ናቲ ማን Nhatty Man - ባዶ - Bado - New Ethiopian Music [Official Music Video]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 425

  • @BlenNahom
    @BlenNahom 11 месяцев назад +114

    Who still listening this music 2024?

  • @NhattyMan
    @NhattyMan  2 года назад +27

    New Album “Man Vol ፫ “
    Loading …አዲስ አልበም
    “ማን ቁጥር 3 “ ይጠብቁ…

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 6 лет назад +75

    እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️
    መስቀል እና ማርያምህ ድርሳን እጅግ ደስ የሚል ነው እምነትህ መጨረሻው ላይ እግዚአብሔር መላውን ቤተስብ ይባርክ ልጅህን እመቤቴ ማርያም ሁሌም ጠብቃ ትልቅ ቦታ ታድርስልህ 💚💛❤️👍🏽

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 лет назад +8

    ቀኑ መሸ ጨላለመ ሁሉም ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
    ደስታውን ያራቀው ለታ ያኔ ነው ሰው የሚረታ
    ናቲ ምርጥ ስራ
    " ፅኑ ልብ ፋና ነው"

  • @abi5404
    @abi5404 5 лет назад +8

    ቀና በይ ቀና በል ቀና ያለ ቀን ያልፋል 💚💛❤እኛ ከሌለን ባዶ

  • @fieruzmulue5531
    @fieruzmulue5531 2 года назад +11

    Love this song from🇪🇷

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 6 лет назад +8

    እኛ ከሌለን ባዶ ናቲ ሙዚቃችህ ሁሉ ምርጥ መልክት አላቸው በርታ ፕ

  • @rediatabera1310
    @rediatabera1310 4 года назад +34

    እስቲ እንደኔ አሁንም በ2020 ይሄን ዘፈን የሚያዳምጥ
    ናቲሻ ምርጥ

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 6 лет назад +4

    ናቲሻ ምርጡ ማኛው ግጥምና ዜማህ ከማንም በላይ ነው ሁሌም ምርጥ ስራ ይዘህ ነው የምመጣው በርታ ከዚን በላይ ስራ

  • @ኤዱየተክልዬልጅ
    @ኤዱየተክልዬልጅ 6 лет назад +8

    ናቲያችን የራሳችን
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ👌💚💛❤
    We Love u bro good job 👏

  • @leyuetesfaye8980
    @leyuetesfaye8980 5 лет назад +1

    ዋናው ነገር ጤና......ቀና በይ ቀና ያለ ቀን ያልፋል.......እኔ ከሌለሁ ባዶ.....ናቲዬ ስወድህ ቃሉህ አይገልፅህም

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 6 лет назад +5

    እኛ ከሌለን ባዶ አሪፍ ዜማ ነው ናቲሻ

  • @chanel8871
    @chanel8871 6 лет назад +2

    Nati man
    ሁሌም ለጥሩ ነገር ሚለፋ።።

  • @medhenalemu995k9
    @medhenalemu995k9 5 лет назад +1

    wow nati king good job እኛ ከሌለን ባዶ

  • @betybeyot2452
    @betybeyot2452 5 лет назад +2

    ዋናው ዋናው ነገር ጤና የልብ ሙሉ ነት የሚያልፍ ቀን አይነግር የሰውን ማንንነት

  • @Tigray201
    @Tigray201 6 лет назад +25

    Cerography 100%
    Editing 100%
    Directing 100%
    Lyrics 100%
    Melody 100

    • @soniagulab1941
      @soniagulab1941 5 лет назад +1

      Hey what happened same same

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 2 года назад

      ልክ ነሽ ነብሴ ምርጥ ስራ ነው፡ ደስ ይላል ኢንከርጅመንትሽ።

    • @Mita4164
      @Mita4164 2 года назад

      ቀና

  • @ማርሲላስ-ጘ1መ
    @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 лет назад +1

    ,ናቲይ የኔ አንደኛ ምርጥ ስራ ነው እውነትም ነው ደስታ ከሌለ ሁሉም ባዶ ነው ሁሉም ከንቱ በተሰጠን ጊዜ እንደሰትበት

  • @SelamawitkassaSelamawitkassa
    @SelamawitkassaSelamawitkassa 5 лет назад +1

    በርታ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በጣም ትልቅ መልዕክት ነው አንዳችን ካለ አንዳችን ባዶ ነን ዋው

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад +3

    Nate yalcuu eski enyacu 😍😍😚😚👌👌👏

  • @ktrarawmado8589
    @ktrarawmado8589 6 лет назад +2

    ድንቅ መልእክት የኛ ምርጥ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 лет назад +5

    ናቲዬ የምወደው ዘፈንህ ባዶ ሁሌም ተወዳጅ እኮ ነህ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 6 лет назад +18

    እኛ ከሌለን ባዶ 💃💃💃😍😍😍❤❤😂😂😂ይሄ ሁሉ በህልምህ ነው ሎል ደስ የሚል ክሊፕ ነው 😍😍❤❤💯🔥

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 6 лет назад +2

    Nattyeee miretu yameral fkr kelel badooo disi yilal yeee mekashaaa fother weddddd😍😍😍

  • @gorbachowtazera64
    @gorbachowtazera64 5 лет назад +1

    Wowwwww fantastic really appreciate Nati Man god bless

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 лет назад +3

    ዋው እውነት በጣም ያምራል ልዩ የሆነ ሙዚቃ ልዩ ከሆነ clip ጋ አድናቂህ ነኝ ካለዉበት 👌👌😍😍

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ

    Wow Nhatty እኛ ከሌለን ባዶ ፣አለም ያለእኛ ባዶ😍😘

  • @princessli2226
    @princessli2226 3 года назад +3

    Beautiful song Natiye 💖💖

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 6 лет назад

    ዋው እኛ ከሌለን ባዶ ያዝ እንግዲ ናቲ MAN አሪፍ ሙዚቃ ነው ያነቃቃል በርታ ውድድድድድ

  • @fatoummohamed8549
    @fatoummohamed8549 4 года назад +3

    I like the Afar dance move you've tried.Thank you for representing Natiman.Respect.

  • @solomonadmassu7608
    @solomonadmassu7608 3 года назад +5

    Great work, Nathy!

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад +6

    ናቲ ፍቅር ስወድክ ምርጥ ስራ በርታልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @petrosalayou8447
    @petrosalayou8447 5 месяцев назад +3

    Best Album but yet underrated, you deserve better bro.

  • @እድለወርቅታስው
    @እድለወርቅታስው 5 лет назад

    ዋው ያበደ ስራ ነው ናቲማን ስላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @ayenewwolde4393
    @ayenewwolde4393 11 месяцев назад +1

    timeless ✌️ I am rocking this one🎉

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 6 лет назад

    Wow በጣም ነው ደስ ሚለው እኛ ከሌለን ሁሉም ባዶ ነው i love you ናቲዬ 💚💛❤👏👏👏👏👌😚😚😚😚

  • @silvanamesfin5536
    @silvanamesfin5536 4 года назад

    Asey nati shikorrrr

  • @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ
    @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ 6 лет назад +4

    Natty man ! Do you all the time great job and we appreciate that thank you bro 💚💛❤️

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 года назад +2

    🥰woooow🤟

  • @Lifewitham4n
    @Lifewitham4n 5 лет назад +9

    Nati bruh I listen ur music when I was small until now so brother keep it up

  • @sabirmensur9859
    @sabirmensur9859 5 лет назад

    mert music clip,yemigerm getem ena zema ...des yemil song

  • @አኪያፍቅረኡራኤል
    @አኪያፍቅረኡራኤል 6 лет назад

    #በርታልን ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም ምርጥ ክሊፕ ሰላምህ ይብዛ #ከስራዎችህ ሁሉ እጅግ በጣም የምወደው ሙዚቃ #ማመስገኛዬ or this so nice

  • @kaamlakreal3187
    @kaamlakreal3187 3 года назад +40

    still vibin' to this song! May 2021

  • @naniyos1
    @naniyos1 6 лет назад +1

    Nhattye ur an amazing singer. Keep up the good work. God bless u

  • @fikirtetesfaye633
    @fikirtetesfaye633 5 лет назад

    አሪፍ ዘፈን ቀን ያልፋል ብሮ ናቲ እንወድሀለን

  • @aynifikaduaynimike7806
    @aynifikaduaynimike7806 6 лет назад

    wooòow natiye tnx betam sewedilek eko👌👌❤❤❤

  • @edentadele4372
    @edentadele4372 6 лет назад

    እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልዕክት ናቲዬ

  • @amangraphics19
    @amangraphics19 8 месяцев назад +10

    አሁንም ሚያዝያ13/2016 እየሰማሁት ነው...... እኛ ከሌለን ሁሉም ባዶ ነው!

    • @SheitaWolde-gn5tm
      @SheitaWolde-gn5tm 7 месяцев назад +1

      ሰኔ 2 .2016 እየሰመሁት ነዉ

    • @Greatvids1
      @Greatvids1 7 месяцев назад +1

      ሰኔ 7

    • @Hope-c8v
      @Hope-c8v 6 месяцев назад

      ሰኔ 20 😊

    • @FinotGirma
      @FinotGirma 5 месяцев назад

      hamle 24❤❤❤❤

    • @kidusyosef
      @kidusyosef 3 месяца назад

      Egna 2017

  • @abiman885
    @abiman885 5 лет назад

    ናቲ ማን ትችላለህ፡፡በጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡

  • @zebibawerku6644
    @zebibawerku6644 5 лет назад

    ዘፈኑ በጣም የሚወደድ ነው ግን ክሊፑ እኔ እንደጠበቁት አይደለም ምክንያቱም ከዚ በላይ መስራት ይቻል ነበር ሙዚቃው ግን ለኔ አንደኛ ነው ክሊፑ እንደጠበኩት ባይሆንም አሪፍ ነው ናቲዬ በተረፈ ልጅህ ስወደው ሳምልኝ እንዳትረሳ አደራ

  • @meretube5458
    @meretube5458 5 лет назад +2

    እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️ wow naty man musicwe ayasaferem asechifernbetam እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️እኛ ከሌለን ባዶ ድንቅ መልክት ነው ምርጥ ዜማ ውብ ሙዚቃ ነው 💚💛❤️
    Dj chabu

  • @aman6k341
    @aman6k341 6 лет назад

    ከሌለህ ከሌለህ ....ባዶ ✌

  • @eskedarbalcha6539
    @eskedarbalcha6539 5 лет назад +1

    የኔ እብድ ናቲዬ !!!ግጥሙ በጣም ትርጉም አለው 😍😍😍😍እኛከሌለን ባዶ አውነት

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 5 лет назад +4

    ናቲቾ ትችላለክ!!

  • @lijdawittube8050
    @lijdawittube8050 6 лет назад

    Betam arif clip bro

  • @fekerbatezeta803
    @fekerbatezeta803 5 лет назад

    #smart Nhatty sewadeke
    Emetawatachaw music Hulu yarekalu batammmm leyou neke I like you

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 6 лет назад

    Egya ......Kelalan Bado 👌👌👌

  • @yordanos211
    @yordanos211 6 лет назад +1

    U are always amazing good job Nhathy we love u

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 6 лет назад +2

    እጅግ ምርጥ ስራ ነው ናቲ

  • @ቤዛየድንግልልጅ
    @ቤዛየድንግልልጅ 6 лет назад

    wooow natye mertu betam des yemil kelb nwe

  • @nicenice2317
    @nicenice2317 5 лет назад

    Wow gerame getem new

  • @nahomelyas20
    @nahomelyas20 6 лет назад

    Natiye gerami arif clip nes

  • @helenabrha9957
    @helenabrha9957 6 лет назад +2

    Good job 👏 natiye am proud of you 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹

  • @yedadiljkiya153
    @yedadiljkiya153 5 лет назад

    Yene fikr 😍😍😍😍

  • @DagimAdane-ij7iy
    @DagimAdane-ij7iy 5 дней назад +1

    Anyone here on 2025 natty the goat

  • @woinishetworku9430
    @woinishetworku9430 5 лет назад

    ናቲዬ የኔ አንደኛ

  • @endashawteshale3471
    @endashawteshale3471 2 года назад

    The Very Music Ilove This Music Keep It Up

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 6 лет назад +2

    ናቲሻ የኔ ውድድድድድድድድድፍ

  • @MelatMoh
    @MelatMoh 4 месяца назад

    Natty man tlyebgnaleh eko❤❤❤❤

  • @ulimohammed8004
    @ulimohammed8004 2 года назад

    Lovely badoooooooo

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 6 лет назад

    ትክክል እኛ ከለልን ሁሉም ባዶ ምርጥ መልክት አለው i like it ❤

  • @semulove9942
    @semulove9942 5 лет назад

    ዋውውውውው ምርጥ ስራ ነቃ ያደርጋል

  • @misbahjemal9295
    @misbahjemal9295 5 лет назад

    my boy ur the best singer ymr
    gooooooooood jop

  • @ካህኔ
    @ካህኔ 5 лет назад +1

    ናቲዬ ውስጤ ነው

  • @deenadeena9861
    @deenadeena9861 6 лет назад +1

    Nhayyt manya arif new

  • @Fc_haillights
    @Fc_haillights 6 лет назад

    Arif arif men

  • @diboraterefe3970
    @diboraterefe3970 6 лет назад +1

    ናቲ የኢቲዮ ምርጥ ልጅ

  • @calina5192
    @calina5192 5 лет назад +1

    Endew men abate ladrgehhhhhhhhh natiyeeeeeeeeeeeeeeee💖💖💖💖💖💖💖💖wdddddddd💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsegaasfaw901
    @tsegaasfaw901 5 лет назад +1

    ናቲሻ እሚገርም ቪድዮ ነው ከናቲ ውጪ ዘፈን ያስጠላል እኮ፣ እኛ ከሌለን ባዶ ይመችህ

  • @tigialem7645
    @tigialem7645 6 лет назад +1

    Best of best wow 😮 wow

  • @W99390
    @W99390 4 года назад

    My favorite song
    Thanks nhatty man

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 6 лет назад

    አንደኛዬ ናቲሻ
    ምርጥ ስራ ሁሌም ምርጥ !

  • @የልቤዜማፍቅር
    @የልቤዜማፍቅር 6 лет назад

    ዋው ነው

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 6 лет назад +1

    Nhatty1000%wowwwwww

  • @ameenaamooona1397
    @ameenaamooona1397 6 лет назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ናቲዬ

  • @tigestderesse8009
    @tigestderesse8009 5 лет назад

    #1 Nhatty Man

  • @hermonkidane1040
    @hermonkidane1040 11 месяцев назад +1

    Fav 🇪🇷 song

  • @hayathussian2818
    @hayathussian2818 6 лет назад

    Ewunt nw egna kliln bado ya nice songs

  • @ayenewwolde4393
    @ayenewwolde4393 3 месяца назад

    digging it🎉🎉🎉

  • @alikerdi4438
    @alikerdi4438 5 лет назад

    Nattye yane marxa sawedk ako😍😍😍😍

  • @HENOKTsegaw
    @HENOKTsegaw 6 лет назад +175

    እስኪ ናቲን የምትሉ

  • @birtukanwendale2205
    @birtukanwendale2205 5 лет назад

    Tiru melket yalew ... 👌

  • @memeebrahim8089
    @memeebrahim8089 6 лет назад

    ናቲ ማን#1

  • @ዳጊሳቂታዋ
    @ዳጊሳቂታዋ 6 лет назад

    አሪፍ ነው ይመችክ በርታ

  • @طلال305-ف2ظ
    @طلال305-ف2ظ 6 лет назад +1

    ምርጥ ነው

  • @djeyobbeshir6286
    @djeyobbeshir6286 5 лет назад

    Bravo Nhatty

  • @yegaramedia4684
    @yegaramedia4684 6 лет назад

    ዋናው love ነው man

  • @Sabi-kahsay
    @Sabi-kahsay 6 лет назад

    ናቲየ እንደተለመደዉ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @eshetuhiwet8761
    @eshetuhiwet8761 6 лет назад +1

    Yene konjo

  • @haymanotylakyeshaymanotyla1895
    @haymanotylakyeshaymanotyla1895 4 года назад

    ውይ ማን ብለን እንጥራህ ናቲ ምርጥ ስራ

  • @edomwegayehu225
    @edomwegayehu225 2 года назад

    እኛ ኢትዮጵያዊ ከሌለን ባዶ 😍🇪🇹🇪🇹