Ethiopia:- የ2017 ዓ.ም የእጽዋማት እና በዓላት ማውጫ 🏵️ባሕረ ሐሳብ🏵️አቡሻኽር🏵️ዘመነ ማቴዎስ🏵️Ethiopian New Year 🏵️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 39

  • @honitube1221
    @honitube1221  3 месяца назад +2

    🌼ስለ ባሕረ ሐሳብ ተጨማሪ 👉ruclips.net/video/2ieXsdi0LKo/видео.html
    👉ruclips.net/video/IGYX2ezmsDo/видео.html

  • @Belaynesh-r1j
    @Belaynesh-r1j 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EngdasewHabte
    @EngdasewHabte 2 месяца назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አልገባ ያለኝ ትምህርት አሁን ገና ገባኝ ሙሉም ባይሆን

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን እውቀትን ጨምሮ ይስጥልን አመት ከአመት ያድርስልን🎉🎉🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 2 месяца назад +1

    አሜን እንግአብሔር ይመስኬን እንኳን አብርሮ አደረስን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ አሜን

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ተስፋሽዬ😍

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @kidu_media
    @kidu_media 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳቹ የሆኒ ቤተሰቦች ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እዉቀቱን ከማስተዋል ያድልህ አሜን በርታልን 🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉መልካም ባዓል ከመላቤተሰብህ 🎉🎉❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      አሜን ለሁላችንም መልካም አዲስ ዓመት እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @TenagneKasahun
    @TenagneKasahun 3 месяца назад +1

    Amen wendimachin tsegawun yabzalih

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      Amen Egziabher Yakbrlgn🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረስን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ትምህርን ነው ያስተማረከን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @WudaseEthiopia-wi5li
    @WudaseEthiopia-wi5li 2 месяца назад +1

    መልካም ስራ ለልጅ ብሎም ለትውልድ ይዘልቃል። ይህ መልካም ስራህ ለብዙወች መማሪያ ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው❤ አመሰግናለሁ🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад

      አሜን እውነት ነው! እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 2 месяца назад +1

    Bewunet kale hewot yasemln zemenhn yebarikln wondimachin

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад

      Amen abro yaseman Egziabher Yakbrlgn ehite🙏🙏🙏

  • @TesfaconTesfacon
    @TesfaconTesfacon 3 месяца назад

    Wow! I am proud to be a member of Ethiopian Orthodox Tewahido Church🙏🙏🙏 Thank you brother keep it up🌼🌻🌼🌻🌼

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      Thank you so much dear brother🙏🙏🙏

  • @Alem468
    @Alem468 3 месяца назад +2

    Happy new year every body Ethiopian Calander
    I wish Happy ness to your family bro🎉❤

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 3 месяца назад +1

    Salam wendemachen amen enkuwan abro aderesen berta egzehabher tsegahun abzeto yestelen

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      Amen Enkuan abro aderesen ehite Egziabher yakbrlgn🙏🙏🙏

  • @YidenekBaye
    @YidenekBaye 3 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ እንቁ ሀብት🎉🎉🎉
    በዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን በተለይም የማዳመ ቅመሞችዬዬዬ መልካም አዲስ አመት❤❤❤
    ሆኒ ቱዩብ ከልብ እናመሰግነዋለን ኑርልን ወንድማችን!!!

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      አሜን ለሁላችንም መልካም አዲስ ዓመት እናመሰግናለን እህታችን🙏🙏

  • @abayneshabay3901
    @abayneshabay3901 2 месяца назад +1

    betam enamesegnalen wendmachin

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад

      @@abayneshabay3901 Egziabher yakbrlgn

  • @leabouaoun9217
    @leabouaoun9217 3 месяца назад +1

    በርታልን🎉❤ አለዉ ነኝ

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @AlemAtenaw-gd3jg
    @AlemAtenaw-gd3jg 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልል

  • @YeadonayTaye-r8k
    @YeadonayTaye-r8k Месяц назад +1

    የሚተርፈው 25 ነው ዕንዴት ማቴዎስ ተባለ

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      እስከመጨረሻው ያካፍሉት ቀሪው 25 እኮ ለ4 መካፈል ይችላል 25÷4=6 ደርሶ ቀሪው 1 ስለሚሆን ነው ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ የተባለው።
      ስለሰጡን ሀሳብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @bezawitb-js9up
    @bezawitb-js9up 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርል መጥቅ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @honitube1221
      @honitube1221  2 месяца назад +1

      @@bezawitb-js9up አሜን🙏
      መጥቅዕ ማለት ነጋሪት (ደወል) ማለት ነው::
      ነጋሪት (ደወል) ሲመታ ሕዝብ እንደሚሰበሰብ ሁሉ በመጥቅዕ የተሰየመው ዕለትም አጽዋማትንና በዓላትን ያሰባስባልና (ያስገኛል)፡፡ ቪድዮው ላይ በደንብ ስለተብራራ ስሌቱን ይመልከቱ🌼🌻

  • @YidenekBaye
    @YidenekBaye 3 месяца назад

    እንዴት ነው ግነ ለቻናሉ ድጋፍ ማረግ ሚቻለው?

    • @honitube1221
      @honitube1221  3 месяца назад

      ስለ መልካም ሀሳብሽ እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን🙏 በTelegram አናግሩን ኢትዮጵያ ያላችሁ በVPN በማየት ድጋፋይሁን ማሳየት ትችላላችሁ!
      እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏