አሁን ላለንበት የፓለቲካ ቀውስ መፍትሔው ምንድነው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 9

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 7 дней назад

    All of you ye ethiopia ekeke hodam.

  • @denbech4624
    @denbech4624 7 дней назад +1

    ማውራት የማይደክማችሁ ልጆች:: ምንም ላትፈይዱ ጊዜ ታባክናላችሁ:: ቴድሮስ የሚባለው ብር እየሰራ ነው:: እሱ ይደነቃል:: በአንድ ድስት ጥዶ ያንተከትካችሁአል😂😂😂

  • @WaD4606
    @WaD4606 7 дней назад +1

    the best solution is, each of you should have to go to work.

  • @kingJ-yk9uk
    @kingJ-yk9uk 7 дней назад +1

    Jall Addis correction don't say Walaga say Bezamo

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 7 дней назад

    ወለጋ ላይ : ጂማ : ሐረርጌ : ሸዋ : ኢሉአባቦር : አርሲ : ባሌ (ኦሮሚያ) ላይ ውክልና : በአማራ ደግሞ ብቻችሁን 😮 እኔን ግራ ይግባኝ 😂😂😂

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 7 дней назад

    ሀገር በወሬ አይፀናም! ሀገር በሕዝብ ቁጥር ብቻ አያድግም፣ የሀሳብ ድርቀት፣ ከፖለቲካ ቆሞ ቀርነት፣ በሰለጠነ ሀገር ተቀምጦ ድሃ በሰላም እንዳይተኛ መበጥበጥ፣ ሕዝብ በወሬ ብዛት ከኑሮውም ከሀገሩም ከማንነቱም ተለያይቶ ተንሳፏፋል። ይህ ሁሉ ግትልትል እንዲስተካከል በመደራደርና በስምምነት ሀገሩን መበተን ያዋጣል። ሕዝቡ ዜጋ አደለም፣ ሁሉን ሀብቱን ባህል ቋንቋ፣ ትሁፊቱን ተነጥቋል፣ ተሸማቋል፣ በጎረቤት ሀገራት ተንቋል፣ ተዋርዷል፣ አማራ እየሞተ በአማራ የድሃ ልጅ ደምና አጥንት የምትፀና ሀገር አይኖርም ! አማራ ቤቱን ማነፅ ግድ ይላል፣የሚፈላለግ ብሔር በኮንፌደሬሽን ይገናኛል፣ ተጃምሎ በውሸት ኢትዮጵያ መደናቆር ግን አላስፈላጊ ነው። ሁልህም የራስህን ቤት ሥራ! ።

  • @kingJ-yk9uk
    @kingJ-yk9uk 7 дней назад

    I am so confused by one Amhara " Zera Yakobe" i don't know how fast he becoming a politician, honestly he a few years a ago he used to distribute concert flayer for $10 a day, i am just saying