በዚ ፍጥነት ይሄን አልጠበኩም😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 728

  • @Endlia
    @Endlia 8 дней назад +95

    Please 50k enasgebaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @remukhan1786
    @remukhan1786 8 дней назад +321

    ናታን ከመላጨቱ በፊት😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 8 дней назад +4

      remukan🍫🍫🍫🍫🍫

    • @S.E.S884
      @S.E.S884 8 дней назад +6

      ቀጣይ ተረኛ ማን ነው

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 8 дней назад +4

      ረሜ ተጠንቀቅ እዳይላጩህ😂😂😂

    • @MEYEM115
      @MEYEM115 8 дней назад +2

      የተመታህ😂😂😂😂

    • @AmiraAmuti-e9n
      @AmiraAmuti-e9n 8 дней назад +2

      Ene raso mache yamitge new bye twzagbe nber rmu chekoiet

  • @Natantiruneh
    @Natantiruneh 8 дней назад +227

    እንወድሀለን ዳጊዬ🥰

  • @rahmaargawe7067
    @rahmaargawe7067 8 дней назад +80

    ረመዳን 38ቀን ቀረዉ አላህ ደርሰዉ ፁመዉ
    ከሚጠቀሙት ያርገን🎉🎉🎉
    ቅመሞች አበረታቱኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @matiasmebratu-o4w
    @matiasmebratu-o4w 8 дней назад +40

    ይሄ ዳግም የሚባል ልጅ በጣም መስኪን ነው!!!!!!!!
    Please አግዙት

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 8 дней назад +40

    ይሄን ጀመአ እንደኔ የሚወድ

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 8 дней назад +36

    ሣቂታዉ ጀማ ብያችኋለሁ😂ዳጊ ጉዞ20kk🎉🎉

  • @AishaOmer-i1r
    @AishaOmer-i1r 8 дней назад +15

    ዳጊ በጣም እድለኛ ነህ ይህ ቤተሰብ ስላፈራሀረ❤ big love all guys❤

  • @kerimaeshdtu2300
    @kerimaeshdtu2300 8 дней назад +8

    ጀመአው ማሻ አላህ በርቱ ደሥ ትላላችሁ አንድነታችሁ ፍቅራችሁ አላህ. ይጨምርላችሁ

  • @mahajsmajajsj8080
    @mahajsmajajsj8080 8 дней назад +40

    ማነው ግን የነዚህ ጀማአ ሱስ የያዘው ወላሂ❤❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 8 дней назад +20

    ዳጊየ በርታ የኔ ወድም ከዚህም በላይ 50k ከዛም100k………ይቀጥላል አተብቻ ጠከርክ ስራ ቶሎቶሎ ቪዲዩ ልቀቅ

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 8 дней назад +32

    ዳጊ በርታ በቅርቡ 50k💪 ጀማው ፕራንካቹ በጣም ያስቃል ግን እንዳትጣሉብን በልክ አድርጉት🙈😂🎉

  • @ኤፍራታTube
    @ኤፍራታTube 4 дня назад +3

    ዳጌየ ከኤርትራ ነኝ። በጣም ነዉ ኤርትራውያን የምንወድህ በጣም ደስ ብሎኛል።🎉🎉🎉🎉

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 8 дней назад +5

    ማርያምን ደክሞኝ ስላያችሁ መተኛት አልቻልኩም ይሄን ጀመአ 😍ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    ዳጊየ ከዚህም በላይ ይገባሐል በርታልን🙏

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 8 дней назад +7

    ትለያላችሁ እኮ ፍቅራችሁ አይጠገብም ግን ፍቅራችሁ እንዲሁ ይቀጥል እሺ ለጥል ምንም ቦታ እንዳትሰጡ አደራ ኢትዮጵያውያነትን በእናንተ እያየን ነው ደስስስስስስስስ ትላላችሁ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 8 дней назад +14

    የሄ ዳጊ እሚባል ልጂ አጀቴን ነዉ እሚበላይ የኔ አባት የኔ ትንሽየ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 8 дней назад +27

    ናታን እያለቀሰ ቢያወራ ራሱ ያስቀኛል የኔ ጠበለል😘😂😂😂😂

  • @Mekiyatube2063-o2d
    @Mekiyatube2063-o2d 8 дней назад +5

    ዳጊዬ እንድሁም ጀመአው በሙሉ በእውነት ትለያላችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በመሀከላችሁ ምንም ክፍተት እንዳትፈጥሩ በርቱ ኢትዮጵያዊነት በእናንተ እያየን ነው 🥰🥰
    ኢሱዬ ከኢክሩ ጋ ኑልን ልዩዎች

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 8 дней назад +70

    አረ ላይክ አድርጉለት እያያቹ አቱጡ
    ዳጊ በርታ እኖድሀለን

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa 8 дней назад +18

    ለሚን እደዉን አለቅ ደጊ የሰዚነኘል ያምትሉ❤

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ

    ይከጀመአ ሲያምር ማሻአላህ ድምቅ ሽብርቅ ያለጀመአ አላህ አይለያችሁ ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 дней назад +3

    ዳጌ እብሺርለብጎነው ውድም እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ጠንካራ ሆኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 8 дней назад +2

    ዳጊዬ ስወድህ ❤❤❤❤ይህ ጀማ ልዩ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 8 дней назад +11

    ዝምታ ያሸልማል እሚለው ፕሮ ግራም ላይይቅረቡልን ኢቢኤስ ላይ የምትሉ

  • @saeda-seid
    @saeda-seid 8 дней назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ይሄ ጀመአ ይለያል አላህ አብሮነታችሁ እንዳይቀየረባችሁ ዳጊየ ወድሜ በርታ በቅርብ ወደ 50k ትገባለህ ኢንሻአላህ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 8 дней назад +5

    የምር ምርጥ ጎደኞች አይለያችሁ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 8 дней назад +20

    መጣችሁ አቦ ይሄ ጀመአ እኮ ይለያል አላህ አብሮነታችሁን እዳይቀይረባችሁ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 8 дней назад

      የካፊር ስጋ እየበሉ😢😢😢😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 8 дней назад

      @@tube-zq8ot ረ አይሆንም አሁን እኮ እደዉጮች ሆኖል አአም

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 8 дней назад +1

      ​@@tube-zq8otየኔም ጥያቄ ነው ግን በእርግጠኝነት አይበሉም በማሽን የታረደ ይሆናል

  • @BeminetAtenafe
    @BeminetAtenafe 7 дней назад +1

    እግዚያብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤ዳጊየ በርታና በትልቁ ጓደኞችህን አስደስት

  • @AdCv-nj5fh
    @AdCv-nj5fh 8 дней назад +5

    ጀመአው ደስ ሲል የምር አይለያቹሁ❤❤❤❤

  • @Aleum1234
    @Aleum1234 8 дней назад +13

    ቅሞሞችየ ይህን ልጂ እናሳድገው በማርያም

    • @TgTg-n1v
      @TgTg-n1v 3 дня назад

      እውነት ማደግ አለበት ዳጊ❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 8 дней назад +13

    ዳጊዩ በርታ ወንድሜ ጉዞ ወደ ፈት🙌🏃‍♀️🫰🥰💝

  • @Ntube444
    @Ntube444 8 дней назад +2

    ቪዲዮ አታስረዝሙ በተረፈ አሪፍ ነው ጀመአው በጣም ደስ ትላለችሁ ትረባችሁ ምናምን አንደኛ❤

  • @SeadMusa-y4s
    @SeadMusa-y4s 8 дней назад +6

    እሄ የጀመአዉ ውጤት ነው ታምራላችሁ

  • @Mekdes-z3g
    @Mekdes-z3g 8 дней назад +6

    የኔ ውዶች የሚላችሁ ገበታ ከቀረቡ በኋላ ካሜራ ዝጉ ከጨረሳችሁ በኋላ ትቀርሳላቹ ይህንን ያልኩት ድሮ አያቴ ገበታው ከቀረበ በኋላ ምንም እንድንሰራ አይፈቅድም ለዛ ነው❤️❤️

  • @HawineeShime-pt9wy
    @HawineeShime-pt9wy 8 дней назад +6

    ምርጥ ጀማ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 8 дней назад +1

    ጎዞ 50_100k ጠክረ ማሻአላህ አደራ እዳትጣሉ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 8 дней назад +3

    ጀማአው አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Temima-xs6yh
    @Temima-xs6yh 8 дней назад +1

    ደስ ስትሉ🎉❤❤❤ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ❤❤

  • @JanetAyna
    @JanetAyna 7 дней назад +1

    የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ💪💪💪💪 dani ግን በጣም ቆንጆ ነው 💪💪

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 8 дней назад +9

    ምንም ፕራንክ እያስፈልጋችሁም ተጀምአችሁ የምትጫወቱትን እየቀረፃችሁ ልቀቁሉን

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 8 дней назад +8

    ሳቅታ ጀማ ዛሬ በዳጊ ቤት አርፋጅ ነኝ ይቅርታ🤣🤣 እንወዳችኋለን🥰🥰🥰

  • @حسينبقر-ك2ظ
    @حسينبقر-ك2ظ 8 дней назад +3

    ጀማው የሚመቻቹህ❤❤❤

  • @WaseemmalikWaseemmalik-hr3iy
    @WaseemmalikWaseemmalik-hr3iy 8 дней назад +5

    መሻአላህ አይለያቹህ

  • @BezuuGutaa
    @BezuuGutaa 8 дней назад +12

    Ani comment barese hin bekku garuu namni akka koo ijole kana bayyee jalatan like na agarsisa mee ❤❤❤❤❤

    • @sharonsoriano1707
      @sharonsoriano1707 7 дней назад

      Anisi bayeniii jaladhaaaaa ijleee tanaaaa hundaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 8 дней назад +6

    Please 50k enasgebaw ena lenatu setota yeste 🙏

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 8 дней назад +1

    ዳጊዬ በርታ በቅርቡ100k እጠብቃለን እዚህ ጀመአጋ ከመጣህ በኋላ ነው መከታተል የጀመርኩህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kazinaseidkazinaseid2566
    @kazinaseidkazinaseid2566 8 дней назад +3

    ወድሞቼ መስሉኝ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ ያረብ ለቤቱ አዲስ።ነኘ ማሻአላህ ደስ ስትሉ❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 8 дней назад +7

    እኩዋን ደና መጣችሁ ምርጥ ጀመአ ስታምሩ የጉዋደኛ ጥግናችሁ👍 ❤❤ ዳጊየ በርታ ትልቅደረጃ ትደርሳለህ🎉🎉❤❤ 1:45

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 8 дней назад +1

    ያሰላም እንደት ኤደምታምሩ ማሻአላህ😊😊

  • @PZaii-c5m
    @PZaii-c5m 8 дней назад +2

    ጀማዉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @Ekram-b7z
    @Ekram-b7z 8 дней назад +2

    አይዞክ በርታ እኛ አለን ጉዞ ወደፊት❤❤❤🎉🎉🎉ሁለቹንም🎉🎉🎉

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 8 дней назад +5

    እውነት ነው ዳጊዬ የዩቱብ ስምህ ግራ ገብቶኝ ስንት ቀን እራሴን በራሴ ስጠይቅ. ነበር ስለዚህ ሌሎችም የማይገባቸው ስለሚኖሩ ዳጊ እስማኤል ወይም ዳጊ ሀፒ በሚለው ቀይረው ፕሊስ

  • @RaniaUae
    @RaniaUae 7 дней назад +1

    ትሪቱ አሳዘነችን ደህናርጋችሁ ኤረገጣችኋት ሚስኪን ትሪዋ ክክክክ

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 8 дней назад

    ማሻአላህ ብልአፊያ ደስስትሉ በጀመአ ስትበሉ አላህ አይለያችሁ ግን የስጋው ነገር

  • @هلينل
    @هلينل 8 дней назад +2

    አላህ እንኩዋን ለዚ አበቃህ ዳጊ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አይለያቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 8 дней назад +3

    ዳግየ እንወድሀለን በርታ❤❤

  • @bousaynaAdana
    @bousaynaAdana 6 дней назад +1

    ሠላማቹህ ይብዛልኝ

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 8 дней назад +1

    ዳግየ በርታልን ሁለየም ሳቅልን❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @AddXvb-gl5kr
    @AddXvb-gl5kr 8 дней назад +1

    ትለያላችሁ አላህ አይለያችሁ ዋዉ ❤❤❤🎉🎉🎉 አይዞህ ወድም ገና ምን አይተህ

  • @SaadahSaadah-i7o
    @SaadahSaadah-i7o 4 дня назад

    ያሳዝነኛል በጣም ይገባዋል በርታልን አብሽር❤❤❤ የሳቅ ምንጮች

  • @KhadizaKhadiza-c6l
    @KhadizaKhadiza-c6l 8 дней назад +4

    የኛ መርጥየ ኮኮቦች 🎉

  • @medinamehammed-r7g
    @medinamehammed-r7g 8 дней назад +1

    ዳጊ ቆፍጠን በል ባጋኛሃዉ አጋጣሚ አታልቅስ አስሬ ስጦታ አትበል 😂😂😂😂

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 8 дней назад +2

    Please lela gize beltachu nu ezhe atbelu andand gize chger yewem hule gize atadergute hulu sew Andayenet aydelm merci 😊

  • @amaneetwatango5209
    @amaneetwatango5209 7 дней назад +1

    ዳጊዩበርታወንድሜጉዞወደፈት🙌🏃‍♂️🥰🥰❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 8 дней назад

    እንኮን ደና መጣቹሁ ምርጥ ጀማአ ማሻ አላህ በርቱ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 6 дней назад

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ዳጊ በረታልን❤❤❤❤❤

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 8 дней назад +2

    ዳጊዬ ስወድህ ❤❤❤

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 8 дней назад

    መሸአላ ፍቅራችሁ ደስይላል አላህ ይጨምርላችሁ ደስትላላችሁ

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 8 дней назад

    ዳጊየ መልካም ሰው❤❤❤❤የተባረከ ዩሁኑላቹ የኔ ማሬች❤❤❤

  • @monikamohamed3260
    @monikamohamed3260 8 дней назад +3

    ረሙ የዳጊን ፋታ ጨረስክበት😅😅😅

  • @kedirman-jp1pu
    @kedirman-jp1pu 8 дней назад +1

    አቦ ይመቻቹ የምርጦች ምርጥ

  • @MgnotTaye
    @MgnotTaye 7 дней назад +2

    ዳጊ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FsHz-lj8ps
    @FsHz-lj8ps 8 дней назад +1

    ሱሶቸ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @ZemZem-g8n
    @ZemZem-g8n 7 дней назад +1

    ረሙ ❤❤ዳጊ የኔ የዋህ

  • @APDEXCXAsrjcbd
    @APDEXCXAsrjcbd 8 дней назад

    ይሳቅ እና ጠክርስ ዳጊዬ የምርጥ😘😘

  • @HayuAhmed2424-ye4iy
    @HayuAhmed2424-ye4iy 8 дней назад +1

    አይዞህ በርታ እኛ የመዳም ቅመሞች እያለን ሰብስክራይብ አትቸገርም ጥሩ ትምህርት አዘል ስራበት በርታ ዳጊ

  • @RozaUmroza
    @RozaUmroza 7 дней назад

    ስታምሩ ❤❤❤❤ፈጣር ከሁሉም ነገር ይጠብቃቹ

  • @Zahra-sf1nn
    @Zahra-sf1nn 8 дней назад

    የኔ ውዱች ወላሂ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዳጊየ የኔ የዋህ 🦋🦋🦋❣️❣️❣️

  • @suifgmbsi
    @suifgmbsi 7 дней назад +1

    Dagiye yene widi❤❤❤

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 8 дней назад

    ዳጊዬ ገና በቅርቡ 100K ትገባለክ የኔ መልካም ሰው 😍😍😍😍ናቱ ረሙ ዳኒ ኢሳም ትለያላችሁ ውድድድድድ😍😍😍🙏

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ስወዳቹ እኮ ግን አሁን እስኪ ምን አላቹ ልየውና ልምጣ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የጉራጌአዶትyoutube
    @የጉራጌአዶትyoutube 8 дней назад +7

    ረሜ ቁጮዋን ቁርስ ስታደርጋት አምሮቴ መጣ ልጅ የቆጮ ሽታ ከወጣበት እነግረዋለሁ ያለበለዛ ቆጮ ላክልኝ
    ፍትህ ለአምሮቴ ድምፅ ሁኑኝ ክክክክክ

  • @WezifaKedir-rv8yg
    @WezifaKedir-rv8yg 8 дней назад

    Esama gin eda entenwa dasisetelu ማሻአላህ

  • @FoziaGezaw
    @FoziaGezaw 8 дней назад +1

    በርቱ አይለያችሁ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ 😊

  • @ባቦዋነኚ
    @ባቦዋነኚ 8 дней назад +1

    ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉

  • @Fęŕůžä-c2p
    @Fęŕůžä-c2p 8 дней назад

    Yene wudchu welilha betam new miwadachu ba sira dikim bilog enatan sayi dikamen rasalu welilha❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LucyWakgri-d6c
    @LucyWakgri-d6c 8 дней назад +1

    ዳጊዬ በርታልን እሸ አይለያቹ እሸ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 7 дней назад +2

    ዳጊዬ ጉዞ ውዴ 50k እናስገባለን የምትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 8 дней назад +2

    ኢሄኔጀማአማነውእደኔየሚወዳቸው በሳቅኮነውየምጨርሰውየ😂❤❤

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 8 дней назад +2

    በአረታ❤❤ስታምሩ አይላየቹ❤❤❤❤

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 8 дней назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 8 дней назад

    ዳጊ ቀና ልጅ ነህ ፈጣሪ ይረዳ ጥሩ ጓደኝዎች አለህ በርታ በሳምንት 100k ትገባለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 8 дней назад +4

    ናታን ሰቆ የሚያሰቀው😂😂😂❤

  • @YouYou-t7x
    @YouYou-t7x 8 дней назад

    ዳን የኔ ዎድሜ ጉዝዞ ዎደ 50ከ ❤️❤️ ቂርብ ቀን ይግርባል ❤❤

  • @Salmab-ey8js
    @Salmab-ey8js 8 дней назад +2

    አረ እነዝ ጀመኦች ስመቹኝ ❤❤❤

  • @ghfh392
    @ghfh392 7 дней назад

    አበረታቱት ወድማችንን ያጀመአ 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetanegane226
    @mulugetanegane226 8 дней назад

    Betam new des ymitileut ena fetari ayleyachiw ❤❤❤❤❤❤

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 8 дней назад

    እኳን ደስ አለህ ዳጊየ

  • @KininiEjeruu
    @KininiEjeruu 7 дней назад +1

    Dagi yene wude♥️♥️♥️♥️

  • @Queenwa
    @Queenwa 8 дней назад

    Congra dagiye❤❤❤❤ let's go 100k guys ❤❤