Tadese Mekete ታደሰ መከተ (ቅቤ ጠጣ አንጀቴ) - New Ethiopian Wedding Music 2022(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 123

  • @mensurabdulkenisport7922
    @mensurabdulkenisport7922 2 года назад +32

    ዋው ሁላችንንም ለዚ ቀን ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад +2

    ላይክ ባረግ ደጋግሚ ደሥ ባለኝ በሠማሑት ቁጥር ደሥ የሚል ድሥፅ

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እኛም ከስደት መልስ የተመኘነውን እንድናገኝ እመኛለው የማዳም ቅመሞች ቅቤ ጠጣ አንጀቴ እንላለን❤

    • @tube2021
      @tube2021 2 года назад

      ክክክ አሜን

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад +2

    በሠማው ብሠማው የማልጠግበው የሠርግ ባሕል

  • @አዲስየሰገድልጅ
    @አዲስየሰገድልጅ 2 года назад +15

    አቤት! አቤት! አንዷ የሴት ሚዜ ጭፈራ ተመቼችኝ በቃ ፈታ ያለች ናት፣ እኔም ሳገባ ጠርቻት ሰርጌን ታደምቅልኛለች፣ የሚዜ ፈዛዛ አይጣል፣ ታዴ አሪፍ ስራ ነው በርታ!!

  • @ሰውመሆን-ሠ5ረ
    @ሰውመሆን-ሠ5ረ 2 года назад +9

    የኔም አንጄቴ ቅቤ ልጠጣ ቀርቦል ምርጥ ስሪ ነው❤️❤️❤️

  • @yitayewhailu7862
    @yitayewhailu7862 2 года назад +1

    arerereeeere yabede sra new yandaun mize betam chefariwan ebakachuh adirashawan lakulgn wow mrt eskista ke mulu fegegta gar anedegna nesh

  • @zyefat
    @zyefat 2 года назад +4

    ታዳ እኝኳን የልብ ደረሰ መልካም ጋብቻ ወንድማለም💚💚💚💛💛❤💞💞💞💖🌹🌹🌹

  • @liliabebe2860
    @liliabebe2860 2 года назад +2

    ዋው አንደኛ ሁሌም ስራዎችክ አሪፍ ናቸው ታድየ

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +7

    "ቅቤ ጠጣ አንጀቴ
    የተመኘኋትን የልቤን አግቸ"
    ቆንጆ💚💛❤ዊ የሰርግ ዘፈን።

    • @wubautomotive
      @wubautomotive 2 года назад

      እናመሰግናለን ታዴዋ

  • @ረዱ
    @ረዱ 2 года назад +1

    ታዴ ዋው ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን 🌹❤️

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 2 года назад +1

    ቅቤ ጠጣ አንጀቴ
    በእውነት መንጋጨላንና እውነተኛ ፈገግታን ሰለለየሁበት በአራት አመት ውሰጥ ቅቤ ጠጣሁ

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 года назад +3

    wow አንደኔ ቄቤ የጠጣ የአለ አይመስለኝም በሰርጉ የአንተም እውነት ከሆነ ደስ ይላል። የሁሉም እህቶቻችንን አለም ይሳየን።

  • @nigus12king27
    @nigus12king27 2 года назад +1

    Iam so impressed be set mizewochu ke lib nw michefirut

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад +1

    የእውነት ሰርግ ቀረፃ ነው?? ያምራል

  • @fuadgetachew2900
    @fuadgetachew2900 2 года назад +1

    Gobeze beze ketlbete

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 2 года назад +4

    በሚዜዎቹ ኮራሁ ሺ አመት ንገሱ የኔ ልዩዎች

  • @mhomdesurge1086
    @mhomdesurge1086 2 года назад +2

    ምርጥ ስራ ምገርም wow

  • @EsmaelWolde
    @EsmaelWolde 9 месяцев назад +1

    1:24 Doulound 1:36

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 года назад +1

    ታዴ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +2

    ዋው የሚያምር የሰርግ ዘፈን

  • @HE5898
    @HE5898 2 года назад +3

    ሰቃይ ዘፈን አግቡ አግቡ ይላል ወደነዋል 😎

  • @tarikdegu8967
    @tarikdegu8967 2 года назад +11

    አሪፍ ስራ ነው። ነገር ግን በእኛ አገር ቋንቋ ፍልስፍና "ቂቤ ጠጣ አንጀቴ" የሚባለው ተቃራኒ አስተሳሰብ ላላቸው ስድቦች የሚሰጥ ምላሽ ነው። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

  • @tube2021
    @tube2021 2 года назад +3

    ሚዜዋ ግን ዋውው ነች አጨፋፈሯ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 года назад +1

    ታዴ በጣም ደስ ይላል ግን እስካሁን አላገባህም ነበር

  • @wendifrazewdie2393
    @wendifrazewdie2393 2 года назад +2

    የድምፅህ ለዛ ሁሌም ይለያል!

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 2 года назад +2

    The No.1 Weeding Music Vibe

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +4

    የምወደው የሰርግህ ሙዚቃ 👌👌

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +5

    እውነተኛ ሰርጉ ነው እንዴ?መቼ ይሖን እኛስ ከመኮመት ወጥተን ቂቤ የሚጠጣ አንጀታችን የምንወደውን ልጅ አግኝተን አሪፍ ስራ ነው

  • @yewubneshmelke1562
    @yewubneshmelke1562 2 года назад +3

    ምርጥ ስራ ነው

  • @demelashtadese3916
    @demelashtadese3916 2 года назад +3

    በዚሀ ሰርግ ዘፈን እጅግ የማረከችኝ የሚያምር የምትጨፍረው ሚዜዋ ነች ብትችል ብትደውልልኝ አድናቆቴን ብነግራት እወዳለሁ

  • @frifrometopia2902
    @frifrometopia2902 2 года назад +1

    እህቴ ውይ ስታምሪ እኮ ዋው

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 года назад +1

    ዋው ነው

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 года назад +1

    gobez {beautiful}.

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 года назад +2

    waw amazing

  • @agegnewasmare3507
    @agegnewasmare3507 2 года назад +1

    ትመቸኛለህ

  • @mulugetabelay1899
    @mulugetabelay1899 2 года назад +1

    mizewoch betem tamachitawugnal eskisss new abete!!!

  • @SaraSara-jh2lo
    @SaraSara-jh2lo 2 года назад +1

    Desss yelale yetbark tedar yehuinlhe

  • @tarikent8618
    @tarikent8618 2 года назад +2

    ዋው ዘፈን😍
    ሰብስክራብ ኦገን

  • @jijisamra4507
    @jijisamra4507 2 года назад +1

    መብሩክ

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @habeshamike4546
    @habeshamike4546 2 года назад +2

    Rear 💕💞💕💞💕💕💗💗💗💗💗

  • @kalegebru4018
    @kalegebru4018 2 года назад

    Minshe. Aynefam sayew hula yasmelsegnal

  • @endutube
    @endutube 2 года назад +1

    ቅቤ ጠጣ አንጀቴ ዋዉ

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 2 года назад +1

    Wow 1gna new yemegerm kinbr🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 2 года назад +7

    "ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኑሮ ምን ይውጠው ነበር" ትላለች አያቴ

  • @jemilayimam5949
    @jemilayimam5949 2 года назад +2

    እረ አንዷ ሚዜ ውዝዋዜዋ
    እንዳው ሙዚቃውን ሳልሠማ መቀመጫዋን እያየሁ 🤔😂😂😂

  • @jo__editz_
    @jo__editz_ 2 года назад +5

    በተወደደ ቂቤ እና ዘይት ዝምብለህ ዉሀ መጠጣት ነዉ እንጂ 😂

  • @idid2864
    @idid2864 2 года назад +2

    congr

  • @atraali4847
    @atraali4847 2 года назад +1

    Arif new enes meche yihon emagebaw

  • @sengateratube
    @sengateratube 2 года назад

    SUBSCRIBE አድርጉን !!!!!! ትወዱታላችሁ፡፡

  • @behaylumisrak8593
    @behaylumisrak8593 2 года назад +1

    The first comenter

  • @גביינשאלהיין-מ6ר
    @גביינשאלהיין-מ6ר 2 года назад +1

    ❤👏🏾🇪🇹👰🏽‍♀️🤵🏽‍♂️

  • @االل-م8و
    @االل-م8و Год назад +1

    ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ
    @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ 2 года назад +1

    ምርጡ

  • @getanehfikadu-gz1id
    @getanehfikadu-gz1id Год назад +1

    Best music ❤❤❤

  • @gechjj399
    @gechjj399 2 года назад +1

    arif sira new ፩

  • @lolololi4009
    @lolololi4009 2 года назад +1

    Hola

  • @banchb18
    @banchb18 2 года назад +1

    አንዷ ሚዜ ፈታ ያለች

  • @afomiyatefera3910
    @afomiyatefera3910 2 года назад +1

    Eshi kezas kezas woooyy🤔🤔

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 2 года назад +1

    😍😍😍

  • @stivetube6619
    @stivetube6619 2 года назад +1

    ተመኘኋት አገኘኋት

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад

      Ethiop 🇪🇹💌💌💌💌🇪🇹💌💌💌

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 2 года назад +1

    ኧረ ሚዜው እንዴት እንዴትነውሚያረጋት

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 2 года назад +1

    እኔስ መቼ ይሆን ያሠብኩትን አግኝቼ አንጀቴ ቅቤ የሚጠጣው

  • @fasil8588
    @fasil8588 2 года назад

    ♫ ምነው ባፈሩ ላይ ♪
    ♫ ምነው ባፈሩ ላይ ♪
    ♫ ምነው ባፈሩ ላይ ♪
    ♫ ምነው ባፈሩ ላይ ♪

  • @matiyasmulugeta6485
    @matiyasmulugeta6485 2 года назад +1

    አስገብቼ ቤቴ 😜😜 ቅቤ ጠጣ አንጀቴ

  • @idid2864
    @idid2864 2 года назад +1

    Baga gesan jara kenya

  • @birtukanabara4428
    @birtukanabara4428 Год назад +1

    BitkannAbrraa

  • @זמנהאלמו-פ7ש
    @זמנהאלמו-פ7ש 2 года назад +1

    זמנה אלמו

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 года назад +1

    ታዴ አካበዲከው ባሁኑ ዘመን እንዲህ ዲል ባለ ስርግ ለክሊብ እስከሚመስል ይጋብና እራሳቸውን ቤተሰብ ወዳጂ ዘመዲ ግራ አጋብተው ይለያሉ ተቃጥለው አቃጥለው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @yaredzebole8709
    @yaredzebole8709 2 года назад +1

    ኧረ አንዷ የመጬ ነው የተመቸችኝ

  • @negesematebie3340
    @negesematebie3340 2 года назад +1

    የሆንክ ማር ነገር ስወድህ

  • @misginatube2075
    @misginatube2075 2 года назад +1

    wow
    yesergie qn nafeqegn

  • @EmebetAmsal
    @EmebetAmsal Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @hgyr6297
    @hgyr6297 2 года назад +2

    የኔ አንጃት ጋዝ ነው የጠጣሁ😜😜

    • @kelemaltay9719
      @kelemaltay9719 2 года назад

      ክክክክክ

    • @hgyr6297
      @hgyr6297 2 года назад

      @@kelemaltay9719 😢😢

    • @hgyr6297
      @hgyr6297 2 года назад

      Men lederg befikeragn yaltedelkugn edilabis negn😭😭

  • @haymanottadege9834
    @haymanottadege9834 2 года назад +1

    like

  • @kalegebru4018
    @kalegebru4018 2 года назад

    Gitmna. Zema kalawekh ok bleh lak Sete ateh new. Mnem altemechegnm

  • @ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ
    @ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ 2 года назад +3

    ወንድች ቅቤ ጠጣ አይሉም ጋብቻ ሲባሉ ተቃጠል እሚሉት

  • @beckyalazar5697
    @beckyalazar5697 2 года назад +2

    yemin mafonded nw ket bilshe michiw wnji eskista ket teblo nw atafondiji mizewa nw!!!!!

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 2 года назад +1

    Like. Like. Like. Like 👍👍👍👍🇪🇹🇧🇯. Like. Like. 👍👍

  • @hgyr6297
    @hgyr6297 2 года назад +1

    Megibat ameragn gen ye ethiopia wendoch fikir ayqum birr weded bicha 😭😭

    • @Shaambe11
      @Shaambe11 2 года назад

      Kkkkkkkkkkk bedeb afeqer ishe Ethiopia setoch ayoqim indeyum

    • @hgyr6297
      @hgyr6297 2 года назад

      @@Shaambe11 I don,t hunderstand gen eunat lemeworat egna setochi or enda ene sewun fake mefqar alakim gen wendoch💯 wushetamochi nachu

  • @teddo4868
    @teddo4868 2 года назад +1

    ምነው መሀል ላይ ሙሾ አስመሰለው

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад

      Ethiop 🇪🇹🤲🏿🤲🏿🇧🇯🙌🏿📚

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 года назад

    Kkk

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад

    በስምአም የሆነ ቦታ ላይ ሙሾ ነው የሚመስለው

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад

      Ethiop 🇪🇹📖📖🎁🎁🍿🍿🍿🍿

    • @fasil8588
      @fasil8588 2 года назад

      ♫ ምነው ባፈሩ ላይ ♪

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 года назад +1

      @@fasil8588 በእውነት ምን ነካው እሱን ቆርጦ ቢያወጣው

  • @nigusmengstie7720
    @nigusmengstie7720 2 года назад +1

    ፈንዳዳ ሴቶች 😍የባህል ዝፈን ድምጥህ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 года назад +1

    0/10 ምንም ደስ አይልም

  • @numberone6038
    @numberone6038 2 года назад

    Down Down Fano

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 2 года назад +2

      አሁን እዚ ላይ ፋኖ የሚል አለ ማስተተዋሉን ይስጣችሁ መቼም አይገባቸውም

    • @lubaba377
      @lubaba377 2 года назад +1

      የቅናት ጥግ ፋኖከፍይበል ይድፋችሁና

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 2 года назад

      ፋኖ ቅዥት ሆነባችሁ አይደል አረ የምትናገሩትን የት መናገር እዳለባችሁ እንኳን ቦታ ለዩ 😁😳

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 2 года назад

      @@mekdiasefa1584 እይገርምም ፋኖ ሁሉም ላይ አለ በነሱ ቤት እኮ እነዚህ ዘረኞች

    • @mekdes5825
      @mekdes5825 2 года назад

      ደንቆሮ 😬😬😬😬ፋኖ እንቅልፍ ነስቶቹሀል

  • @aishaaisha752
    @aishaaisha752 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 7 месяцев назад

    ❤❤