ልጃችንን ሰርፕራይዝ አደረግናት#😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 85

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 4 часа назад +9

    እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ጥሩጥሩ አይዳያ አምጡ ፈቅር ፈቅር ተጨዋቱ ❤❤❤

    • @AsmaAsma-p1s6d
      @AsmaAsma-p1s6d Час назад

      ነጋ ጎበዝ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 часа назад +2

    የእኔ ቆጆ እድግ በይ ደግሞ ስታምር ትለያለች❤❤❤❤❤❤

  • @et4590
    @et4590 4 часа назад +5

    ተንከባከቧት ❤❤❤❤❤

  • @et4590
    @et4590 4 часа назад +3

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 4 часа назад +4

    እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ

  • @shansaj2825
    @shansaj2825 2 часа назад +2

    Wowowowo❤❤❤❤

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 4 часа назад +10

    ገኒ ቁጭ ስትይ እቅፍ እርጊያት እደናት

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 часа назад +2

    ደስስስ አለኝእዲፈገግ ስትሉ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 4 часа назад +2

    ነጋኮ ምክር ይቀበላል ካስረዱት ይረዳል በቀደም አትማርም ሲል ተናድጂበት ነበር አሁግን ጎበዝ ፍሬ ጎበዝ ቅመም ነሽ በርትተሽ ተማሪ ደሞ ወደካሜራ ብዙ አታምጣት በትምርታ እዳትደክም

  • @gfg4073
    @gfg4073 12 минут назад

    ዋው በጣም ጎበዝ አንድ እከ ሁለት የምወጣው ጂግና በርቺ ትምህርት ነው የማዋጣው አረብ አገር አየንው ስው ጉልበት ጨርሳ በሽተኛ የማረገው በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @AsmaAsma-p1s6d
    @AsmaAsma-p1s6d 3 часа назад +2

    ነጋ ኣንደዙ ነወ ደስ የምቢሎ

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 2 часа назад

    የኔ ቆንጆ እዴት ነው ደግሞ የምታምሪው እድግ በይ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 часа назад +1

    ገኒ ምርጥ አክስት ሁኝላት 😢😢😢እኔ አክስቴ ጋር ለትምህርቴ ብዬ ተጎድቻለሁ 😢😢😢ስቃይ ነበር የምታሳየኝ ስራ እንዳታበዥባት ምርጥ አክስት ሁኝላት አክስቴ ስንት ነገር ስታሰቃየኝ ነበር የምኖር በባዶ ሆዴ ለሊት ተነስቼ እበት እያዛቀችኝ ስኳር ነበር እየሰረኩ የምቅም ስለሚርበኝ😢😢

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 3 часа назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 24 минуты назад

    ጎበዝጠክሪ
    አደራችሁን ተወጡ
    እሷፊትአትጨቃጨቁእዳትሳቀቅ

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 2 часа назад

    ኦፍ ተመስገን እናተን በፍቅር ማየት እደናፈቀኝ እደው በፈጠራችሁ እዳትጨቃጨቁ እዲ ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hafitamTsegaye-f9j
    @hafitamTsegaye-f9j Час назад

    የኔ ማረ ደስ ስትል❤❤

  • @ቀመሩ1234
    @ቀመሩ1234 4 часа назад

    ዛሬ ደስ አለኝ ገኒዬ እደዛ ነው ሚያምርባቹሁ የኔ ውድ

  • @KedistTeshame
    @KedistTeshame 4 часа назад

    Wow nagaa fexary yibarik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @et4590
    @et4590 4 часа назад +3

    ቦርሳም ግዙላት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሰላም ሜጣችሁ 🙏🥰ገን ካ ይቅርታ ጋ እባክሽ ፀባል እጅ አይንሽ ዚም አትባይ ፆሎት አድርጉ

  • @emukal
    @emukal 4 часа назад

    እንዲህ ሰላም ሁናችሁ ፈገግ ብላችሁ ስትመጡ ደስ ስትሉ እኛ የናፈቀን ሰላም ፍቅር ነው አይናችን ጆሯችን መጥፎ መስማት ማየት ሰልችቶናል ሰላም ፍጠሪ መቼ እንደምንሞት አናቅም ገኒ ትላንት በለቀቅሽው ቪዲዮ ላይ ድንገታዊ የመሬት መንቀጥቀጥ ውስጥ በውስጣችን ምን ያክል ጥያቄ ፈጠረባችሁ አያችሁ ለዚችው አለም ነው የምንባላው እስቲ ፍቅር እንሁን😢

  • @VipMimi
    @VipMimi 3 часа назад

    👍👍👍👍❤❤🌺🌺🌺🌹🌹ahuni.bexami.yarbachuhli.

  • @zedo313
    @zedo313 3 часа назад +1

    በሉ ደብተር ብቻ አደለም የትምህርት ሙሉ ልብስም ግዙላት ትምህርት ሲገቡ አድስ ልብስ ነው የሚለበሰው በኛ ገዜ😂ቀልድ እንዳይመስላችሁ ከምሬ ነው❤❤❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 4 часа назад

    እደዚህ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @አለውያ
    @አለውያ Час назад

    ❤❤❤ስታምር

  • @EdigeArado
    @EdigeArado Час назад

    ❤❤❤❤ትክክለኛ ይበላል የሚመስለው 😅😅😅

  • @gfg4073
    @gfg4073 19 минут назад

    እንደዚህ ተዋደድ😂😂😂😂😂ነጋ ትዕግስት ይንረክ❤❤❤

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup 3 часа назад

    Zare setseku ayu ❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 2 часа назад

    ውይ ዛሬ ከመጨቃጨቅ ነፃ ሠራችሁ እኔማ ሠብስክራይቤን አስቸ ነበር እምለቁት እድመጣልኝ አልፈለኩም እኛ ከናተ ጥሩ ነገር መማር አለብንጅ ጭቅጭቅ ሲያስጠላ በፈጠራችሁ ከዚክ በኋላ በፍቅር ኑቶሎ

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 3 часа назад

    ❤❤❤

  • @DestaTadese-r1l
    @DestaTadese-r1l 3 часа назад

    Yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 4 часа назад

    ገንየ ❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemyibeltal3108
    @jerusalemyibeltal3108 3 часа назад

    በነፃ ግን ይደብራል ደሞ ከተማ ነኝ ስትይ አይደብርሽም😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @AlemneshGobeze
    @AlemneshGobeze 4 часа назад

    Edezehu new meyamerbach betachu Selam yegbal

  • @almazbolkeecho4679
    @almazbolkeecho4679 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemyibeltal3108
    @jerusalemyibeltal3108 3 часа назад

    በነፃ ግን ይደብራል ደሞ ከተማ ነኝ ስትይ አይደብርሽም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ናፂዩቱብ
    @ናፂዩቱብ 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 2 часа назад

    ቦርሳም ግዙላት እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ😢😢😢

  • @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr
    @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merrymerry9811
    @merrymerry9811 3 часа назад

    Yena marrrrrrr yena wud sister

  • @lisen888
    @lisen888 4 часа назад

    እንደዚህ ነው እንጂ🎉🎉🎉

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij 48 минут назад

    ነጋ እደዝህነው የሚያምርብህ መቀየርህ እኔ እራሱ ጨነቀኝ እዳወቅኩህ ታሳዝነኝ ነበር ድግልን

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 часа назад

    ገንዬ እደናት ዳብሻት እቅፍ አርጊያት 😢😢😢ነጋ ደሞ እመን እኔ ለምሳሌ የናቴን አልመስልም አክስቴን ነው እምመስለው የኔ እናት ከቤቱ ልጆችጋ ጭራሽ አትመሳሰልም እኔግን አክስቴንና ሴት አያቴን ነው እምመስለው😊❤❤❤

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 3 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 4 часа назад

    አሁን ደስ አለኘ እደዚ ነዉ ዛሬ የዘራቹት ነገር ነው ነገ ልጃቹ የሚያጭደው ነጋ ጥሩነዉ ግን ትላት አሳበደን አሁን ገባኝ የነጋ ንዴት ለካ ተጠራጥሮ ነዉ ግን ልጁዋስ ብቶን ካተ በፊት ከሆነስ ምን ችግር አለዉ😂😂😂❤

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 4 часа назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 часа назад

    ነጋ ጎበዝጠላትን አሸነፍከው በጣምደስአለኝ ገኒ ፋሲካንምከሪያትገኒ ባላንልትፈታነው ምከሪያት

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng 29 минут назад

    ወላጅአባትሌላንነዉስለዚህበወላጅአባትነዉመጠራትያለባት

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 4 часа назад +1

    ልጅቷ አንጀቴን በላችዉ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 часа назад

    እንዲ ነው የሚያምርባችሁ❤

  • @hajar3573
    @hajar3573 2 часа назад

    ልጂቷ ባስተሳሰብ ነጋን ትበልጠዋለች. ነጋ ግን የተርገምክ ሰው ነህ ሰው እኳን ስጋውን ባዳምጋር ይመሳሰላል

  • @samriqonjo
    @samriqonjo 4 часа назад

    Yilmadabachu

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 часа назад

    ፋሲጋ ከነገኒ ተማሪ

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 2 часа назад

    አትባሉ ተስማሙ እሺ አንቺ ደግሞ ሰከን በይ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Час назад

    የደብተሩ ከለር ግን የሶዶማዊያን ባንድራ ነው።😢 በቃ በከሉን እኮ😢

  • @mekdikonjo8132
    @mekdikonjo8132 2 часа назад

    Edzi new yemyamrbachwe bertu

  • @AlmnishAli
    @AlmnishAli 3 часа назад

    ታምራላችሁፈጣሪአይለያችሁ

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 3 часа назад

    ለማንኛውም የረጋ ወተት ቅቤ ይወጠዋል ይባላል ተረጋጋ አሁንም የመጨረሻ መጨቃጨቅ ይሁን እላለሁ

  • @EdigeArado
    @EdigeArado Час назад

    ልጅቷ በጣም አንቺን ነው የምትፈጽሎ ነው የወጣችሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 16 минут назад

    አሰተምሪት የምር አንድሰው ማውጣት ጥሩ ናው

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 3 часа назад

    ገና ዛሬ አየኋችሁ ጪቅጪቅ ከጀመራችሁ ጀምሮ አይቻችሁ አላቅም ነበር አናዳችሁኝ😅

  • @GaytyLl
    @GaytyLl 3 часа назад

    ይልመድባችሁ😂😂😂

  • @VipMimi
    @VipMimi 3 часа назад

    sewi.yemsaslal.enati.erasu.temsaslalchu.balna.mestochu

  • @BertkanTesfaye
    @BertkanTesfaye 4 часа назад

    Gene ede new ymyamerbacu

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 3 часа назад

    ዛሬ ነጋ ፈገግ አለ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 2 часа назад

    ኩርምት ብላ ቁጭ አለች ምስኪን😢አደራ የሽንት ጨርቅ እያሳጠብሽ እዳታጎብጫት ተከባከቢያት የአንዳንድ አክስቶች እሾህ ናቸው ልብስ ግዥላት የተወሰነ ብርም ክፈያት በነፃ ደስ አይልም እርግጠኛ ነኝ ከጎረቤት ልጆች የሆነ ነገር አይታ ነዉ የመጣችዉ ስለዝህ ቤተሰብ አይፈልግም ምናምን አትበይ ቢዶኦ እየሰራሽባት ነዉ ክፈያት ክፈያት አለቀ

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise 4 часа назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 часа назад

    ፋሲጋ ከነገኒ ተማሪ

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BertkanTesfaye
    @BertkanTesfaye 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @idhgydgc1654
    @idhgydgc1654 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wasny2032
    @Wasny2032 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 4 часа назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉