቃቹወ እድህ አልጎዳም ነበር መቸም በልባችን አይወጡም ጀግኖች አሣምነው ያማራ መክታ ነበር ቡዳ በላብን

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 5 лет назад

    እስረ፬ኤል ያላቹ አማሮች እባካቹ አንድ ነገር አድርጉ ከ3 ሺ በላይ አማሮች ተጨፍጭፈውብናል ከምን ጊዜውም በላይ ከብዶናል አሳምነው አባታችንን ነጥቀውናል የምር ምን ማድረግ እንዳለብን አናውቅም ቤተ እስራኤላውያን አማሮች በሰሜን ተራሮች ቃጠሎ ወቅት ያሳያችሁትን እርዳታ ከእናንተ እንሻለን በጣም ተጎድተናል አንገታችንን ደፍተናል ይሄ ሁሉ ሲደረግብን አንድም የአለም መንግስት የአማራእ ድምጽ አለመስማቱ በእጅጉ ያሳዝነናል ።

  • @amenalehue9634
    @amenalehue9634 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን። አሳምነውን ስም ለማጠልሸት የሞከሩትን ሴራ ስላጋለጣችሁ። ከህዝብ ጎን መቆማችሁ እና ለህሊናችሁ ማደራችሁ ያስከብራችሃል።

  • @mogesendale1146
    @mogesendale1146 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጋዜጣዊ ማለት እንዳንተ ነው እውነቱን የሚናገር።

  • @haymitubehaymitube2576
    @haymitubehaymitube2576 5 лет назад +1

    በርቱልን