የተደበቀው ሚስጥር : በስልክ ጉድ ሰራናቸው •ማሜ • ፋሲካ • ለምለም የተንቢ.... ሚስጥር ወጣ Top Funny Challenge Game 2021 • 4k

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 313

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  3 года назад +164

    *_ከከከ አንዳንዴም ፈታ በሉ ለምን ሁሌ ጭንቅ በመጨነቅ የሚቀየር ነገር የለም ሁላችንም ችግር ላይ ነን ነገር ግን ፈገግታችን ከኛ መራቅ የለበትምጰ! ሺዲዮን ላይክ እያደረጋችሁ_*

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 года назад +48

    ጁነይድ & ሚፍቱ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም 🇪🇹 ሠላሟን ይመልስልን

  • @ዜድቢት-ደ6ዠ
    @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 года назад +10

    ወይ ሚፈታ ያስቃል ሳምት ድረስ ልከታተላቹ
    አገረ ልገባነዉ ፈቅራቹ በጣም ደስ ይላል
    አላህ። አይለያቹ። በርቱ👍👍👍👍👌👌

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 3 года назад +42

    ኧረ ሚፍታህ ቆንጆነህ የወንድ መልክ ነው ያለህ ማሽአላህ ፈገግታህ በራሱ ውበት ነው ማሽአላህ ብያለሁ

  • @tube-xf2jb
    @tube-xf2jb 3 года назад +7

    ስታምሩ🥰ሚፍታህ የኔ ቢጤ አልቃሻ ነህ ወላሂ እኔም እዉነት ይዠ በዉሸት ሲከራከሩኝ መናገር አቅቶኝ አለቅሳለሁ😥

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 года назад +46

    *አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን በሳዉዲ እስር ቤት በሀገር ዉስጥ ለተጨነቁ ወገኖቻችን ፈረጃዉን ቅርብ እድርግላቸዉ😢😢*

  • @ሀዩ-ረ5ኈ
    @ሀዩ-ረ5ኈ 3 года назад +1

    ገና ጥሬ ነዉ ይኸ ልጂ ሳሥበዉ😂😂😂

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 года назад

    እኔማ ላይክ እየረሳሁ ነዉ ለማንኛዉም አብሽሩ አሏህ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @አይሻ-ኰ3የ
    @አይሻ-ኰ3የ 3 года назад +6

    ግን ትንሽ ርዘም ብትል ሀሪፍ ነበር ያንን የክሽናውን ተጠላጥለህ ነው የከፈከው እርዥም ሚስት አግባ እሽ የኔምክር ነው ክክክክክክክክክክ እዳትቀየመኝ በነግራችላይ አጠር ያሉ ወዶች ረዥምን ሴትነው ሚፍልጉት

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 3 года назад

    ወይ ሚፈታ ማሻ አላህ ቤቱ ያምራለ አላህ ሆይ አገረችን ሰላም አደርግልን እኛም በሰደት ላይ ይለነዉ በሰላም ለአገረችን ያበቃን

  • @ፋፊነኝሥደተኛዋ
    @ፋፊነኝሥደተኛዋ 3 года назад

    ማሻአላህ ወንድማማችነታችሁን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 3 года назад +6

    ሚፍታህ ሶላት ወቅቱን ጠብቀህ ስገድ የፈጅር ሶላትን በጀማዐ ስገድ እንደዛ ካልሆነ ማንኛውም ዱንያዊ ቁስ ቢሞላልህ ደስታ መረጋጋትን ማጣጣም አትችልም

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 года назад +1

    ማሸ አለህ ዳስ ትለለቹ ፈገግ አደረገቹኝ ያረቢ አገረቺንንም ሰለም አዲርገህ ደስተኘ ምንሆንበት ግዜ ቅርቢ አዲርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👌

  • @ሸዋዬጉራጌዋ
    @ሸዋዬጉራጌዋ 3 года назад +2

    ወንድሞቼ ደስ ትላላችሁ አገራችን ሰላምን ይመልስልን የሁላችንም ዱአ ፀሎት ነዉ ያረብ የወገኔ ስቃይ መከራ በቃን በለን

  • @ሠአዳወሎየዋ-ኸ8ዘ
    @ሠአዳወሎየዋ-ኸ8ዘ 3 года назад +2

    ያረቢ አገራቸን ስላምሁኖልን እደዝህመጫዋዉት እደትደስእደሚል ይመቻቸሁ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    ዉጥህን ቆጆይሁንጅ ዉበትህ ማሸአላህ ነህወድሜ ሚፍታህ ሁላችሁም ታምራላችሁ አላህይጨምርላችሁ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 3 года назад

    ጎበዝ ሚፍታህ በጣም ያምራል ቤትህ አላህ ሷሊህ የሆነችውን ሚስት ይወፍቅህና በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያድርግልህ

  • @Eነኘያልተፈታውህልሜ
    @Eነኘያልተፈታውህልሜ 3 года назад +10

    ጁድዬ ወድሜ በርታ ሰላም ለሀገራችን ያረብ በቃ በለንን😥😥 ፍትሀሰ ለዳታ ቤተሰብ መኖራቸውነሰ እንወቅ በጭቀት አለቅን በተረፈ በርታ ጁድዬ ወድሜ መልካመሰ ወድማችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 3 года назад +10

    እዛ ማነሻች ከድጃ ላክ አድርጊ አላለም 🤪🤪 አደለም ፋጡማ ከከከከከከከከከከ አይደለሁም ሰአዳ ነኚ 😃😃 አይ እሰክ ሳቁ እኔም ፈገግ ብያለሁ በትንሺም እናቴን በሰልክ ሳገኚ በብዙ እሰቃለሁ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 3 года назад +10

    አህለን ምርጦች አሏህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብብ

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ

    😂😂😂ወይኔስታስቁእኮ😂

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 3 года назад +11

    ሙሉን ቪዲዮ አልሰመውም ግን እናተን ሳላደቅ ማለፍ አይቻልም ስወዳቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድልልን

  • @mabubaorimahmhmadh1707
    @mabubaorimahmhmadh1707 3 года назад

    ማሻ አላህ ባጣም ታምራለቹ ⭐⭐❤😘🌷

  • @የፈጣሪእዝነትበኛላይይሁን

    ማሻአላህ አይለያችሁ ወየው ያሳቀኝ ሚፉታህ ሊቢስትክ ትቀባለህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 года назад

    ሚፍታህ ቆጂየነህ ሳቅህጨዋታህብቻ ያሳምርሀን ።

  • @halema4313
    @halema4313 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣሚ ታሚራላችው አላህ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን ረህማኑ ገታችን

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ
    @እሙከሚላነኝከወደወሎ 3 года назад +10

    በጣም ቆንጆ ወንድ ነው ሁሉም part ቆንጆነው. ምንም አይወጣልህም የወሎ ሽቅርቅር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +11

    አህለን ወንድሞች
    ያኢላሂ ሀገራችንን ሰለም ያርግልን

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 3 года назад +1

    ከከከከከከ 55ኛ ኮማች ሀሆኩ ዛሬ በሉ ቀሰ እዳረግጡኚ ሆደ ሆብሬሺን ነው ሆ

  • @munira4456
    @munira4456 3 года назад

    ማሻአላህ ሚፈታ መስራት በወጣትነ ነዉ እድሜ እስጥህ ጠቀምበት ከኢማንጋ

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 3 года назад +2

    ሚፍታህ የኔ ቆጆ ሁሉነገርህ ያምራል በዛላይ ፈገግታህ ገዳይ ነው

  • @Hያልተኖረልጅነት
    @Hያልተኖረልጅነት 3 года назад

    Wealeykum selam werahmetulahi weberekatu Ahlen wudochi seber zana seber zana eyalu lbachinin seberut eko wolahi Juneydi tinshi feta aregachihun agerachinin Allah selam yadrgaln

  • @smira4528
    @smira4528 3 года назад

    ወላሂስሚራላይክአረጊሥትል።ደነገኩኝ።ማሻአላህዴሥትላላችሁ

  • @ሀውለት-ገ6ፀ
    @ሀውለት-ገ6ፀ 3 года назад +2

    የምር ቆጆነክ ሚፍታሂ ለአላህ ብየ እወዳችኻለጁ

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 3 года назад +2

    ሚፊታሀ ዘናነዉ የመታረገዉ ጁንድ ደሥትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-ec5md
    @Tube-ec5md 3 года назад +8

    አህለን የኔ ልዩወች ሰወዳችሁ የአሏህ እረህመትና እዝነት ከናተጋር ይሆን ውዶች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 3 года назад +15

    ፈገግታቹ ደስ ሲል ማሻአላህ❤❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ቸ9ጠ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ቸ9ጠ 3 года назад

    ማሻአላህ ድስይልላ ጥያቅ🕊

  • @zulfahussen1932
    @zulfahussen1932 3 года назад

    ገና እብርተ ቴቆርጦ ያልዴሬቀ አላለም🤗🤗💗🇪🇹

  • @tube8465
    @tube8465 3 года назад +2

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አገራችንን የዱሮውንፍቅርመልሶልን የቤተሠቦቻችንን ደህንነትበቅርቡያሠማን ድል ለኢትዮጰያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aminatyedarralijii5669
    @aminatyedarralijii5669 3 года назад

    Ceqonyi nabaree fetaa jezakum Allah Aliku yaa Allah hagerachin salaamun qiribii Adirigilin

  • @ኡምለይላይማም
    @ኡምለይላይማም 3 года назад +2

    ላይ አርጊ ማነሽ ከዲጃ ፋጢማ ሰሚራ ክክክ አርጊላሁ

  • @አኢሻወሎየዋ
    @አኢሻወሎየዋ 3 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الرحمن الله معاكم

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 года назад

    ኧረ ወንድሜ እዉነት ነዉ ቆንጆ ነህ

  • @ليلىتيوب
    @ليلىتيوب 3 года назад +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🇪🇹👍
    ما شاء الله

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 3 года назад

    ማሻ አላህ ወንድሜ

  • @Tube-nn5sz
    @Tube-nn5sz 3 года назад +1

    Swedachu 👍👍👍👍❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @khadejao8302
    @khadejao8302 3 года назад

    ማሻአላህበጣምደስትላላችሁውዶቸ
    አላህይጠብቃችሁአገራችንንምስላሟንይመልስልን

  • @yaameen662
    @yaameen662 3 года назад +1

    ማሻአላ

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 3 года назад

    Wowoww siwadachu wandimoche bartu 💚💛❤😍😍

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 года назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔወቹ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን እና ቤታሰቦቻችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን 💞💞

  • @ሠሙዩቱብ
    @ሠሙዩቱብ 3 года назад

    ፈገግታችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ😘😘😍😍😍

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 3 года назад

    አህለን ምርጦች ይመቻችሁ ፈገግታ ሱናነውና ፈገግ አደረጋችሁን

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 3 года назад +1

    አዎ እንዲህ ነው ወላሂ ሚዲያው ሁሉ ስለጦርነት ነው እንደዚህ አረሳሱን ግን እኔ የፈራሁት የሚፍታህ ቤት ፕራንክ እንዳይሆን ደሞ ለምራ ናፈቀችኝ

  • @seaditube-lz2zu
    @seaditube-lz2zu 3 года назад

    ነጃህ ሚድያ ባአላህ አስዴምረኝ

  • @zeharaseid7490
    @zeharaseid7490 3 года назад

    ማሻአላህ ሚፊታህ እውነትም ሚፍትህ ታዝናናልህ

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 года назад

    Mashe allhe tabrklhe sewdachu welhy salmechu yabzlnghe mafte gobaze bartu mashe alhe 👍👌

  • @sagarsa4899
    @sagarsa4899 3 года назад

    አይወሎ የስታምራ ፍቅር ቺሁ አላህአገሬ ቺንሰላም ያደረግልን ያራቢ

  • @ዚዙጉራጌዋ
    @ዚዙጉራጌዋ 3 года назад +3

    ሚፍታህ ሚመስል ዘመድ አለኝ በተለይ ሲስቅ ማሻአላህ ደስ ትላላቹ ሚፍታ ሚስትህ ታደለች ቤት ገዝተህ እየጠበቅካት ነው

  • @ekram1777
    @ekram1777 3 года назад

    Yarb des sitilu Allah ycmirlachu fikrachun

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад +3

    ሚፍቱዬ የኔ ቡልቡላ😉😂😂 ፈንድሻዎቼ ሣይከፋቺሁ ኑሩልኝ ወንድሞቼ💐💐💐💐

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 года назад

    ፈገግ አረጋችሁኚ አሁንስ ይመቻችሁ

  • @tube5648
    @tube5648 3 года назад

    ማሻአላህ አላህ ዪጨምርላቹ ወድሞቼ አሪፍነዉ ወደኛም ቤትኑ አበረታቱን

  • @بمابصعكي
    @بمابصعكي 3 года назад

    ወይኔበሣቅ አለኩ የኔ ውዶ አሣቃችሁች

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 года назад +2

    ማሽ አላህ ተምርለች ጅነይድ እና ምፊታህ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 3 года назад

    ሚፍታህ ቆንጆ ነህ ውብ በዛ ላይ ተጨዋች ነህ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 3 года назад

    ተወልጀ እብርቴ ያልደረቀ ልጂክክክ

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 3 года назад +1

    ሚፍታህ በጣም አሳከኝ አቦ በጣም ተጨናንቄ ድብርት ላይ ነበርኩ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 года назад +3

    ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ሁላችሁ በየ እምነታችሁ ፀልዩ ወሎ እንደምን ከርሞ ይሆን በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sumeyabintseman3715
    @sumeyabintseman3715 3 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጁዲ እምዬ ሃገሬ ከቶ እንደምን አምሽታለች💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fafi2537
    @fafi2537 3 года назад +3

    ወሏሂ ፈጢማ ሲል እደት አደደነገጥኩ
    ማሻአሏህ ደስይላል ወዲማማችነት አሏህ አይለያችሁ
    ماشا الله ماشا الله ماشاالله
    እስኪ በቼላቸሁት ፍትህ በሉ ለኔቶርክ

  • @zebibajamal3556
    @zebibajamal3556 3 года назад

    ማሻአላህ ወድሜቼ አላህየጠብቀቺሁ

  • @habibahussen6024
    @habibahussen6024 3 года назад

    አህለን ውድ ወንድሞቸ ሰላም ሰላም ብያለሁ ውዶቸ እነረምላ እነጀሚላ ደህናናቸው እስኪ ሠላም ለሀገራችን መልክ ደግሞ አሟልቶ ሰቷችኋል ቆንጅየወች አላህ ሠላም ያድርጋቹ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 года назад

    ማሻአላህ ወንድምቸዋ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችነን ሰላም ይሁንልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርቱ

  • @hayathassen9152
    @hayathassen9152 3 года назад +2

    ሠሙአሊኩም ጁነይድ ወንድም በረታ ፍትህህህ ለኔቶርክ በቤሠቦቻን ናፈቆን ያረብ

  • @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ

    ወላ ሰሚራ ሰትል እደት ደነገጥኩ ላይክ አረጋለሁ😂😂😂😂🤭

  • @ummusihamyusuf5399
    @ummusihamyusuf5399 3 года назад

    Waleykumsalam warahmatullahi wobarakatu masha Allah tabarak Allah ke kifu yitebikachu selam aulo selam yesgebachu wuddddddddd

  • @acccc9639
    @acccc9639 3 года назад +1

    ቁረአን ቁርበት ድገት ከተቀመጣቹሁ እቤት ውስጥ

  • @mametube2369
    @mametube2369 3 года назад +1

    ፈገግታ ሱና ነው ፈገግታ ከፈለጉ ናጀ ሚድያ ይግቡኙ አላህ ሀገራችን ሰለም የርግልን አላህ ይጠብቀቹ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 года назад

    አህለን ወዲሞች አላህ ይጥብቃችሁ ቤተሰቦቺቸነንም ሰላም ያረገልን ሰላምን ያምጣልን ደምፃቸው ናፈቀን

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 3 года назад +1

    አቦ እንደዚህ በጋራ ሆናችሁ ስትሰሩ ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁን ያብዛው

    • @ranianano4401
      @ranianano4401 3 года назад

      ማሻአላህ ሣቅህደሥሢል ሀገራቸንም ሠላም ያረግልን

  • @ሩቂያየዘምዘምልጅ
    @ሩቂያየዘምዘምልጅ 3 года назад

    ሰላም የሀገሬ ልጆች አላሀ ሀገረችን ሰለም የርግልን በርቱ

  • @birishtube2156
    @birishtube2156 3 года назад

    Nice comedy both

  • @zakiyazainab6131
    @zakiyazainab6131 3 года назад +1

    welcome marhaba boromenya~ tole

  • @AaAaa-kg9md
    @AaAaa-kg9md 3 года назад +2

    ሀለታቹም በጣም ታምራላቹ ወላሂ

  • @mehdiyaahmed183
    @mehdiyaahmed183 3 года назад

    Ye ewnet lemenager keridwan tibelitaleh bekunjina betam konjo neh

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 3 года назад +2

    ወላሂ ዘና ነው ያረጋቹኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mameLove-w5b
    @mameLove-w5b 3 года назад

    መሸአላህ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @Hhh-xs9li
    @Hhh-xs9li 3 года назад

    😄😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ
    @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ 3 года назад

    አህለን እኳን ደህና መጣችሁ 👍👍

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ 3 года назад

    ትክክል እውነቱ ነው እራሱ ነው የሚምሰለው አደ ሰው

  • @Tube-gs7qy
    @Tube-gs7qy 3 года назад

    ሚፍታህ ወላሂ ጨወታህ ማሻ አላህ ቀልድህ ተመቺቶኛል

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 3 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @azezagetahun1909
    @azezagetahun1909 3 года назад +5

    ጀነይደ ሠለደሴምንአደሥአለ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    ከድጃ ፋጢማሰሚራ አላላችሁም kkkkkkk

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ
    @እሙከሚላነኝከወደወሎ 3 года назад +8

    ብሎክ የፋራ ነው. እኔ የተጣላሁትን ሰው በተአምር ብሎክ አላደረገም. ካልፈለግኩኝ ቢደወልም አላነሳም. ከሰው ለመጣላት. አልቸኩልም. በሰው ወሬም ከሰው ጋር አልጣላም.

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 года назад +3

    ማሻ አላህ ደሰሰ ሰትሉ 😘😘👍👍❤👍👍

  • @zedzed6609
    @zedzed6609 3 года назад

    መሻአላህ ሚፍታህ እቡያስሚን አህሌን ፈታአረጋችሁኝ🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Hanan-cl2vv
    @Hanan-cl2vv 3 года назад

    ነጃህ ሚዳያ❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ማሻአላህ ጀሰ ሰትሉ አላህ ይጨምርላቺሁ