ያስብሻል ሙሉ ፊልም | Yasbeshale | Full Ethiopian Film 2023 Hamus Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 98

  • @natfisseha756
    @natfisseha756 Год назад +36

    የኔ ላትሆኝ ወደኔ መጣሽ ፣
    አለሽኝ ስል ከጎኔ ባጣሽ ፣
    ሌላ አገባሽ አሉኝ እኔን ጥለሽ ፣
    እሰይ ደግ አደረግሽ ፣
    እንኳን በሞት አላጣሁሽ።

  • @Kidus1
    @Kidus1 Год назад +32

    ይህችን ፅሁፍ የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ እንደ ሰማይ ክዋክብት እንደ ማያልቅ የምድር አሸዋ እጅጉን የበዛ ይሁን :: ኢትዮጵያ ሀገራችንን የሰላም ምሳሌ የአንድነት መናሃርያ ያድርጋት :: 🙏🙏

  • @mohamedhampani1381
    @mohamedhampani1381 Год назад +84

    ማነው እደኔ ፊልም እያየ ኮመት ማበብ እሚወድ😅

  • @eishi503
    @eishi503 Год назад +9

    የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ዋው የትወና ብቃት አንደኛ 👍👍👍
    እደኔ በፍቅር 💔💔💔ለተጎዳ😓 ምርጥ ትምህርት
    💔አንተ ኑር እንጂ ይሄ አለም አይድላኝ አይመቸኝ ከቶ ደስ ይበልህ እንጂ እኔ ልላመደው መኖር በቁም ሞቶ ለካ እንደዚህ ነበርክ ቀና በል ቀና በል ሳቅ አንተ ይድላህ ሰው አትጣ አመማት አቃታት አይበሉህ አትውጣ;!😓 👍❤
    ? ዛሬም ያስብሃል💘

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 10 месяцев назад +1

    ያምራል በርቱ 🎉🎉🎉

  • @ecaccount7816
    @ecaccount7816 Год назад +3

    ዮሲዬ ስወድህ እኮ በርቱልኝ እንወዳችዋለው

  • @MaMam-b5s
    @MaMam-b5s 11 месяцев назад

    በጣም ደስይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @ናዲ
    @ናዲ Год назад +7

    ምናለ ግን ፊልም ካያቹ በሃላ ላይክ ብታረጉ እይታው ብዛቱ ላይክ ግን ውይ

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    መጨረሻው ምን እንደሆነ ሳናውቅ ነው የሚያልቀው😮😮😮

  • @ሀዶቱብወሎወግዲ
    @ሀዶቱብወሎወግዲ Год назад +2

    ውይ ዝብርቅርቅ ያለ ፊልም

  • @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት

    😢😢ዮስፍ ሲሰራ ሁኖ ነዉ የምወደዉ

  • @burte7906
    @burte7906 11 месяцев назад +1

    አረ ስይስጠላ ሁሉም ማልቀስ በስማም

  • @MisrakMymramlij
    @MisrakMymramlij Год назад

    ምርጥ ፊልም ነዉ💗💓💝💝💐🌸🌷🍀🌹🌻🌺🌴🌲😘😘😘😍😍😍😢😢💞💖💕💓💗💔❤💘💘💘💘💘

  • @Linaye05
    @Linaye05 Год назад +1

    fetari ykenal mbalw ewnet yhon ende bzu gize betam bebzu mfaker sw yleyayal bemot wey endw yalsebeb yasaznal gin😥

  • @AbdulmalikMohammed-lu1zw
    @AbdulmalikMohammed-lu1zw Год назад +5

    ቆንጆ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @seadasweet7327
    @seadasweet7327 Год назад

    ዋዉዉዉዉ

  • @ተስፈኛዋ-ዠ9ኈ
    @ተስፈኛዋ-ዠ9ኈ Год назад

    ኡፍፍ ግራየገባነው መጨረሻው ስያስጥር በማሪያም

  • @mintukamite4183
    @mintukamite4183 Год назад +1

    Yos yileyal kemr❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekonnenseyfe8958
    @mekonnenseyfe8958 Год назад

    Bertalgn bro

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Год назад +6

    ይሔንን አለባበስሽን ለመፀሐፍት ሾፖ አያስኬድም በጣም ባህላችንን እየለቀቃችሁ ነው በልኩ ብትሆኑ አይመስላችሁም

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Год назад +1

    Nitsu Setamir ❤❤😮

  • @Salon_7
    @Salon_7 Год назад +1

    ምርጥ የትወና ብቃት በርታ !

  • @BereketBesir-ej2mo
    @BereketBesir-ej2mo Год назад +3

    ቆንጆ ነዉ በዚዉ ቀጥሉ ወደነዋል

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад +8

    Let us aknowledge that our Tomorrow is in Gods Hand. Knowing this, let us tell those whom we Love that we love them and spend precious time with them! Let us give thanks unto God for the time we have had with them and let them Go to eternity with peace in our heart! Yes, we need to grief but must know that we are actualy in sorrow because of self! Don't shut yourself out of Life. God has a purpose for your Life. Amen

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад

    Jossy sewedik Hennim andegna nek bertu arif film new

  • @dibbadib9791
    @dibbadib9791 Год назад

    ቆንጆ ፊልም ❤❤❤❤

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g Год назад

    👍👍👍Nice

  • @yecalalageletaw5157
    @yecalalageletaw5157 Год назад

    በርቱ

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 Год назад +2

    ዋው በጣምአሪፍ ፊልምነው

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Год назад

    ቆንጆ ፊልም waw💙

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 Год назад +3

    ምንም አልገባኝም ሞተች ያለው ዶክተሩ ለምንድነው?

  • @KalkedanKalkedanNugusu
    @KalkedanKalkedanNugusu Год назад

    Yosye yalebat flm demkatu❤❤❤❤

  • @selamselam-r2v
    @selamselam-r2v 9 месяцев назад +1

    አለቀ

  • @destayemariyamlij7298
    @destayemariyamlij7298 Год назад +1

    Wooowwwww

  • @ghorocell830
    @ghorocell830 Год назад +8

    ዮሴፍ ከ ልቡ ነው ምተዉናዉ
    😢

  • @besufekadhaile9459
    @besufekadhaile9459 Год назад +1

    Konjo film new 👏👏👏

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад +10

    ዮሴፍ አንደኛ ነው ትወና ይችላል ❤

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Год назад +1

    አልገባኝም መጨረሻው

  • @raey2391
    @raey2391 Год назад +2

    ውዝግብግብ አረጉኝ , it's okay it's a good movie I enjoyed it, Yosef what they do to you for you job. 😂😂

  • @woyniwondatersisay6593
    @woyniwondatersisay6593 Год назад

    Afekari endezeh new alu enje metifo wondeche setagebe ymimachewu

  • @ZeybaHassen-fm3lg
    @ZeybaHassen-fm3lg 9 месяцев назад

    በቃ ሁሉም ተዋናይ ሆነ ይች ልጅ ቲክቶከር ነበረች😅

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Год назад

    Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @obsaahmed9061
    @obsaahmed9061 Год назад +1

    😮

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад

    ❤❤❤ 🎉🎉🎉 ዮሴፍ ዋዉውውው ሁላችሁ በጣም አሪፋ ነው🎉🎉🎉🎉ግን ባራት 2, መኖር አለበት መጨረሻው ይቀረዋል ???

  • @angelamartinez5753
    @angelamartinez5753 Год назад +2

    Hey huge fan of the channel! Can you make a short film like the movie Home Alone with three girls as the girl burglars going through funny booby traps set up by a kid girl?

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад

    wow kemibalew belay mirt

  • @dawitxumsido9950
    @dawitxumsido9950 Год назад

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +4

    በፊልሙ ላይ ንፁህ የምትባይ ለምን አንደኛውን እራቁትሽን አይሆንም !!!

  • @farfannaGalatadurbemariyamafen

    🥰🥰🥰🥰🌷🌷💓💓💓

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад

    ኸረ አልገባኝም😮😮😮

  • @leul8625
    @leul8625 Год назад +1

    ደባሪ ፊልም

  • @mesiteketel
    @mesiteketel Год назад

    yeha

  • @mesiteketel
    @mesiteketel Год назад

    yeha lij yemir yechelal

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 Год назад +3

    በጣም አልቃሻ
    ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው የሚያምረው!!!!!!

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад

      ቆፍጣና ወንድ ድሮ ቀረ

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Год назад +1

      ሞት እኮ ነው 🐏🐏🐑🐑

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Год назад

    አቡ ዳቢ የምግብ ቤቱ ስም የተመቸው

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 Год назад

    ግራ ገብቶት ግራ ይገባ ፈልም
    😅

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት Год назад

    ጀዝባፊልም

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Год назад +1

    Adadis Fit New Ke 3 Wuchi

  • @kaletube5216
    @kaletube5216 Год назад

    Henoken endanta emiwodaw manew😮😮❤❤

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 10 месяцев назад +1

    ሔኒፈካለበት አያለሁ

  • @dibbadib9791
    @dibbadib9791 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🥲🥲🥲🥲🥲

  • @edenlema-dz5ru
    @edenlema-dz5ru Год назад +1

    Eyetbeken new abiby

  • @MeseretTesfaye-qv3id
    @MeseretTesfaye-qv3id Год назад

    Lemin docteru motalech al wo

  • @narmahdfg105
    @narmahdfg105 Год назад +3

    ??

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Год назад +1

    ኤጭ ግራ ገብቶት ግራ የሚሥገባ ፊልም

  • @noahsemere848
    @noahsemere848 Год назад +1

    ሳይቀብር እንዴት ያምናል ምኑ ጅል ነው !
    " የ ደራሲው ባዶነት ነው የሚያሳየው "
    "" ነጋዴ እና ደራሲ ""
    ቢሆን ርእሱ ኣሪፍ ነበር !!

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት❤❤

  • @gghh8944
    @gghh8944 Год назад +2

    ❤❤❤