"የኢትዮጵያ ፖለቲካ የመግቢያ ብቻ ሳይሆን የመውጫ በርም ያስፈልገዋል" አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ| Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 169

  • @fitsumwodaj4974
    @fitsumwodaj4974 5 лет назад +7

    ዮኒ ለጌታ ለኢየሱስ ክብር ስለሰጠህ ትሰነብታለህ አሜን ይህንን ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @mulugetaabate5015
    @mulugetaabate5015 5 лет назад +10

    ይሄ ልጅ አንደበተ መልካም እና ቀና ልብ አለው አቦ ዘመንህ ይባረክ ገና ብዙ እና ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ትቀርጻለህ ይሁንልህ

  • @zehabesha2753
    @zehabesha2753 5 лет назад

    አገልጋይ ዬኒ ጌታ ይባርክህ....እስኪ ሚወደው ላይክ እና.....

  • @ጉና
    @ጉና 5 лет назад +3

    ዮናታን በጣም የምንወድህ ምርጥ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለሃገራችን እና ለህዝቧ እጅግ ከሚአስፈልጉ ሰዎች አንዱ ነህ ኑርልን!!!!!

  • @tameyassefa9029
    @tameyassefa9029 5 лет назад +18

    አደራን ዩኒ ይህ ላንተ የተሰጥ ስጡታ ነው፡፡
    አጥብቅህ ያዘው በርታ ፍሬ ይብዛ ፡፡

  • @መብራትአይሉ
    @መብራትአይሉ 5 лет назад +16

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ይባርክህ more blessing

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +27

    ዮንዬ ዮንዬ ምናባቴ ላድርግልህ እፍፍፍ አንጀቴን አራስከው ጌታ ዘመንህን ይባረክ የኔ ጀግና wwow ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏💚💛❤️ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ወይኔ ልጁ ሲያምር ጌታ ያሳድግልህ እፍፍፍ የኔ ቆንጆ

  • @tibebu779
    @tibebu779 5 лет назад +4

    ዮናታን እና ሌሎችም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ፡ ልጅ ቁርጥ እናቱን ነው ምማስል !! ጌታ በጥበብ እና በሞጎስ የሳድግ ነጌ እትዮጵያን ተረካቢዎች አንዱ ነው ።

  • @sisaytefera7191
    @sisaytefera7191 5 лет назад +3

    በጣም እንወድሀለን የዘመኑ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @zenebeworkaskade9409
    @zenebeworkaskade9409 5 лет назад +13

    ቤቢዬ ጌታ ይባርክህ ያባትህን መንፈስ በ100እጥፍ ጌታ ይሙላብህ ዩኒ እድሜ ዘመንህን ከነዘር ማዘርህ ይባረክ፡፡

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 5 лет назад

    የኔ ትልቅ ሰዉ ጌታ በልጅህ ዘርህ ይብዛልን አተ የታመንህ የጌታ ባሪያ አገልጋይ ነህ

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 лет назад +11

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ታላቅን ነገር ለምድራችን ይሁን

  • @halimatsfa2084
    @halimatsfa2084 5 лет назад +15

    እግዚአብሔር ይባርክክ የኢትዮጵያ ምህርጥ ሀገልጋይ

  • @kalkidandagne7938
    @kalkidandagne7938 5 лет назад +5

    ዮኒ እግዚአብሔር ጥበብ፣ሞገስ ይስጥህ ዘመን ህይወት አገልግሎትህን ይባርክህ

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዩናታን ስወድህ

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 5 лет назад +6

    አባቴ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

  • @Challengetube97
    @Challengetube97 5 лет назад +5

    Yony I’m not Protestant but I like your speech and I would like to hear you. Thanks God bless you!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +1

    ወንድም ዮናታን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝባችን ይባርክልን ይጠብቅልን

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 5 лет назад +6

    ዘመንህ ይባረክ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 5 лет назад +4

    ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ኑርልን ውድድድድድ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 лет назад +7

    You are our golden Gift for all Ethiopians. Thank you for sharing Mother's burden. Long live to you.love you brother .

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 5 лет назад +10

    Thank you for standing boldly and supporting our Prime Minister.

  • @sinafikishdesalegn3625
    @sinafikishdesalegn3625 5 лет назад +1

    ዮንዬ ምን ላርግህ ሰማይን የዘርጋ ምድርን ያረጋ ታላቁ ጌታ አንተን ቤተሰብህን አገርህን አብዝቶ ይባርክ አሜን!

  • @አባቴእየሱስነውእግዚአብሔ

    ዋው ዮኒዬ በጣም የሚገርም ንግግር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ እወይይይ አባት እና ልጅ ታምራለችሁ ❤️❤️❤️👬

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 5 лет назад +12

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን!

  • @cluler2349
    @cluler2349 5 лет назад +8

    ስድብና የጥላቻ ንግግር የአለመሰልጠን፣በአእምሮ የአለመብሰል ዉጤት ነዉ አራት ነጥብ።

  • @israel9286
    @israel9286 5 лет назад +5

    May GOD bless you, your family and ministry 🙏🙏 May GOD protect Our leaders and our leaders family in the name of JESUS 🙏🙏

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 лет назад +22

    በጣም የሚገርም ንግግር ነው
    የኢትዮጵያ ፖለትካ መግቢያ በር ብቻ ሳይሆን መውጫ በር ም ቢኖር

  • @debegessesse7577
    @debegessesse7577 5 лет назад +3

    My dear brother Yoni God bless you. Your kind and genuine words warmed my heart. God bless you and your lovely family.

  • @asiaal3255
    @asiaal3255 5 лет назад +43

    መናለብት ነግግሩን እኪጨርስ ጭብጨባ ባይኖር እፉፉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከቁምነገር ዩልቅ ጨብጨባ ይውዳል

  • @iloveyouethiopan1346
    @iloveyouethiopan1346 5 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚለ ንግግር ነው የኢትዮጵያ ፓለቲካ የመግቢያ በቻ ሰይሆን የመውጫ በርም የትክትክ ግን እንሱ መግቢያ እንጅ መውጫ አያፈልግም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሠላምና ይበዛልን

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 5 лет назад +12

    ውይ የኛህዝብ ማጨብጨብ ሲወድ ከጨበጨቡ በኃላ ምንድነው ያለው ብለው ይጠይ ቃሉ በዛው እጃቸው ሌላ ቀን እያጨበጨቡ ለተቃውሞ ሰልፍ ይወጣሉ 👏👏

  • @MDABSARMDABSAR-rj3vo
    @MDABSARMDABSAR-rj3vo 5 лет назад +4

    እውነትህን ነው ወድሜ የጤፍ ማኛ እንጂ የስው ማኛ የለም እግዚያብሄር በአምሳሉ የፈጠረን የስው ልጅ ክቡር ነው አንዳንዴ ሳታቅ የምትገባበት ነገር መውጫው ይከብዳል ፈጣሪ ኢትዩጵያን ይባርካት መልካም ስዎችን ያብዛልን

  • @asnakechtilahungabtora710
    @asnakechtilahungabtora710 5 лет назад +1

    ዮናታ ዮናታዑዱ ዩቦጎ ወጣተች አባት እድሜ ጤና ይሥጥሕ ማሙሽዬ የጀገና ፍሬ ሑሌምጀግና ነዉእድግ በልለት

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 лет назад

    ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @jdjkxkdjdjdjdjd9271
    @jdjkxkdjdjdjdjd9271 5 лет назад +2

    አሚን አሚን አሚን

  • @rush7606
    @rush7606 5 лет назад +1

    I don’t have any words for you the only thing I said bless you and yours family 🙏🙏🙏🙏🙏OMG speechless🙌🙌🙌🙌👏👏👏

  • @lazarusbekele1638
    @lazarusbekele1638 5 лет назад +6

    God bless you Yoni!

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ህዝባችንን መልካም ልቦና ያድለው

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 лет назад +4

    Enquann Ethipiawe..Honek.. Thank God .More Bless.for you and for your family.

  • @kahsuberhanugebreslasie7299
    @kahsuberhanugebreslasie7299 5 лет назад +1

    ውይ የኛህዝብ ማጨብጨብ ሲወድ ዘው በሎ ገባ ዮናታ የመያምታታ ስበከት ዊ ነገር ግን
    የሱስ በዚፋኑ ሁሌ ኣለ ማስተዋል የራቀው ህዝብ

  • @edlawittesfaye3420
    @edlawittesfaye3420 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይብረክ

  • @honeytu
    @honeytu 5 лет назад +1

    😂Was it just me or was everyone following his son's actions throughout the video? He was so cute 😍😘. There is a bigger message to him being on stage with his son. - Yoni Berta! Woy enketelalen woyem Enketelalen! 🤗

  • @ayanakennessa5900
    @ayanakennessa5900 5 лет назад +3

    God bless you YONI Great man

  • @ገታያለውአይቀርም
    @ገታያለውአይቀርም 5 лет назад +3

    ዮን አንተን የሰጠንን ገታ እንባርከዋለን ከተገለጠልክ በላይ ይገለጥልክ እንወዳሃለን

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 лет назад +6

    Nice new Ethiopian Lezelalem Tanur

  • @sisaysolomon2764
    @sisaysolomon2764 5 лет назад +6

    እግዝእብሄር ይስጥ ንገረው አብይ እንዲሰማው

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 5 лет назад +11

    የሚገርም ጥያቄ ነው!! ፖለቲካችን ለካ መውጫ ቀዳዳ ስለለውን የገባነው ሁሉ መውጫ ቀዳዳ አጥተን። የምንኳትነው!? 👏🙌

  • @hewattube1433
    @hewattube1433 5 лет назад

    Wooooooooooooooow 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖tabaraki

  • @elihabesha4463
    @elihabesha4463 5 лет назад

    ተመችቶኛል

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 5 лет назад +4

    Pride of Ethiopian Protestant Church!

  • @emeitubeemietube8046
    @emeitubeemietube8046 5 лет назад +5

    ኡፍ አሁንስ ጭብጨባ ሰለቸኝ እስኪ አዳምጡ እንደ ከበሮ ውስጣችን ባዶ ሆኖ ብንጮህ ምን ዋጋ አለው

  • @buzuyeyonese6624
    @buzuyeyonese6624 5 лет назад +2

    Geta yibareki

  • @alemabera59
    @alemabera59 5 лет назад +4

    Thanks my dear bro God bless you

  • @የኔነሸተደሰ
    @የኔነሸተደሰ 5 лет назад

    Woooooooooooooooooooow
    Tabaraku geta yebarikiachu huachumi kidusani woganoche
    Tabaraki Wudi Yoniyee tsaga yebizaliki Zamaniki hulu yebariki❤❤❤

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 5 лет назад +1

    አንደኛ እኮ ነህ ዮ

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 5 лет назад

    Yonyee tebrklighe babezu ✋✋✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 5 лет назад +3

    ጭብጨባው ለእግዚአብሔር ክብርና ለስዎች አክብሮት ነው ምን አናደዳቹ አንዳንድ ስዎች

  • @bilanbinyamserawitabebe526
    @bilanbinyamserawitabebe526 5 лет назад

    Tbareki fetari yabezale kezi bebelte♡

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 5 лет назад +7

    መጫህብቻ መስማትልመዱ

  • @sebaalemu9235
    @sebaalemu9235 5 лет назад +2

    Yoniye geta abzito yibarkh

  • @ጥላሁንታደሰ
    @ጥላሁንታደሰ 5 лет назад

    በኢየሱስ ስም ተባርከክ ቅር ዮኒዬ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад +1

    ዮናታእውነት

  • @birukalemneh4791
    @birukalemneh4791 5 лет назад

    Esu Medhanyalem abzito yibarkeh ye egzyabher sew agelgay yonatan!!

  • @buzuyeyonese6624
    @buzuyeyonese6624 5 лет назад

    Ameeeeen

  • @geeh1711
    @geeh1711 5 лет назад

    አይ እግዲ ሚያወራውን ምንም አልሰማነውም ምንድነው አንድ ነገር ባወራ ቁጥር መጨብጨብ ባይሆን ሲጨርስ አጨብ.....

  • @abigiyazene5011
    @abigiyazene5011 5 лет назад

    Ychemirlh geta abzto, barkachu

  • @abialentewodros5449
    @abialentewodros5449 5 лет назад

    Betam yemiwodik&yemakebirik ye-egz/her baria yone 1degna nek tsegawun yabzalik

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 5 лет назад +4

    እንኳን ለዚ ቀን አደረሳችሁ፡ ወንጌል ለሁሉም ይዳረስ የምትሉ ፎቶዬን ተጭናቹ SUBSCRIBE አድርጉና አብረን እናገልግል ተባረኩልኝ፡ ከስደት ታሪኪ ነዉ የጀመርኩት ተጋበዙልኝ።

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 5 лет назад

    Yoniyaa Tebarekhlgne bebezuuuu

  • @responserehabilitation123
    @responserehabilitation123 5 лет назад +1

    shukare.
    yeitopiya inatochi iba yabeki, ye bizu betin cinqi yawexa, tiwildiin ke adenzazi, kesus,,,, yasarefk yeteqeba yeigzaber sew, woddddd,,,,

  • @fikredemlow5587
    @fikredemlow5587 5 лет назад

    Ammmmin

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 5 лет назад +3

    May God bless u

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ግን ምነው ጩኸታቹ ይረብሻል

  • @embetgirma4015
    @embetgirma4015 5 лет назад

    Bless Ethiopiaya!!!!!!!

  • @habeshawit1738
    @habeshawit1738 5 лет назад +4

    Yoni andegn neh hulem jagina nek nurilgn abo ye abate liji

  • @tamirethiopian9987
    @tamirethiopian9987 5 лет назад

    yihenin yadaraga geta simu yibarak

  • @geeh1711
    @geeh1711 5 лет назад

    ትንሹ ልጅ ምንድነኝ አለ

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 5 лет назад

    selam selam ethiopian

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 лет назад +2

    Yoni Berta edik aynet ye fkr yemisebk sewoch le hegerach yasfelguna

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 5 лет назад

    Yetif maga emeği ye afer maga yelewemwow hak New kuratena yebelaynet megebaw leaned Allah becha new

  • @semung2513
    @semung2513 5 лет назад +1

    Enezia denkoro zeregnoch ETHIO 360
    Betlyem FERISAWYANU ( ERMIAS &HABTAMU) yehen sisamu endet yekatelu endet yabdu yehone?

  • @betelhemgebremedhin338
    @betelhemgebremedhin338 5 лет назад

    Wongel yelewetal!

  • @tamratayalew6197
    @tamratayalew6197 5 лет назад

    you are rational person god bles you

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 5 лет назад

    አንተ የኢትዮጵያ ልጅ!

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 5 лет назад +1

    መስማት አይቻልም :: ጭብጨባውን እና ጩኸቱን ምን አለ በልክ ብታደርጉት እና ብንሰማው ::

  • @meseretabdela2759
    @meseretabdela2759 5 лет назад

    Yoniye egazaber berik yargih yega wetader

  • @tadesseerenso7224
    @tadesseerenso7224 5 лет назад

    Anten bilo xeyaqe,qese beqese kesbeket wede politica feqeqe yaregesh Abiye new.

  • @አምልኮለኢየሱስ
    @አምልኮለኢየሱስ 5 лет назад +1

    yonin yemetewedu subscribers aderegugn please

  • @terhastekle7439
    @terhastekle7439 5 лет назад

    Trmehretehrn betam ewedewslehughne neger gen yehe hetsan yehen yahel mekom yelebetrm . Legoch yehen yahel yalefeksdachee mekom. Neglected new.

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አብይ ውሻውን ሥሙንም መሥማት አፈልግም

    • @መልካምምኞት
      @መልካምምኞት 5 лет назад

      balege

    • @hawwiwuddinehcaalaa653
      @hawwiwuddinehcaalaa653 5 лет назад

      Sed

    • @melatsentyw1458
      @melatsentyw1458 5 лет назад +4

      እግዚ አብሆር ይገስፅሽ ኢትዮጵያ የምትኖረው እግዚአብሄር በሾመው ስልጣንን በሰጠው ሲመራነው ይቅር ይበልሽ

    • @almazzewdie2234
      @almazzewdie2234 5 лет назад +4

      እንዴትየስው ልጅ ውሻ ይባላል ጌታ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ስው የሚሳደብ ስው በትልቁ መፅፊ ቅድስ ላይ ተፅፍል ይቅር ይበለን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅር ይበለን አንተንም ጭምር ስንከባበር እኞንም ፈጣሬያችን ያከብረናል አይመስልህም

    • @sumaya5000
      @sumaya5000 5 лет назад +1

      ይቅር ይበልህ/ይበልሽ/እ/ር እንደሰው ነው የፈጠረው እንጅ እንደ ውሻ አይደለም

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 5 лет назад

    ኢትዮጵያን ሰላም ከነሷት አንዳችሁ እናንተ ፕሮቴስታንቶች መሆናችሁን አትርሱ። ለግብረሶዶም በኢትዮጵያ መስፋፋትም ዋና በር ከፋች እናንተ መሆናችሁን አትዘንጉ.

    • @sammymekonen8619
      @sammymekonen8619 5 лет назад

      ባዕድ አምልኳችሁን ረሳኸው

    • @sewtsew1285
      @sewtsew1285 5 лет назад

      @@sammymekonen8619ይቺን ቪዲዮ ተመልከትና ማን ባእድ አምልኮ እንዳለው ተረዳ።
      ruclips.net/video/7OcoUyXiuU0/видео.html

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 5 лет назад

    meder muwaretegna anten belo paseter gud ena jert kewala new men albet yemikwemken media lay kerbek betmels wend kehonk ye ewnet be geta yemetamen kehon medr acheberbari (matios 24)edant lalut new 👈

  • @wazegna8176
    @wazegna8176 5 лет назад

    zendiro manim afun yekefete hulu nebiyina meri yehonebt zemen layi deresenal achebchabi hulla ikekam mehayib gura bichaa mehonachihun geta negrognal

  • @yesakeali9842
    @yesakeali9842 5 лет назад +2

    በላ ይውረድባችሁ እናንተ አገራችን ከገባችሁ ቡሀላ ነው ፍቅር ያጣነው ጴንጤ ይውደም

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 5 лет назад +9

      😄😄😄 አይወርድብንም ጌታ ወርዶ የሞተልን ነን እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ

    • @hawwiwuddinehcaalaa653
      @hawwiwuddinehcaalaa653 5 лет назад +2

      Gena rehobot enihonaln samtehal 😀😀😀

    • @bezawitmerid933
      @bezawitmerid933 5 лет назад +3

      ምህረት ይብዛልህ! ይቅር ይበልህ

    • @melkamabere2901
      @melkamabere2901 5 лет назад +2

      ወድሜ እርግማን ለማንም አይጠቅምም እርግማንን አትለማመድ በረከትሕን ይወስድብሀል

    • @genet.gelgelubekiristos.hi8157
      @genet.gelgelubekiristos.hi8157 5 лет назад

      yesake Ali hhhhhhhhhhhhhhhhhh😆😆😆😆😆😆😆gena inbezalen tilat erasu yiwdemi inji pente lemin yiwedmal gena yibezal

  • @chanetsegaye9386
    @chanetsegaye9386 5 лет назад

    አቃጣሪ የ ሀይማኖት ሠው ነህ የቄሳርን ለቂሳር ተው አንተ የእግዝአብሔር ከሆንክ የ እግዝአብሔርን ብቻ

    • @rominanega9086
      @rominanega9086 5 лет назад

      chane tsegaye ye haymanot sew selhageru ayagebawm yalew manew weregna

  • @gdde1844
    @gdde1844 5 лет назад

    ይህጥሪ አገርን የሚበታትን አደገኛ ስብከት ነው ክርስቴያኑን ለይቶ የአገሬልጆች ወይም. የኢትዮጲያ. ህዝብ።በማለት ሙስሊሙን ያገለለ እና. ሙስሊሙን ለመምታት ያስመሰለ ጥሪነው ስለዚህ ሊወገዝ ይገባል

    • @ethio9647
      @ethio9647 5 лет назад +1

      ምንድነው የምታወራው

    • @betelhemlegesse8245
      @betelhemlegesse8245 5 лет назад

      Kfe

    • @ፋታሁነኝየአብይጠላቶችተደ
      @ፋታሁነኝየአብይጠላቶችተደ 5 лет назад

      አባት የወሬ ሱስ ያለበትነው ተወው አትመልሰላቸው

    • @matyzeleke5954
      @matyzeleke5954 5 лет назад

      gd De ምንድንነው የምታወሪው የሁሉንም አይማኖት ነው የሚያሰለትነው ወይስ ጆሮሽ እየዘለለ ነው የሚሰማው ደነዝ

    • @rominanega9086
      @rominanega9086 5 лет назад

      Mejemeriya lemesmat moker or mokeri manem mehed kefelg mehed yechelal yekelkelew yelm degmo muslimochem alu lemawrat atechekul atchekuy

  • @elizabethaltaye7773
    @elizabethaltaye7773 5 лет назад +1

    አኔተ ቀባጣሪ መናፍቅ ለ 28 የኢትዮጵያ ህዝብ ሲሰቃይ የት ነበርክ? አሁን መናፍቅ መሪ መጣ እዩኝ እዩኝ አልክ።

    • @ThE_ReNGoKu.
      @ThE_ReNGoKu. 5 лет назад

      Elizabeth Altaye
      አንቺ ላለፈው 28 አመት ምን ሰራሽ????

    • @elizabethaltaye7773
      @elizabethaltaye7773 5 лет назад

      @@ThE_ReNGoKu. እኔ አስክድር ባመጣልኝ ነፃኘት ትንሽ ዘና ሳልል ከናንተ አየበጠበጣችሁ አስቸገረችሁ። እንጂ።

    • @ThE_ReNGoKu.
      @ThE_ReNGoKu. 5 лет назад

      Elizabeth Altaye
      የማንበብ ችግር ይታይብሻል" ምን ሰራሽ እንጂ ለ 28 አመት ነው ያልኩሽ በግልሽ ለኢትዮጵያ እንጂ ????????እስክንድር ምን ሰጠሽ አላልኩም"

  • @kahsuberhanugebreslasie7299
    @kahsuberhanugebreslasie7299 5 лет назад +1

    ውይ የኛህዝብ ማጨብጨብ ሲወድ ዘው በሎ ገባ ዮናታ የመያምታታ ስበከት ዊ ነገር ግን
    የሱስ በዚፋኑ ሁሌ ኣለ ማስተዋል የራቀው ህዝብ