Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተገብዉን እርምጃ ስለማይወሰድ ነገ ይፈታሉ ተመልሶ እዛው ስርቆሽ ቦታ ይገኛሉ:
ፖሊሶቻችን በርቱ፣ የህግ ባለሞያዎች 😢 አስፈላጊውን ቅጣት ይስጡ፣ አስተማሪ ቅጣት!!!
ኢትዮጵያውያ እኮ የወንጀለኛና ገዳይ ሃገር ሆናለች ምን ህግ አለ በየቦታው ወንጀል ሲሰራ ዴንታ የላቸውም ህዝብ ወቶ መግባት አቃተው እግዚአብሔር ህዝብን በስልይም ወቶ ያለስጋት እንዲገባ ታማኝ ለሃገሩ የሚስራ መንግስት ያምጣልን
ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ስሙ ገደል ግቡ የሚባለው ሠፈር አቦ ቤ/ክ አጠገብ ብዙ ሌቦች እየዘረፉወደ ጫካው እየገቡ ስለሆነ ያንን ቦታ እባካችሁ ተከታተሉልን
ኧረ መስካሪዎች አያድርስ ብትሉ ምን ይመስላችኃል ማንም ሰው ከቤቱ ሲወጣ እሰረቃለሁ ብሎ አያስብም አጉል ፍርድ ጥሩ አይደለም
ለፖሊሶች፣ወንጀለኛን በሚዲያ ሥታቀርቡ ግማሹን ከነምሥሉ ታቀርባላችሁ የበለጠውን፣ሥታቀርቡ አትታዩም ፣በተለይ ከባድ ወንጀለኞች አይታዩም ይህ ከምን አንፃር ፣ነው።
እኔ የምገርመኝ ምን አይነት ቀለል ያለ ፍርድ ነው ያለው ያሳዝናል የፖሊሶቹ ልፋት አይሆንም
እግዚአብሄር ያጋልጣቸው ሳይሰሩ መብላት የለመዱ አመፀኞች ተገቢ ቅጣት ሊቀጡ ይገባል ሰው እንደልበ መውጣት አልቻለም ወዲያው ሰለሚፈቱ ነው። እስራቱ ጠንከር ማለት አለበት
That's why personal identification number and National identification card 🪪 must have implemented.
ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብ ጠባቂ ፖሊስ አለደ?
የሁለት ወር እስራት ተፈርዶበታል ብላችሁ ስታቀርቡ ታሳፍራላችሁ ታድያ ምኑ ነው አስተማሪ የሚሆነው
በውጭው አለም ዎድቆ ብታገኝ አትነካም ተደውሎ ይስጠዋል ጉድ አይ ኢትዮጵያ መከራሽ የበዛ ሃገር
አይ የኢትዮጵያ ፖሊስ በቃ ዘረኝ ሆኖ ቀረ አስመሳዪች
ሞባይ ባገራች ላዝነው ሞባይል የሚሰርቅእጅ ይቆረጥ
እጅ እንኳን አይሆንም።የሰው ልጅ ክቡር ነው።
❤❤❤💚💛❤💪💪💪👌👌
መንግስት አግቶ አይን አውጥቶ ገንዘብ ይቀበል አይደል እንዴ የተራ ሌብነት ምን ያስደንቃል።
በጠራራ ፀሐይ በዳ/ም ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የመኪናዋን ባለቤት እጇን በሎሚ ጨብጦ አፍዝዞ መኪናዋን ሠርቆ ሄዶ ጠፍቷል ለፓሊስ በዕለቱ ቢመለከትም ደብዛው ጠፍቷል።ያውም ፎቶው በፖሊስ እጅ እያለ። ይህ የፈረንሣይና የሽሮሜዳ ፓሊሶች ድክመት ነው።
እረ ሁለት ወር😂😂😂😂😂😂 አስተማሪ ነው ወይስ ለስርቆት ማበረታታቻ ?
እኔ እዉነት እላቸሁኋለሁ ፖሊስ ብዙአመርቂ ስራአይሰሩም እኔ በራሴ አጋጥሞኝ መኪናሰብረ እቃወስደዉ ሂደን አመለከትን ሊባዉ እየደወለ መቶሽብር ክፈሉና እቃወን እንመልስለን እያሉንነዉ ብለን አመለከትት ምንቢሉጡሩነዉ እዳከፍሉ ስልኩአለን ብለንነገርን ስልኩ ምንዋጋለዉ በፊቅ መታወቂያነዉ የሚያወጡት ሴሙን ነዉ ያለን ካድፎፖሊስ የማይጠበቅ ንግር እደዚህ ያሉ ፖሊስ እያሉ እደት ወጀል ይጠፋል ሀርን እሚጠብቅ እዳለሁሉ ሀርን የሜሸጥም አለ
ምን ይሻለናል።አንገታችንን ስንጠነቀቅ።በጠረባ እግራችንን።ከፊት ስንጠብቅ ከኋላ በጬቤ ቂጣችንን።በአየር ላይ እንብር እንዴ።ወይ ጊዜ
ምንኑ ቱሪስት ትጋብዛላችሁ:ኢትዮጵያ ውስጥ
Polese lebawehene yazeKahewe Gene 2 were taserew yewetalwo wedeserekote yesemaralwo 2 were menalate lelebawehe ferede leke ayedeleme 6 amete eyadadahew metasere slebahewe sera belewe tesemaretew edete 2 were leba lezerafe leGeday ere senwo eserate yetaserwo
Beteleye yene mesekene edeGedelwote newe 2 bota eraswone yetefeneketewe wedeme betame newe yaselekesenge leseleke belewe Gedelewete nebere mene areGe mene bedele eraswone feneketwtote betame newe enese yeferawete wedaGere memetste sasebe ferawe betame ere yetebeke HeGwo
ende 113000.00 birr silk lay defto eyehede enem bagegnew alkugn enkuan lebaw
Biayzu men waga bedenb sayketu yemilekeku kehone endegena yeserkalu bedenb meketat alebachew
leba ejun mekurt new alk
Hezbu ejachewn mekurt or sebro melkek eseru yasekal.Beyans 8 amet betach metaser yelbtm.
2 ameteko nege tewat temelso siweta yeserkal

ሞባይ ባገራች ላዝነው
ሞባይል የሚሰርቅ
እጅ ይቆረጥ